አግኝቶ ማጣትን – ከራስ የማስታረቅ ሩጫ

 አንዳንዴ በሕይወት ዑደት ከፍ ማለት እንዳለ ሁሉ ቆይቶ ዝቅ የማለት እውነታ ሊያገጥም ይችላል። እንዲህ መሆኑ ለሌላው አንዳች ባይመስልም ለባለቤቱ ግን በእጅጉ የሚከብድ ዱብ ዕዳ ነው። ወዲህ መለስ እንበልና ከከባዱ የሕይወት ምዕራፍ አንደኛውን... Read more »

መልካም እጆች – ሸክማቸው ለከበደ

ዳመና ነው። ክረምቱ ከብዷል። የቆምንበት ሰፈር በወጉ መፈናፈኛ የለውም። ጥቂት ቤቶችን አልፈን ከአንድ ስፍራ ቆምን። ከጠባቧ መተላለፊያ የተቀመጡትን ወይዘሮ አየናቸው። በከሰል የጣዱትን ወጥ እያማሰሉ ቀና ብለው አስተዋሉን። ጠጋ ብለን ሰላምታ አቀረብን። ለምላሹ... Read more »

ትናንትን በሩጫ – ዛሬን በድካም

ንግግሯን እየቀደመ የሚፈሰው ዕንባ በጉንጮቿ ለመውረድ አፍታ አይጠብቅም። ገና ማውራት ስትጀምር ከልብ ይከፋታል። የሚተናነቃትን ሳግ እንደምንም ይዛ መናገር ትጀምራለች። አይሆንላትም። ብዙ ሳትቆይ ፊቷ በዕንባ ይሸፈናል። ብሶት ከብቸኝነት ተዳምሮ ሆደባሻ አድርጓታል። በትካዜ ምርኩዟን... Read more »

እንደወርቅ በእሳት…

ትናንትና… ዝነኛ ነበረች። ድንቅ ውበት፣ ማራኪ አለባበስ መለያዋ የሆነ ። ስለእሷ የሚያደንቁ፣ ስለማንነቷ የሚያወጉ በርካቶች ስሟን አንስተው አይጠግቡም። በየጊዜው እየቀያየረች የምትይዛቸው መኪኖች ዘመናዊነቷን ሲመሰክሩ ቆይተዋል። ቀበጥ ነች። መዝናናት፣ መጫወት ያስደስታታል። በከተማው በተሰማራችባችው... Read more »

የእሳት ልጅ አመድ ላለመባል – ስምን የመቀየር ፍልሚያ

በምቾት፣ በድሎት ያደገ ሁሉ በከፍታው ላይዘልቅ ላይቀጥል ይችላል። ዝቅ ፣ ጎንበሰ ተብሎም ይኖሩበት አጋጣሚ ይከሰታል። በልጅነቱ ተቀማጥሎና ሞልቶለት ያደገ ሁሉ መጨረሻው ያምራል ማለት አይደለም። በትምህርቱም ሆነ በሀብቱ የት ይደርሳል የተባለ ሕይወቱ እንደታሰበው... Read more »

ከጣራው ስር – ለመኖር አለመብላት፣ባለመብላት መኖር

 ደምቆ ከሚታየው ሰፈር ራመድ ብሎ ከጠባቧ ግቢ ጎራ የሚል ቢገኝ ድንገት ከህሊናው ሊላተም ፣ ከማንነቱ ሊጣላ ግድ ይለዋል:: በእርግጥ ለእንዲህ አይነቱ እውነት በተፈጥሮ የሚቸር ዕዝነ- ልቦና ያስፈልግ ይሆናል:: እንደኔ ግን ሰው ሆኖ... Read more »

ኑሮ – ከቤተመንግስት እስከ ጎዳና

የወልዲያው ጉብል የጁ- ‹‹የእግዜር መሀል እጁ›› ከሚባልበት መሀል ወልዲያ ተወልደው አድገዋል። በእሳቸው ዘመን ‹‹ህይወት እንዳሁኑ አልከበደም። ‹‹ቀላልና መልካም ነበር›› ይላሉ። አቶ ዮሀንስ ሀይሉ። የዛኔ ያሻቸውን አላጡም። የፈለጉት ጉዳይ ከእጃቸው የራቀ አልነበረም። የወልዲያው... Read more »

ለመኖር… እንዲህም እንዲያም

 የጉራጌ ምድር ያበቀለቻቸው የ‹‹እነሞር›› ፍሬዎች በለምለሙ መስክ ሲቦርቁ ይውላሉ። በእንሰት ተክል ከተከበቡ ውብ ጎጆዎች ብቅ የሚሉ ህጻናት ሁሌም ወዘናቸው ያምራል። ትኩስ ወተት እየተጎነጩ ፣ቆጮ በአይቤ፣ ሲበሉ። አድገዋል። እነሞር ባለ አረንጓዴው መሬት፣ ድንቅ... Read more »

ዘመድ ፈላጊው የአየር ኃይል መሐንዲስ

አገራት ዘመናትን እየተሻገሩ የሚቀጥሉት በተለያዩ የሙያ መስኮች ተሰማርተው ለነፃነታቸው፣ ለሉዓላዊነታቸው፣ ለልማታቸውና ለሁለንተናዊ እድገታቸው ዋጋ በከፈሉና አስተዋፅዖ ባበረከቱ ልጆቻቸውና ባለውለታዎቻቸው ነው።የእነዚህ ልጆቻቸውና ባለውለታዎቻቸው አበርክቶ አገራቱ ጠንካራና አስተማማኝ የሆነ መሠረት እንዲኖራቸው ያደርጋል። እውነቱ ይህ... Read more »

ዘጠኝ ነፍስ በጎዳና

ነጠላ በየፈርጁ ይለበሳል፤ ሕይወትም ያው ነው። እዚህ ሞቀ ሲሉት እዚያ ይቀዘቅዛቀል፤ እዚያ ቀዘቀዘ ሲሉት እዚህ እንፋሎቱ ይፋጃል። በመሆኑም “ፈርጁ ብዙ ነው” ብቻ ሳይሆን ቁጥሩ እራሱ የዓለምን ህዝብ ቁጥር ነው ማለት ይቻላል። ለምን?... Read more »