የራስ ምታት ህመም ምክንያቶችና መፍትሄዎቹ

ዳንኤል ዘነበ ራስ ምታት በሁሉም ፆታ እና እድሜ ላይ ሊያጋጥም የሚችል እና ብዙዎቻችንን የሚያጠቃ ህመም አይነት ነው። ራስ ምታት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። የራስ ምታታችንን ምክንያት ስናውቀው ለመታከም እና ለመዳን ቀላል ይሆንልናል።... Read more »

የአዕምሮ ሕመም ምንነትና መፍትሄዎቹ

ዳንኤል ዘነበ የስነ-አዕምሮ ሳይንስ በዓለም በተለይም በአፍሪካ ገና በማቆጥቆጥ ላይ እንዳለ በስነ-አዕምሮ ህክምና ዙሪያ የተፃፉ የተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ።በሃገራችን ኢትዮጵያ የአዕምሮ ሕመምን በተመለከተ በተለምዶ የሚሰነዘሩ የተለያዩ አባባሎች ያሉ ሲሆን በሕክምናው ደረጃ አገልግሎት የሚሰጡ... Read more »

የመጋኛ በሽታ ምልክቶቹ፣ መከሰቻ መንስኤዎች እና የህክምና ዘዴዎች

ዳንኤል ዘነበ የመጋኛ በሽታ በሳይንሳዊ አጠራሩ ‹ቤልስ ፓልሲ› ይባላል። ይህ የፊትን ጡንቻ የሚቆጣጠረው ነርቭ ሲጎዳ ወይም ሙሉ በሙሉ ስራ ሲያቆም የሚመጣ ሲሆን በአንድ በኩል ያለውን የፊታችንን ክፍል የመጣመም ችግር እንዲኖርበት ያደርጋል። ይህ... Read more »

የደም ማነስ/ A anemia/

 ዳንኤል ዘነበ የደም ማነስ በደምዎ ውስጥ በቂ የሆነ ጤናማ ቀይ የደም ሴሎች ወይም ሄምግሎቢን ሲያንስ የሚከሰት በሽታ ነው። ሄሞግሎቢን ዋናው የደም ሴሎቻችን ክፍል ሲሆን ከኦክስጅን ጋር ይጣመራል። በጣም ጥቂት ወይም ጤናማ ያልሆኑ... Read more »

“የሥጋ ደዌ በሽታ በዘር፣ በእርግማን ወይም በእርኩስ መንፈስ የሚመጣ በሽታ አይደለም፤ ሙሉ በሙሉ በህክምና የሚድን በመሆኑ ህብረተሰቡ በቅድሚያ የህክምና ምርመራዎችን ማድረግ ይኖርበታል።”ዶክተር ሽመልስ ንጉሴ፣ የስጋ ደዌና የአባለዘር በሽታ እስፔሻሊስት

አስመረት ብስራት  በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሃያ ሁለተኛ ጊዜ የሚከበረውን የስጋ ደዌ ቀንን አስመልክቶ በአለርት ሆስፒታል ውስጥ ስጋ ደዌን የተመለከቱ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ የፓናል ውይይት ተደርጎ ነበር። በዚሁ መርሀ ግብር ላይ ያገኘናቸው የስጋ... Read more »

ማጅራት ገትር ብዙ ያልተነገረለት ገዳዩ በሽታ

ዳንኤል ዘነበ ሜኒንጃይቲስ ወይም ማጅራት ገትር ሜኒኢንጅስ የተባሉ አንጎልንና ሕብለ ሰረሰርን የሚሸፍኑ ሦስት የአንጎል ክፍሎች በመቆጣት ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው። የበሽታው ዋና መነሻ ተደርጎ የሚወሰደው እነዚህ በሜንኢንጀስ ዙሪያ ያሉ ፈሳሾች በቫይረስ ወይም... Read more »

የታይፈስ ዓይነቶች፣ ምልክቶችና ህክምናው

ዳንኤል ዘነበ  ታይፈስ ሪኬቲሲያ (Rickettisia) በሚባሉ የባክቴሪያ አይነቶች የሚመጣ ድንገተኛ ትኩሳት የሚያስከትሉ በሽታዎች የሚጠሩበት የወል ስም ነው። በአለማችን ላይ ብዙ የታይፈስ አይነቶች አሉ። ወደ እኛ ሀገር ስንመጣ በሚተላለፉበት መንገድ እና በሚያስከትሉት በሽታ... Read more »

የአለም ጤና ድርጅትና ማስጠንቀቂያው

ግርማ መንግሥቴ መጪውን አስር አመት አስመልክቶ የተደረጉ ጥናቶችንና በጥናቶቹ መሰረት የተደረሰባቸውን ግኝቶች የአለም ጤና ድርጅት (አጤድ) ይፋ አድርጓል። ችግሮቹን ለመፍታትም የአለም ህዝብ፤ በተለይም ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት ይጠበቅባቸዋል። የመጪው አስር አመት የጤናው... Read more »

ድንገተኛ የሕፃናት ሞትና መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ

ዳንኤል ዘነበ ድንገተኛ የሕፃናት ሞት እና ሌሎች ከእንቅልፍ ጋር የተዛመዱ የሕፃናት የሞት አደጋን ለመቀነስ ሕፃናት ከተወለዱ አንስቶ እስከ 1 ዓመት ድረስ ከእንቅልፍ ጋር ተያይዞ ለሞት ተጋላጭ ይሆናሉ። በየአመቱ ከእንቅልፍ ጋር በተገናኘ በአሜሪካን... Read more »

የዲስክ መንሸራተት ተጋላጭነትና መከላከያ መንገዶቹ

ዳንኤል ዘነበ የዲስክ መንሸራተት ተብሎ የሚጠራው የአጥንት ህመም ብዙም ትኩረት ካልተሰጣቸው የአጥንት ህመሞች መካከል አንዱ ነው። የዲስክ መንሸራተት ማለት በሁለት የጀርባ አጥንቶች መካከል የሚገኘው እና የአጥንቶቹን መነካካት የሚቀንሰው ዲስክ ወደፊት እና ወደኋላ... Read more »