ግንቦት እና የታሪክ ድርሳናት

ዛሬ ግንቦት ስምንት ነው። በደርግ ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተደረገበት። ትናንት ደግሞ ግንቦት ሰባት ነበር። ግርግር ተፈጥሮበት የነበረው የ1997 ዓ.ም ምርጫ የተደረገበትና በስሙም ፓርቲ የተቋቋመበት። የፊታችን ሐሙስ ደግሞ ግንቦት 13 ነው። የደርግ... Read more »

ኪነ ጥበብ እና መልዕክት

ኪነ ጥበብና መልዕክቱን በተመለከተ በኪነ ጥበብ ሰዎች እና በፖለቲከኞች፣ በኪነ ጥበብ ሰዎችና በተራው ተመልካች፣ በራሳቸው በኪነ ጥበብ ሰዎችና በኪነ ጥበብ ሰዎች መካከል ክርክሮች አሉ። ከኪነ ጥበብ በተለይም በስነ ጽሑፍ ውስጥ ያሉ ምሁራን... Read more »

ኢትዮጵያ እና አርበኝነት

የፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 27 ለ79ኛ ጊዜ የሚከበረው የአርበኞች ቀን ነው። ይህ የድል ቀን በየዓመቱ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት አደባባይ በድምቀት ይከበር ነበር። በዚህ ዓመት ዓለም አቀፉ የኮሮና ወረርሽኝ አልፈቀደልንም። ሆኖም ግን... Read more »

በአገራቸው የማይታወቁት የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅኝቶች

ወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ ጭንቀት ከሆነ ወራት ተቆጥረዋል።መገናኛ ብዙኃንም ሙሉ ሽፋናቸው ስለዚሁ አስከፊና አስጨናቂ ወረርሽኝ ከሆነ ሰነባብቷል። ባለፈው ሳምንት በአንድ የሬዲዮ ጣቢያ ላይ አንድ የስነ ልቦና ባለሙያ ሲናገሩ ሰማሁ።ባለሙያው ከኮሮና... Read more »

የፋሲካ ሰሞን ሰርግ እና ጨዋታዎች

የዘንድሮ ፋሲካ እንደተለመደው አይነት የበዓል አከባበር አይከበርም። ዓለም አቀፍ ሥጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአገራችንም ጭንቅ መሆን ከጀመረ እነሆ አንድ ወር አሳለፍን። የተያዙ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ህይወታቸው የሚያልፍም አንድ ሁለት እያልን መቁጠር... Read more »

የባህል መድኃኒት ጥበብ

ከባህል መድኃኒት አዋቂዎች የሚገርመኝ ነገር መጀመሪያ ማሰባቸው ነው። መድኃኒት መሆኑ ከታወቀ በኋላማ ማንም ይጠቀመዋል። ግን ከቅጠሎች (ሥራሥሮች) ሁሉ ለይተው ይሄኛው መድኃኒት ሊሆን ይችላል ብለው ማሰባቸው እና ህመምተኞችን ማዳናቸው ትልቅ ብቃትን የሚጠይቅ ነው።... Read more »

የኮንታጅን ፊልም ትንቢት

የፊልሙ ርዕስ፡- ኮንታጅን ፀሐፊ፡- ስኮት በርንስ ዳይሬክተር፡- ስቴቨን ሶደርበርግ የተሰራበት ዘመን፡- እ.አ.አ 2011 የፊልሙ ርዝማኔ፡- 1:46 ከዘጠኝ ዓመታት በፊት በሆሊውድ አማካኝነት የተሰራ ምናባዊ የፈጠራ ውጤት ነው:: ‹‹ልብወለድ የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው›› ቢባልም... Read more »

የዓባይ ስንኞች ሲናገሩ

ዓባይ ለግብጽ የኃይል ምንጭ ሲሆን ለኢትዮጵያ ደግሞ የጥበብ ምንጭ ነው። ዓባይ ‹‹ከኢትዮጵያና ከግብጽ ማንን ታውቃለህ?›› ተብሎ ቢጠየቅ ‹‹ኢትዮጵያን›› ማለቱ አይቀርም። ምሁራን አንድ የሚሉት ነገር አለ። ይሄውም፤ ግብጽ ውስጥ ከህፃን እስከ አዋቂ፣ ከአርሶ... Read more »

ኮሮናና ኮርና

ሰሞኑን በዓለም ዙሪያ መነጋገሪያ ብቻ ሳይሆን መተሳሰቢያ ርዕስ በመሆን እያሰባሰበን ያለው ርዕስ ኮሮና ወይም ኮቪድ -19 ሆኗል።ሁሉም የሰው ዘር በእርግጥም በአንድ ቃል የተነጋገረበት የተወዛገበበትና ዋነኛ ዒላማ የሆነ አርዕስት ሆኗል ።አርዕስት መሆኑና መነጋገሪያና... Read more »

የሴት ደራሲያን ቁጥር ለምን አነሰ?

የደራሲዎች ሕይወት ለብዙዎቻችን ግልጽ ነው። በእርግጥ የሁሉም ደራሲዎች አይደለም፤ የአብዛኞች ነው ማለት ግን እንችላለን። ይሄውም ሕይወታቸው የቅንጦት አለመሆኑ ነው። ለቁሳዊ ነገሮች ብዙም ቦታ የላቸውም። አለባበሳቸውም ሆነ አካላዊ ገፅታቸው ዘረክረክ ያለ ነው። ይሄ... Read more »