ጎዳና የዋጠው ሕይወት

 የኑሮ እሽክርክሪቷ ማቆሚያ ድንበር የላትም። ከምስራቅ አንስታ ምዕራብ፤ ከሰሜን ወስዳ ደቡብ ትሰዳለች። የሰው ልጅ እትብቱ ከተቀበረት ወስዳ ባህር ማዶ ታሻግራለች።በአገር ውስጥም ቢሆን ከቆላው ደጋ፣ ከብርዳማው ሞቃታማ ስፍራ፤ እንዲሁ በተቃራኒው ከሐሩሩ ወስዳ ውርጭ... Read more »

በማለዳ የተፈተነች ህይወት

ህይወት ነዋሪዎቿን ከአንዱ ክፍል ወደ ሌላኛው ክፍል ለማለፍ ሳይሆን ከቀን ቀንን ለማሸጋገር ስትከጅል “ማርክ” ሳትይዝ በራሷ መንገድ የምትፈትነን እልፍ ፈተና አለ። ባለታሪካችን የተመሰቃቀለ ህይወቷን ፈር ለማስያዝ የምትውተረተር የቀን ጎዶሎ ያጋጠማት ምስኪን ሴት... Read more »

3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ ተክሎ ክብረ ወሰን ለመስበር ብዙ የተጓዘ ጀግና

ድሬ ያችን ሰዓት! ያችን ሌሊት እንደምን አድርጎ ይርሳት? ከላይ ሰማይ እንደራበው ጅብ ሲያጓራ፣ ሲስገመገም፤ የመብረቅ ብልጭታ ሲያስጓራ፤ የሰዎቹ ዋይታና እሪታ በአዕምሮው ውስጥ እየተመላለሰ እንደምን ሊረሳት ይችላል? ያች ‹‹የበርሃ ንግስት›› አይታና ሰምታ በማታውቀው... Read more »

ለየቅል

ምስቅልቅሉ በወጣበት በዚህ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚሰሙ አሃዞች እና ሁነቶች እጅጉን ያስደነግጣሉ። በተለይም ደግሞ የኮረና ቫይረስ በበለፀጉ አገራት ላይ እያደረሰ ያለው ጫና ሲሰላ እና ምጣኔ ሀብታዊ ተፅዕኖ ሲገመት እጅግ ከፍተኛ ሆኗል።... Read more »

ስድስት ቀን በጉድጓድ ውስጥ

በኢንዶኔዢያዋ ‹‹ባሊ›› በምትባል ደሴት የውሃ ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ ለስድስት ቀናት የቆየው እንግሊዛዊ በስተመጨረሻ ሕይወቱን ማትረፍ ተችሏል። የ29 ዓመቱ ጄኮብ ሮበርትስ በፔካቱ መንደር ውሻ ሲያሯሩጠው ለማምለጥ ሲሞክር ነው አራት ሜትር በሚጠልቀው ጉድጓድ ውስጥ... Read more »

ለጥበብ የተገዛች ነብስ

የሕይወት ውጣ ውረድ እንደ ገብስ ቆሎ ፈትጋዋለች፤ በእርግጥ ዛሬም ብዙ የቤት ሥራዎች ከፊቱ እንደሚጠብቁት ያምናል። ከ100 ብር ወርሃዊ ደመወዝ ተነስቶ የራሱን የባህላዊ ውዝዋዜ ማሰልጠኛ እስከ መክፈት፤ በ16 ዓመት ዕድሜ በምሽት የባህል ቤቶች... Read more »

የጥቁር ሕዝቦች ፍዳ

«መተንፈስ አልቻልኩም» አሊያም በአገሬው ቋንቋ “I can’t breathe” ሰሞኑን በማህበራዊ ድረገፆች በስፋት ሲስተጋባ የነበረና አሁንም በተደጋጋሚ በመስተጋባት ላይ ያለ የሰቆቃ ድምጽ ሆኗል። በዚህም አላበቃም በዓለም አራቱም ማዕዘናት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና እና ሰው... Read more »

በርኖስ አልባሿ-ንግስት

 እንደ መግቢያ ሕይወት በየፈርጇ አስገራሚ ዑደቶችን ይዛ ትሄዳለች። የዛሬ ‹እንዲህም ይኖራል› አምድ እንግዳ ሠላማዊት ገብሬ የዚሁ አካል እንደሆነች ከህይወት ተመክሮዋ መገመታችሁ አይቀሬ ነው። ሰላማዊት ገብሬ እና ቤተሰቦቿ ቀደም ሲል መርካቶ አራተኛ በልዩ... Read more »

የኮሮና የሕይወት ንቅሳቶች

የኮሮና ቫይረስ አይረሴ የሕይወት ታሪኮችን በደማቁ አስፅፏል። እናትና ልጅን፣ እህትና ወንድምን፣ ባልና ሚስትን በህመም ጊዜ እንዳይጠያየቁ አድርጓል። በሌላ ህመም የታመሙ ሰዎች እንኳን ሆስፒታል ውስጥ ተኝተው ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸው ተደርጓል። የሕግ ታራሚዎች ከጠያቂ ተለያይተዋል።... Read more »

ፈተና ውስጥ የገባው የጋዜጠኞች ሕይወት

ዓለምን ለቀውስ የዳረገው የኮሮና ቫይረስ የጋዜጠኞችንና የቤተሰባቸውን ሕይወት ምስቅልቅል እያወጣ እንደሆነም እየተነገረ ነው። በተለይም ከሥራ ባህሪያቸው አኳያ ጋዜጠኞች ቀዳሚ ተጠቂ እየሆኑ ስለመምጣታቸው እየተነገረ ነው። ባለፈው ሳምንት በተከበረው የዓለም አቀፉ የነፃው ፕሬስ ድርጅት... Read more »