
አባትና ልጅ… የአባትና ልጅ ፍቅር ይለያል። እሳቸው ልጃቸውን ከዓይናቸው ሊያጧት አይሹም። ጠዋት ማታ በስስት እያዩ ይናፍቋታል። ትንሽዋ ልጅም እንዲያው ናት። የአባቷ ነገር አይሆንላትም። ወጥተው እስኪገቡ፣ ተኝተው እስኪነሱ ዓይኖቿ ይንከራተታሉ። አባት ከልጆቻቸው ነጥለው... Read more »

እንደመነሻ … ትንሹን ልጅ አጥብቃ የያዘችው የኩፍኝ ሕመም እንደዋዛ ጨክናበት ከርማለች:: እሱን ጨምሮ የእህቶቹ ፊትና ገላ በሽፍታ ተውርሷል:: በእነሱ ግን ክንዷ አልበረታም:: እንደነገሩ ከራርማ ተሸልማ ሄዳለች:: ሕመሙ ሁሌም በልጆች ላይ ተለምዷልና ማንም... Read more »
ከዓመታት በፊት… ወይዘሮዋ ነፍሰጡር መሆኗን አውቃለች። ይህ እውነት ለውስጧ ደስታን አቀብሏል። ነገ ስለምትወልደው ልጅ እያሰበች ነው። ሁሌም እንደ እናት መሆን የሚገባትን ታልማለች። የልጇ መልካም እድገት፣ የወደፊት ሕይወት ውል ይላታል። ይሄኔ ፊቷ ይፈካል፣... Read more »

እዮብ… የልጅነቱ ማገር የታሠረው ከችግር ፈተና ጋር ተጣምሮ ነው። ይህን ጥብቅ ገመድ ለመፍታት በብርቱ ሲታገል ቆይቷል። ሕይወት በየአጋጣሚው እየጣለች ብታነሳውም እጅ ሰጥቶ አያውቅም። ሁሌም የኑሮን ፈታኝ አቀበት በመውደቅ መነሳት ያልፈዋል። አዲስ አበባ፤... Read more »
ልጅነትን በትውስታ… ልጅነቷን ስታስታውስ አስቀድሞ ውል የሚላት የድህነቷ ታሪክ ነው:: ድህነት አንገት ያስደፋል፣ ከሰው በታች ያውላል:: እሷም ብትሆን ስለቤተሰቡ የከፋ ኑሮ ስትናገር አንዳች ስሜት ይይዛታል:: ችግሩ ቢያልፍም ትዝታውን የምታወሳው ያለአንዳች እፍረት አፏን... Read more »

ገና በልጅነታቸው እናታቸውን በሞት ያጡት ልጆች አስተዳደጋቸው ሀዘን የሞላው ነበር። ወጣቷ እናት እነሱን በወጉ ሳታሳድግ፣ ዓለም ሲሳያቸው ሳታይ ድንገቴው ሞት ነጥቋታል። ይህ እውነት ለትንንሾቹ ልጆች ከሰቀቀን በላይ ነው፡፡ ልጆቹ ዛሬም ሞቷን እያመኑት... Read more »

በጀርባዋ በዕድሜው ከፍ ያለ ልጅ አዝላ ስትራመድ ያያት ሁሉ በሁኔታዋ ይገረማል። ፊቷ ላይ መሰልቸት አይነበብም። ሁሌም በፈገግታ፣ በብሩህ ገጽታ ትታያለች። እሷ ስለልጇ ካሏት ጉልበቷ ይበረታል፣ ጥንካሬዋ ያይላል። ‹‹ለላም ቀንዷ አይከብዳት›› ሆኖ በየቀኑ... Read more »

አንዳንዴ ያለችበት፣ ኑሮና የምታሳልፈው ውጣውረድ ከልብ ያስከፋታል። ይህኔ አንገቷን ደፍታ ትቆዝማለች። አልፋ የመጣችው የህይወት መንገድ፣ ወድቃ የተነሳችበት ሜዳና አቀበት ውል እያለ ይፈትናታል። እሷ ሁሉንም ላስብ ካለች መውጫ መንገዷ ሰፊ አይደለም። ከአጣብቂኝ ገብታ... Read more »

ከቄራ -አምባሳደር የቄራ ልጅ ነው፡፡ ልጅነቱን በሰፈሩ አሳልፏል፡፡ እሱም እንደ እኩዮቹ ደብተሩን ይዞ ትምህርትቤት ተመላልሷል፡፡ ከባልንጀሮቹ ሮጦ የቦረቀበት፣ አፈር ፈጭቶ ያደገበት መንደር ዛሬም ድረስ ትዝታው ነው ፡፡ ሄኖክ አስፋው የወጣትነት ጅማሬው፣ የህይወቱ ... Read more »

ትናንት… ወይዘሮዋ ከዓመታት በፊት የነበራት መልካም ትዳር ለዛሬው ሕይወቷ አይረሴ ትዝታ ነው። የዛኔ ከውድ ባለቤቷ ጋር ብዙ ውጥኖች ነበሯት። ሦስት ልጆቻቸውን በወጉ ሊያሳድጉ፣ ጎጇቸውን በእኩል ሊመሩ፣ ሲያቅዱ ቆይተዋል። ሁለቱም ቤታቸውን በ‹‹አንተ ትብስ... Read more »