ለምፅዋት እጅ ያልሰጠው ወጣት

ኢያሱ መሰለ ሰዎች ኑሯቸውን ለማሸነፍ ሲሉ ዳገት ይወጣሉ፤ ቁልቁለት ይወርዳሉ፤ አንዳንዶች በህይወት ጉዟቸው ላይ የሚያጋጥሟቸውን እንቅፋቶች አልፈው ለስኬት ይበቃሉ። አንዳንዶች ሰርቶ የመለወጥ ወኔያቸውን ገድለው ለችግርና ለድህነት እጅ ይሰጣሉ። አንዳንዶችም ባልተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ... Read more »

ፈተና ያልበገረው ኑሮ

ኢያሱ መሰለ  ዕድሜው ከ40ዎቹ መጀመሪያ ያለ አንድ ጎልማሳ ሰው ትልቅ የማዳበሪያ ከረጢት በጀርባው ላይ አዝሎ ከአምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ ለውስጥ ወደ አራዳ ክፍለ ከተማ በሚወስደው መንገድ ቁልቁል ይንደረደራል። የለበሰው የሥራ... Read more »

በሕክምና ስህተት 13 ዓመታት በአልጋ ቁራኛነት

ኢያሱ መሰለ  ሕይወት የተለያዩ መልኮች አሏት ።ደስታና ሀዘን፤ ስኬትና ውድቀት፤ ድልና ሽንፈት ሌሎችም ዝብርቅርቅ መልኮች ይፈራረቁባታል ።ሰው የዚህችን ዓለም አየር መማግ ጀምሮ እስትንፋሱ እስኪቋረጥ ድረስ በርካታ የህይወት ውጣ ውረዶችን ያሳልፋል ።አንዳንዶች ገና... Read more »

እፎይታን ያላገኘው የስድስት ልጆች እናት የትግል ህይወት

ኢያሱ መሰለ  መነሻዬ አዲስ አበባ ከተማ ስትሆን መድረሻዬ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ የምትገኘው ወላይታ ሶዶ ከተማ ነች። የሰበታ፣ አዋሽ፣ ጢያ፣ ቡኢ፣ ቡታጂራ፣ ዱራሜ፣ ሀላባ፣ ቦዲቲ ከተሞችን እያቆራረጥን ከአምስት ሰዓት የመኪና ጉዞ በኋላ በከተማዋ... Read more »

የአካባቢውን ንጽህና እያስጠበቀ በሚያገኘው ገቢ ኑሮውን ለማሸነፍ እየጣረ ያለው ወጣት

ኢያሱ መሰለ  ሰው ኑሮውን ለማሸነፍ በሚያደርገው መፍጨርጨር በርካታ ውጣ ውረዶችን ሊያልፍ ይችላል። አባጣ ጎርባጣውን እያስተካከለ ጥርጊያውን ለማደላደል ይጥራል። ዛሬ ተሳክቶላቸው የምናያቸው አብዛኛዎቹ ባለጸጋዎች ያለፉበትን መንገድ ወደ ኋላ ዞር ብለን ብንመለከት አልጋ ባልጋ... Read more »

በፈተና የታጀበው የአይነስውሩ ጥረትና ተስፋ

ኢያሱ መሰለ  ከአራት ኪሎ ወደ አምስት ኪሎ በሚወስደው አውራ መንገድ በስተቀኝ በኩል ከሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ፊት ለፊት በሰላሳዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ አንድ ጎልማሳ ህጻን ልጁን ታቅፎ መሬት ላይ የተዘረጉ ሸቀጦችን... Read more »

ከዝቅተኛ የሕይወት ገፅታ ለመውጣት የሚደረግ መፍጨርጨር

ኢያሱ መሰለ  ገብረመድህን ካሰኝ (ኳሻ) ይባላል። ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ቀበሌ 18 ልዩ ስሙ ቤላ አካባቢ ነው። ነፍስ እስኪያውቅ ድረስ ያደገው አያቶቹ ጋር ነው። ከዚያም ወላጅ አባቱ... Read more »

የተሻለ ህይወትን ፍለጋ

ግርማ መንግሥቴ  ምን ጊዜም ህይወት ሩጫ ነው። አልጋ ባልጋ ብሎ ነገር፤ ወይም ሰይፈ መታፈሪያ ፍሬው እንደሚሉት “ሙዝ ላጥ ዋጥ” አይነት ህይወት መኖር ለሰው ልጅ የተሰጠው የአርባ ቀን እድሉ አይደለም። ታላቁ መጽሐፍም “ጥረህ... Read more »

ደህና ሁን ጎዳና

ግርማ መንግሥቴ  ስለ ጎዳና ተዳዳሪዎችና ተያያዥ ጉዳዮች የሚያጠናው ፍልስፍና ስትሬቲዝም (streetism) በአገራችን እምብዛም የተለመደ አይደለም። ምናልባት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይጠቀሙበት እንደሆን ባይታወቅም በመንግስት ተቋማት በኩል ግን ቀጣይነት ባለውና ችግር ፈቺ በሆነ መልኩ... Read more »

መፋቂያ በመሸጥ ቤተሰብ የሚያስተዳድሩት የ80 ዓመት አዛውንት

ክፍለዮሐንስ አንበርብር እንደ መግቢያ ሕይወት በየፈርጁ የራሷ ቀለም፣ የራሷን ጣዕምና የራሷን መዓዛ ይዛ ትጠብቃለች። አሊያም ደግሞ ሕይወትን እንደአመጣጧ ተቀብለን የራሳችን መዓዛ እንጨምርባታለን። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ሕይወት በተደላደለ መስመር ላይ ሆና የሰው ልጆችን... Read more »