የምስጋና ባህል ለሀገር ያለው ጠቀሜታ……

በህይወታቸው ርክት ያሉ ሰዎች ራሳቸውን በምስጋና ውስጥ የደበቁ እንደሆኑ ታውቃላችሁ? በህይወት ሁሉን አጥተው ከስረው የሚኖሩ ራሳቸውን ከምስጋና ያራቁ እንደሆኑስ? ምስጋና የነፍሶች ህብስት ነው። የትም መቼም በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ሊኖር የሚገባው ትልቅ እውነት... Read more »

የሟርት ፓለቲካ

ባለቅኔውና ወግ ሰላቂው በእውቀቱ ስዩም በፊስ ቡክ ሰሌዳው ላይ ሰሞነኛውን ሟርት በጨዋ ደንብ እውቅና የሰጠ ሌላ ገደምዳሜ ሟርትን ፤ “ታሪክን ወደ ኋላና ወደፊት”በሚል ርዕሰ አስነብቦናል። ለነገሩ ለበእውቀቱ ሟርት ብርቁ አይደለም። ከዚህ ቀደም... Read more »

“ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች”

በድርሰት ስሌት የሰዎችን አመለካከት የተጋነነ ወይም የተዛባ አመለካከት አያደርጉትም :: የሚቀርቡት ፅንሰ ሀሳቦች አንድ ዓይነት ጽንሰ-ሀሳብ ቢመስሉም በውስጣቸው ግን ቅርፅ እና ቀለማቸው ሥዕላዊ መግለጫዎች ሆነው የራሳቸው ትኩረት አግኝተው “የነጥብ ርዕስ” ይሆናሉ:: እንዲህ... Read more »

በዓባይ ላይ የጀገነ እድለኛና ባለድል ትውልድ

ሰው ብዙ ተፈጥሮ አለው፤ ከዛኛው አለም ወደዚህኛው አለም ሲመጣ ለራሱና ለሌሎች ታሪክ ሰርቶ እንዲያልፍ ነው:: የሰው ልጅ አቅሙን፣ ሀይሉንና ተፈጥሮውን መጠቀም ከቻለ ታሪክ የማይሰራበት ምንም ምክንያት የለም:: ታሪኮቻችን የተቀመጡት በእኛ የማሰብ አቅምና... Read more »

“የዛሬ ድላችሁ የነገ ስንቃችሁ ነውና ጥረታችሁን ቀጥሉ” – የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ

የተከበሩ አቶ አገኘው ተሻገር፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፤ ክቡራን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች፣ ክቡራን እንግዶች፣ እንኳን ለዚህ ዛሬ እያየን ላለነው ድል አበቃን፤ እንኳን ደስ... Read more »

“ይህ ኢትዮጵያውያን ተባብረን አምጠን የወለድነው ታሪካዊ ስኬት እና ድል ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን ተከትሎ ትናንት ያስተላለፉት መልዕክት የዛሬው ቀን ለሁላችንም ልዩ ቀን ነው:: ለዚህ ልዩ ቀን ለመድረስ... Read more »

አባይ…የጋራ ስማችን

የአማርኛው መዝገበ ቃላት አባይን ዋና አባት ሲል ይገልጸዋል። ከዚህ እውነት በመነሳት አባይ ማለት ዋና ማለት እንደሆነና አባት ማለት እንደሆነ እንደርስበታለን። ይህ ስም የስሞች ሁሉ በኩር፣ የክብሮች ሁሉ ቁንጮ ነው። ይህ ስም የእኛ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያውያን በሙሉ ባለ እድልም ፤ ባለ ድልም በመሆናችን እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን !›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

ክብርት ፕሬዚዳንት ፣ ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የተከበራችሁ ሚኒስትሮች ፣ ከሁሉ በላይ በዚህ ታላቅ ፕሮጀክት ላይ የተሳተፋችሁ ሰራተኞች እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በዛሬው ዕለት በምናስጀምረው ሁለተኛው ዩኒት እና አጠቃላይ ግድቡ የስራ ውጤት... Read more »

ሕዝቡን ከምሬት ወደ እፎይታ የማሻገር የቤት ሥራ

ሰላም፣ ልማት እንዲሁም ዴሞክራሲ በአንድ አገር ውስጥ አስፈላጊ የመሆናቸው ጉዳይ የሚያጠያይቅ ባይሆንም፤ አንዳቸው በአንዳቸው ውስጥ የሚገለጡ፣ አንዳቸው ለሌላቸው መሰረት እንደሆኑም የሚናገሩ በርካቶች ናቸው። ያለ ሰላም ልማት፤ ያለ ልማትና ሰላም ደግሞ ዴሞክራሲ የማይታሰብ፤... Read more »

ወጣቶችን ለመሪነት የማዘጋጀት መልካም ጅምር

ሁለቱ የፕላኔታችን ትልልቅ ክፍለ ዓለማት እስያና አፍሪካ በቆዳ ስፋታቸው ብቻ ሳይሆን በሕዝብ ብዛታቸውም ስድሳ በመቶ የሚጠጋው የዓለማችን ሕዝብ የሚኖርባቸው ግዙፍ አህጉራት ናቸው፡፡ እስያ ብቻ 41 ነጥብ 84 በመቶ የሚሆነውን የዓለማችን ሕዝብ የሚያዋጣ... Read more »