በኪነ ጥበብ ውስጥ የአንዲት አገር ምንነት ይታያል። ምክንያቱም ኪነ ጥበብ የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው። ሃያል የሚባሉ አገራት ገናናነትን ያገኙት በኪነ ጥበብ ነው። ለምሳሌ አሜሪካና ህንድን የምናደንቃቸው ሁላችንም አሜሪካም ሆነ ህንድ ሄደን አይደለም።... Read more »
ደራሲና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ በአንድ መድረክ ላይ ስላጋጠመው ገጠመኝ በተናገረው ጉዳይ ልጀምር። መቼም ደራሲ አስተዋይ ነውና ከአንድ ጎበዝ መምህር ያስታወሰውን ለታዳሚው አካፍሏል። በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት በቀላሉ ማስረዳት የሚችሉ መምህራን ቢኖሩን ሁላችንም... Read more »
‹‹ማረሚያ ቤት ወይስ እስር ቤት?›› የሚለው ጥያቄያዊ ዐረፍተ ነገር ለብዙ ዘጋቢ ፊልሞችና መጣጥፎች ርዕስ ሆኗል። በአንዳንድ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ዘጋቢ ፊልም፤ እንዲያውም ‹‹እስር ቤት›› የሚለው አልመጥን ብሎ ‹‹ማሰቃያ ቤት›› በሚል ተተክቷል። የብሮድካስትም ሆነ... Read more »
ባለፈው ሳምንት በያዝነው ቀጠሮ መሰረት እነሆ ስለፊላ ሙዚቃ ምንነት ጊዜ ሰጥተን ልናወራ ነው። ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነን። ስለዚህ የሙዚቃ አይነት ብዙም አልተባለም። ስለውጭው ዓለም እንጂ ስለራሳችን እንደማናጠና እና እንደማናውቅ አንዱ መገለጫችን ነው።... Read more »
‹‹ከእኛው የወጣ ጠማማ ነው ጉድ የሠራን›› የሚለው የዛፎች አባባል የኢትዮጵያንና የአፍሪካን ነባራዊ ሁኔታ ይገልጻል። ሌሎች የአፍሪካ አገራት ምን እንደሚሉ መደምደም ባይቻልም የኢትዮጵያ ምሁራንና ፖለቲከኞች የሚሉትን ግን ሁላችንም እናውቃለን። የፖለቲካም ሆነ የታሪክ ተንታኝ... Read more »
የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። የሬክታንግል ቅርጽ አለው። ስሪቱ ከብረት ነክ ነገሮች ነው። አፍ ላይ ከወዲያ ወዲህ በማንቀሳቀስ ድምጽ እንዲያወጣ ይደረጋል። በዚህ መሳሪያ ጨዋታ ውስጥ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ከንፈርና ምላስ ናቸው። አጨዋወቱም አየር... Read more »
ቅኔ ትርጉመ ብዙ ቃል ነው። ብዙ ጊዜ የምንሰማው ግን በቤተ ክህነትና በአብነት ተማሪዎች ዘንድ ነው። ቅኔ ሲባልም ለብዙዎቻችን ቀድሞ ትዝ የሚለን የአብነት ተማሪዎች የሚሉት የግዕዝ ቅኔ ነው። ይህ ደግሞ ለብዙዎቻችን አይገባንም። ለብዙዎቻችን... Read more »
የስነ ጥበብ ሰዎች አንድ የሚሉት ነገር አለ። ‹‹አርቲስት›› የሚለው ቃል የሚያገለግለው ለሠዓሊ ነው። ‹‹አርት›› የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የቅርጻቅርጽና የሥዕል የፈጠራ ሥራዎችን የሚገልጽ ነው። እርግጥ ነው ሌሎች የኪነ ጥበብ ሥራዎችም የፈጠራ ውጤቶች ናቸው።... Read more »
ይህ የበጋ ወቅት ነው። በበጋ ወቅት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የእረፍት ወቅት ነው። በእንዲህ አይነቱ የእረፍት ወቅት ደግሞ ጥምቀት፣ ሰርግና ሌሎች ጉዳዮች ይበዛሉ። እነዚህ ወቅቶች የጨዋታና የደስታ ናቸው። ወጣቶችና ልጅ አገረዶች የደስታ ጊዜያቸው... Read more »
ዕደ ጥበብ ልክ እንደ ባህል ሁሉ የአንድ ማህበረሰብ መገለጫ ነው። አንድን መገልገያ ዕቃ በማየት የየትኛው አካባቢ (ማህበረሰብ) መገልገያ እንደሆነ እናውቃለን። ለዚህም ነው በባህል ፌስቲቫል ላይ ባህላዊ የመገልገያ ዕቃዎች ለዕይታ የሚቀርቡት። ምናልባት አሁን... Read more »