ኑሯቸውን በግንፍሌ ድልድይ ስር ያደረጉት እናትና ልጆች

ዝብርቅርቅ የህይወት ገጽታ የሚታይባት የአዲስ አበባ ከተማ የማታሳየን የኑሮ አይነት የለም። ከፍ ስንል የቅንጦት ኑሮን የሚኖሩ ቱጃሮችን እናያለን፤ ዝቅ ስንል የጎዳና ላይ ህይወትን የሚመሩ ጎስቋሎችን እናገኛለን። ከሚሊየነርነት ወደ ቢሊየነርነት ሽግግር ለማድረግ ቀን... Read more »

የውሃ ቀጂው ‹‹ውሃ ቅዳ፣ ውሃ መልስ›› ህይወት

ኢያሱ መሰለ ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ከአምስተኛ በር ፊት ለፊት ቁልቁል ወደ መንደሮቹ በሚወስደው የኮብል ስቶን መንገድ ላይ አንድ ወጣት ጀሪካን የተደረደረበት የብረት ጋሪ እየገፋ ወደ አስፋልቱ ለመውጣት ይታገላል። ወጣቱ በጋሪው ላይ ጭኖ... Read more »

ጧፍና ሻማ በመሸጥ አምስት ቤተሰብ የምታስተዳድረው አካል ጉዳተኛ

 ኢያሱ መሰለ ከጠዋቱ አስራ ሁለት ሰዓት አካባቢ ነው:: ቦታው አዲስ አበባ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ጦር ሃይሎች በሚወስደው ጎዳና ደጃዝማች ባልቻ አባነፍሶ ሆስፒታል አጠገብ ነው፤ ወደ መስሪያ ቤቴ ለመሄድ ትራንስፖርት ወደምሳፈርበት ቦታ በማምራት... Read more »

የአካል ጉዳተኛው ሠርቶ የማደር ፈተና

ኢያሱ መሰለ ታመነ በቀለ ይባላል። የተወለደው በ1971 ዓ.ም በምዕራብ ወለጋ ዞን ጃርሶ ወረዳ፣ ቶርባን በተባለ የገጠር ቀበሌ ነው። ለቤተሰቦቹ ስድስተኛ ልጅ የሆነው የያኔው ብላቴና እድሜው ለትምህርት እስኪደርስ ከሰፈሩ ልጆች ጋር እየተጫወተ ማደጉን... Read more »

የአዛውንቷ ውሎና አዳር

ኢያሱ መሰለ ቀን ቀን እየሠሩ እራስን መለወጥ የሚችሉበትን አጋጣሚ እንደዋዛ የሚያባክኑ ወጣቶች ባሉበት ሀገር ሌትና ቀን እየሠሩ ኑሯቸውን ለማሸነፍ የሚጥሩ እንስት የእድሜ ባለጸጋን መመልከት ያስገርማል። ታታሪዋ እናት 24 ዓመታትን በምግብ አብሳይነት ሰው... Read more »

የአዛውንቱ ጋዜጣ አዟሪ የስራ ትጋትና ጽናት

ኢያሱ መሰለ ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች የኑሮ ደረጃቸው ሊለያይ ይችላል:: በተንጣለለ ቪላ የሚኖሩ ባለጸጎችም ይሁን በደሳሳ ጎጆ የሚኖሩ ምስኪኖች እንደ አቅማቸው ልኬትና እንደስራቸው ባህሪ ቤታቸውን አሸንፈው ለመኖር ሲሉ ይታትራሉ:: አንዳንዶች ታትረው የድካማቸውን ዋጋ... Read more »

በእንጦጦ ጫንቃ ላይ የወደቀው ቤተሰብ

ኢያሱ መሰለ መስሪያቤቴ ባዘጋጀው የጉብኝት መርሐ ግብር መሰረት በእንጦጦ ፓርክ ተገኝቻለሁ። በስተሰሜን በኩል ባለው መግቢያ አድርጌ ግራና ቀኝ እያማተርኩ ከሌሎች የሥራ ባልደረቦቼ ጋር በመሆን ቁልቁል መንደርደር ጀመርኩ። በዛፍ የተሸፈነው ተራራማ ቦታ በነፋሻማ... Read more »

ለምፅዋት እጅ ያልሰጠው ወጣት

ኢያሱ መሰለ ሰዎች ኑሯቸውን ለማሸነፍ ሲሉ ዳገት ይወጣሉ፤ ቁልቁለት ይወርዳሉ፤ አንዳንዶች በህይወት ጉዟቸው ላይ የሚያጋጥሟቸውን እንቅፋቶች አልፈው ለስኬት ይበቃሉ። አንዳንዶች ሰርቶ የመለወጥ ወኔያቸውን ገድለው ለችግርና ለድህነት እጅ ይሰጣሉ። አንዳንዶችም ባልተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ... Read more »

ፈተና ያልበገረው ኑሮ

ኢያሱ መሰለ  ዕድሜው ከ40ዎቹ መጀመሪያ ያለ አንድ ጎልማሳ ሰው ትልቅ የማዳበሪያ ከረጢት በጀርባው ላይ አዝሎ ከአምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ ለውስጥ ወደ አራዳ ክፍለ ከተማ በሚወስደው መንገድ ቁልቁል ይንደረደራል። የለበሰው የሥራ... Read more »

በሕክምና ስህተት 13 ዓመታት በአልጋ ቁራኛነት

ኢያሱ መሰለ  ሕይወት የተለያዩ መልኮች አሏት ።ደስታና ሀዘን፤ ስኬትና ውድቀት፤ ድልና ሽንፈት ሌሎችም ዝብርቅርቅ መልኮች ይፈራረቁባታል ።ሰው የዚህችን ዓለም አየር መማግ ጀምሮ እስትንፋሱ እስኪቋረጥ ድረስ በርካታ የህይወት ውጣ ውረዶችን ያሳልፋል ።አንዳንዶች ገና... Read more »