አንድ ዓይነት ችግርም እኮ የወግ ነው፤ ቢያንስ በዚያ በኩል እንኳን መፍትሔ ይፈለጋል። ሰውም ያግዛል። ችግር ድርብርብ ሲሆን ግን ሕይወትን ያከብዳል። አንዳንዱ ችግር ደግሞ በባህሪው ለውጭ ሰው አይታይም። ውስጣዊ ችግር አለ፤ ተመልካች እንኳን... Read more »
አንዳንድ ነገሮች ሲለመዱ ሕይወት ይሆናሉ። አንድን ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ ስናየው ‹‹ምፅ›› ብለን ከንፈራችንን በመምጠጥ ‹‹ለካ እንዲህም ይኖራል›› እንላለን። እንደዚያ አይነት ተመሳሳይ ነገር ሲያጋጥመን ግን እየለመድነው እንሄዳለን። ለምሳሌ አንድ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ... Read more »
ለብዙ ሰዎች “ዓላማ” ከቃልነቱ ያለፈ በሕይወት ጉዞአቸው የተገናዘበ ትርጉም የለውም። የአንዳንዶቻችን የሕይወት ጉዞ ከተራራ አናት ላይ እንደተፈነቀለ አለት ከዕለት ወደ ዕለት ቁልቁል የሚምዘገዘግ ሆኖ ይገኛል። አንዳንዶች ደግሞ እንኖርበታለን ያሉትን ዓላማ እያሳኩ ፤... Read more »
የልጅነት ጊዜ አቶ ክፍሌ ስሜ ይባላሉ።የ78 ዓመት አዛውንት ናቸው።ተወልደው ያደጉት መርሃቤቴ ዓለም ከተማ ነው። በተወለዱበት አካባቢ በሚገኝ አንድ ደብር 14 ዓመት እስኪሆናቸው ድረስ የድቁና ትምህርት ተምረዋል።በኋላም አዲስ አበባ ኮልፌ አካበቢ በሚገኘው ቅዱስ... Read more »
እርስዎ በቤትዎ ገንፎ መብላት እያማሮዎት ዱቄት አልቆ ወይንም ደግሞ የሚሠራልዎት ሰው ባይኖር ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ መገመት ባይቻልም፤ ወደ አባጅፋር መንደር ጅማ ከተማ ሲያቀኑ ግን ፍላጎቶንም አምሮቶንም ሊወጡ የሚችሉበት ቤት እንዳለ ልንጠቁሞ እንወዳለን።... Read more »
አራት ኪሎ ቅዳሜ ከሠዓት አራት ኪሎ የሰው እግር በዝቶባታል:: የዓመት በዓሉ ዝግጅት ጥድፊያ የፈጠረ ይመስላል:: ፀሐይ አቅሟን አሰባስባ አናት የሚበሳ ሙቁቷን ትለቃለች:: በዚህ መሃል አላፊ አግዳሚው ሁሉ ሸማች ይመስል ወደ ሱቆች ያማትራል::... Read more »
የቀትሩ ጸሀይ ‹‹አናት ይበሳል›› ይሉት አይነት ነው። ድካም እያዛለን ቢሆንም ያለማቋረጥ መጓዛችንን ቀጥለናል። እርምጃችን እምብዛም የተጣደፈ የሚባል አይደለም። ወበቁ ግን ድካም ቢጤ ለሰውነ ታችን ያቀብል ይዟል።አብዛኞቻችን ስለወ ቅቱ መለዋወጥ እያነሳን አሳሳቢነቱን ጭምር... Read more »
አደሬ ሠፈር በማለዳው መርካቶ ምን አለሽ ተራ ከሚባለው ሥፍራ ከመድረሴ በፊት ‹‹አደሬ ሰፈር›› ከሚባለው ስፍራ ተገኝቻለሁ። የአካባቢው ሁኔታ ግሩም ነው። አቤት ግፊያ! በዚህ አካባቢ ለሚያልፉት ሳይሆን መኖሪያቸውን በዚሁ አድርገው ሕይወታቸውን የሚገፉ አቅመ... Read more »
በማለዳው የጥዋቱ ቅዝቃዜ ለሣምንታት ማቀዝቀዣ ክፍል የገባ ሥጋ ይመስል ጭምትርትር ያደርጋል። የቁሩ ግሪፊያ ከጨካኞች እርግጫ ባልተናነሳ መልኩ አቅልን ያስታል። ከተራራው ግርጌ ግራ ቀኝ ሽው እልም እያለ የሚነፍሰው ንፋስ ቁም! ተከበሃል ብሎ በጣላት... Read more »
መግቢያ ቀን የጣላቸው አሊያም ከጊዜ የተጣሉ የሚመስሉ በርካታ ሰዎች በእኚህ ሴት ዙሪያ ተኮልኩለው አንደበታቸው በመጠጥ ኃይል ተይዞ ‹‹ነይ ቅጂ›› ይላሉ። ሌሎች ደግሞ 50 ሣንቲም ጎድሎብኛል ነገ አመጣለሁ እባክሽ አንድ መለኪያ አረቄ ቅጂልኝ... Read more »