
የስብሰባ ዋና ዓላማ ምንድነው? ተብሎ ቢጠየቅ ያን ያህል ውስብስብና ሰፊ ማብራሪያ የሚጠይቅ አይመስለኝም። የስብሰባ ዋና ዓላማ በአንድ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመወያየት የሚደረግ እና ለችግሮች መፍትሔ ለማስቀመጥ ነው። ሥልጠና ደግሞ በአንድ ጉዳይ ላይ... Read more »

ማህበራዊ ደህንነቱ የተረጋገጠ ሕዝብ ማህበራዊ ፍትህና ተጠቃሚነቱ ይበልጥ ይረጋገጣል። ማህበራዊ ችግሮቹም ተቀርፈው ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል እንደሚኖር ሁሉንም የሚያስማማ ሐቅ ነው። በመሆኑም ማህበራዊ ችግሮችን በመቅረፍ ማህበራዊ ደህንነትን በማረጋገጥ ሂደት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከፍተኛ... Read more »

ከአስር ቀን በፊት ነው። አራት ኪሎ ከምሠራበት መስሪያ ቤት ወጥቼ ወደ ፒያሳ ለመሄድ ታክሲ መያዣው ጋ ሄድኩ። ስሄድ ብዙ የቆሙ ሰዎች አሉ። የምሄድበት ቦታ ቅርብ ከሆነ ቆሞ ታክሲ የመጠበቅ ልምድ የለኝም። በእግሬ... Read more »

አንዳንድ ሆሄያት ይምታቱብኛል። “ን” ለማለት አስቤ “ኝ” ብዬ የምጽፍበት አጋጣሚ ብዙ ነው።ለምሳሌ በዚህ ጽሑፍ ርዕስ ላይ “ሽኝት” ብዬ የጻፍኩት “ሽንት” ለማለት ፈልጌ ነው። ስለዚህ ርዕሱን “ውሃ ሽንት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች” ብላችሁ አስተካክላችሁ... Read more »

የጥምቀት ዕለት ማታ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ላምበረት አካባቢ የሚገኝ አንድ ሥጋ ቤት ገባን:: ቤቱ አዲስ ይመስላል፤ እዚያ አካባቢ ብዙ ጊዜ ተንቀሳቅሼ ስለማውቅ ከዚያ በፊት ብዙም አይቼው አላውቅም:: ለማንኛውም ከዚህ ቤት ገብተን ምግብ... Read more »

ፍቅር መልክ ቢኖረው እላለው..እምነት አካል ነፍስ ቢኖረው እላለሁ.. ሁሉም በከዱኝ ሰዓት አብሮኝ የቆመ አንድ ወዳጅ አለኝ..ኪም የተባለ። ኪም ሰው አይደለም..ውሻ ነው። ከእምነት፣ ከጽናት፣ ከፍቅር ጋር የተበጀ ውሻ። ነፍሴ ከነፍሱ ያፈነገጠችበት እለታት የላትም።... Read more »
ሁሌ ከእንቅልፌ የሚቀሰቅሰኝ የአያቴ ሰላላ ድምጽ ነው። ‹ማሞ..አንተ ማሞ? ትለኛለች..ካልጠፋ ስም ማሞን መርጣ። አያቴ ሳትጠራኝ ውላ አታውቅም..ቀኑ የሚመሸው እየጠራችኝ ነው፡፡ ማሞ አያቴ ያወጣችልኝ ስም ነው።ምን ማለት እንደሆነ ዛሬም አልደረስኩበትም። ከመዝገብ ስሜ ውጭ... Read more »

በብዙ የቀብር ስነስርአቶች ላይ ተገኝቼ አውቃለሁ። ብዙዎቹ ሟቾች በሕይወት እያሉ የማላውቀው መልካምና የሚያስቀና አዲስ ማንነት ተችሯቸው የሕይወት ታሪካቸው ሲነበብ ታዝቤያለሁ። እንዲህ ዓይነቱን ሁኔታ ስመለከት ብዙ ጊዜ ለራሴ፤ “ለዚያች ሰዓት ብቻ ፈጣሪ የሟቹን... Read more »
በወርሀ ታኅሳስ ዕለተ ቅዳሜ አንድ ቀን ከመሥሪያ ቤት ወጥቼ ወደ ማደሪያዬ ለመንጎድ ተነሳሁ። ከቢሮዬ እንደወጣሁ ዓይኖቼ ታክሲ ወደሚያዝበት አቅጣጫ አማተሩ። ትንሽ ሄድ እንዳልኩ “እ ና ትህ እን…….” የሚል ድምጽ ሰማሁ አንገቴን ወደ... Read more »

ባለፈው እሁድ ታኅሳስ 23 ቀን (ጃንዋሪ 1) የነጮች አዲስ ዓመት መግቢያ ቀን ነበር። የአሜሪካው የቴሌቭዥን ጣቢያ ሲ ኤን ኤን ከዋዜማው ጀምሮ ከፍተኛ ሽፋን ነበር የሰጠው። በዕለቱ ደግሞ ሙሉ ቀን ቀጥታ ሥርጭት እና... Read more »