ኢያሱ መሰለ ሰው ኑሮውን ለማሸነፍ በሚያደርገው መፍጨርጨር በርካታ ውጣ ውረዶችን ሊያልፍ ይችላል። አባጣ ጎርባጣውን እያስተካከለ ጥርጊያውን ለማደላደል ይጥራል። ዛሬ ተሳክቶላቸው የምናያቸው አብዛኛዎቹ ባለጸጋዎች ያለፉበትን መንገድ ወደ ኋላ ዞር ብለን ብንመለከት አልጋ ባልጋ... Read more »
ኢያሱ መሰለ ከአራት ኪሎ ወደ አምስት ኪሎ በሚወስደው አውራ መንገድ በስተቀኝ በኩል ከሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ፊት ለፊት በሰላሳዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ አንድ ጎልማሳ ህጻን ልጁን ታቅፎ መሬት ላይ የተዘረጉ ሸቀጦችን... Read more »
ኢያሱ መሰለ ገብረመድህን ካሰኝ (ኳሻ) ይባላል። ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ቀበሌ 18 ልዩ ስሙ ቤላ አካባቢ ነው። ነፍስ እስኪያውቅ ድረስ ያደገው አያቶቹ ጋር ነው። ከዚያም ወላጅ አባቱ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ምን ጊዜም ህይወት ሩጫ ነው። አልጋ ባልጋ ብሎ ነገር፤ ወይም ሰይፈ መታፈሪያ ፍሬው እንደሚሉት “ሙዝ ላጥ ዋጥ” አይነት ህይወት መኖር ለሰው ልጅ የተሰጠው የአርባ ቀን እድሉ አይደለም። ታላቁ መጽሐፍም “ጥረህ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ስለ ጎዳና ተዳዳሪዎችና ተያያዥ ጉዳዮች የሚያጠናው ፍልስፍና ስትሬቲዝም (streetism) በአገራችን እምብዛም የተለመደ አይደለም። ምናልባት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይጠቀሙበት እንደሆን ባይታወቅም በመንግስት ተቋማት በኩል ግን ቀጣይነት ባለውና ችግር ፈቺ በሆነ መልኩ... Read more »
ክፍለዮሐንስ አንበርብር እንደ መግቢያ ሕይወት በየፈርጁ የራሷ ቀለም፣ የራሷን ጣዕምና የራሷን መዓዛ ይዛ ትጠብቃለች። አሊያም ደግሞ ሕይወትን እንደአመጣጧ ተቀብለን የራሳችን መዓዛ እንጨምርባታለን። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ሕይወት በተደላደለ መስመር ላይ ሆና የሰው ልጆችን... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ህይወት እንደ ወንዝ ውሃ አይደለም። አባጣ ጎርባጣ የበዛበት እንጂ፣ ዝም ብሎ አይወርድም፤ ወይም አይፈስም። ይህ ለሁሉም ነው። በትምህርትም ይሁን በንግድ፤ በግብርናም ይሁን በትዳር አለም … በሁሉም ዘርፍ ህይወት ከፈተና ነፃ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም። እራሱን ችሎ በእቅድ ሊመራና ወደ ተግባር ሊወርድ የሚገባን ስራ ይፈልጋል። ይሁን እንጂ በእኛ አገር ምንም የተለየ ነገር ሲሰራ አይታይም። ይህ ባለመሆኑም በርካታ ችግሮች... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ታላቁ የብሪታንያ ባለቅኔ እና ጸሐፌ ተውኔት ሚሊያም ሼክስፒር (ኤፕሪል 1564 – ኤፕሪል 1616) “አለም ትያትር ናት” ካለ አራት መቶ አመት ቢያልፈውም ይህ ወርቃማ አባባሉ አሁን ድረስ ከማህበረሰብ የዕለት ተዕለት የቋንቋ... Read more »
እንደመግቢያ ‹‹ስትሪንግ አርት›› የተጀመረው በቀደምት ዘመናት በህንዳዊያን እንደሆነ ይነገራል። ስትሪንግ አርት የመስሪያ ጣውላ፣ ክር እና ሚስማር እንደግብዓት በመጠቀም የሚሰራ ሲሆን ሁለት ዓይነት ስትሪንግ አርት አለ። ጂኦሜትሪካል ስትሪንግ አርት እና ነፃ ስትሪንግ አርት... Read more »