አንድ ስራ ከጀመሩ ማዋል ማሳደር የሚባል ነገር አይወዱም። በዚህ ጸባያቸው ምክንያት ደግሞ ሰነፍ ሰራተኛ ካጋጠማቸው ቁጡ ባህሪ እንዳላቸው ይናገራሉ። ይሁንና ሃሳባቸውን ተረድተው እና በአግባቡ ተግባብተው አብረዋቸው ከሚሰሩ ሰዎች ጋር ግን ሰላማዊ ግንኙነት... Read more »
የተወለዱት በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ ነው። ከወላጆቻቸው ስምንት ልጆች መካከል ሰባተኛ ልጅ ሲሆኑ ባደጉበት ሰፊ ቤተሰብ ውስጥ ከወንድምና እህቶቻቸው ጋር ተቀራርቦ የመኖርን ልምድ አዳብረዋል። ሲያድጉ ተቀጥረው ሳይሆን የእራሳቸውን ሥራ የሚመሩ ሰው... Read more »
የበጎ አድራጎት ስራዎችን መከወን የህሊና እርካታ እንደሚሰጠው ይናገራል። ወጣቱን በተለይ በባህር ዳር እና ጎንደር ከተሞች ከኮሮና በሽታ ጋር ተያይዞ በሚያስተላልፋቸው መልዕክቶች እና የህክምና ባለሙያዎች አልባሳትን በማቅረብ ተግባር በርካቶች ያውቁታል። በወጣትነት እድሜው ለበርካቶች... Read more »
በአዲስ አበባ የተቋቋመውን የጥርስ ህክምናቸውን መርጠው የሚመጡ የሀገር ውስጥና የውጭ አገር ደንበኞች በርካታ ናቸው። በበጎ አድራጎት ሥራዎቻቸውም የሚታወቁት እንስት በተለይ ለአረጋውያን እና ለዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ላላቸው ሰዎች ነፃ የጥርስ ህክምና በመስጠት ማህበራዊ... Read more »
ወጣት ነው፤ ሊያውም በሀያዎቹ ዕድሜ ክልል መጨረሻ ላይ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ነው። አንዳንዶች በዚህ የወጣትነት እድሜያቸው በስንፍና ተይዘው እና ለቤተሰሰብ ሸክም ሆነው መላው ጠፍቷቸው ሲንቀሳቀሱ ቢታይም እርሱ ግን ቤተሰብ ከመምራት ባለፈ በጥረቱ ባገኘው... Read more »
በልጅነታቸው ወደአዲስ አበባ መጥተው ቢማሩም ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ግን የተወለዱባትን መንደር እና ቤተሰቦቻቸውን መጎብኘት ግን ይወዳሉ። በማህበራዊ አገልግሎት መሳተፍም ዝንባሌያቸው ነው። እናም በተወለዱበት አካባቢ መሬት ጭምር ገዝተው ትምህርት ቤት አሰርተዋል። ከስፖርት... Read more »
በማህበራዊ አገልግሎት ተሳትፏቸው ይታወቃሉ። በገጠራማ አካባቢዎች ድልድይ በማሰራት እና ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የባለሀብቱን የገንዘብ ድጋፍ በሚጠይቅበት ወቅት ያላቸውን በመለገስ ለሀገር ተቆርቋሪ መሆናቸውን በተደጋጋሚ አሳይተዋል። ተግባብቶ የመስራት እና የንግድ ሸሪኮችን ወደ ኢትዮጵያ አምጥቶ... Read more »
በባህሪያቸው ረጋ ያሉ ሰው መሆናቸውን የሚያው ቋቸው ይናገራሉ። ስደት የሚያስከትለውን ችግር ደግሞ በተግባር የተመለከቱ ሰው ናቸው። አብዛኛውን ጊዜ ግን በሚያጋጥሟቸው የተለያዩ መሰናክሎች ላይ ትኩረት አድርገው ከማማረር ይልቅ ተመስገን ብሎ ለተሻለ ሥራ መነሳትን... Read more »
አቶ ታደለ ካሳ ይባላሉ። በኢንቨስትመንት መዳረሻነቷ በምትታወቀው ደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ አካባቢ በ1967 ዓ.ም ነው የተወለዱት። ለቤተሰባቸው ሰባተኛ ልጅ ናቸው። አባታቸው ወታደር ናቸውና እርሳቸውም ያደጉት በወታደር ካምፕ ውስጥ ነው። በልጅነታቸው ወላጅ አባታቸውን ቢያጡም... Read more »
እናት የጡቷን ወተት፣ የእጇን ጉርሻ ለልጇ እንደምተለግስ ሁሉ አዲስ የጀመሩትን የስራ ዘርፍም ወደልጃቸው አሸጋግረዋል። ከታሸገ ምግብ ጋር የተያያዘው የንግድ ዘርፋቸው በበርካቶች ዘንድ ታውቆ ገቢ ማስገኘት እንዲችል አድርገዋል። የማታ የማታ ግን የለፉበትን ውጤት... Read more »