የሞባይል ስልክ አጠቃቀም እና መዘዙ

ዘመናዊነት ካመጣቸው ችግሮች አንዱ ተፈላጊው መረጃ ሁሉ በስልካችን በኩል መምጣቱ እና ስልካችንን ለእርስ በርስ ግንኙነት፣ ለማኅበራዊ ሚዲያ፣ ለጌሞች እና ለመሳሰሉት ተጨማሪ ተግባራት ለረጅም ሰዓታት መጠቀም የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሞባይል ስልክ... Read more »

ጆሯችን የለመደው – ልቦናችን የዘነጋው

 አንዳንዴ የነገሮችን መደጋገም ጆሯችን ይለምድና ልባችን ይደነድናል። እንዲህ በሆነ ጊዜ ድንጋጤ ይሉት ስሜት ከውስጣችን ይርቃል። ሁኔታው እንደሁልጊዜው በጆሯችን አልፎ በስሱ ነክቶን ሲያልፍ ሳናስበው ከነገሮች እንስማማለን። ይህኔ መቼም ቢሆን ዜናው አልያም መረጃው ብርቃችን... Read more »

‘‘ይትባረክ እንደ አብርሃም…’’ብለን ሳንጨርስ…?

ለአቅመ ሔዋን የደረሰች ኮረዳንና ለአቅም አዳም የደረሰን ጎረምሳ አንች ትብሽ በአንተ ይብስ በሚል ቃልኪዳን አስተሳስራ ገመናቸውን ሸፍና የምታኖራቸው፤ በደሴት ላይ ያለች መርከብ መሳይ ህይወት ናት። ተባብረው ጀልባዋን መቅዘፍ ከቻሉ ሞገዱን፤ ውሽንፍሩን፣ ማዕበሉን... Read more »

ለምን ይሆን መመሪያ የማናነበው?

 ‹‹ማንበብ ልማዳችን አይደለም›› ሲባል ለመጽሐፍ፣ ጋዜጣና መጽሔት ብቻ ይመስላል፡፡ በአንድ ዓረፍተ ነገር ወይም ሐረግ ወይም በአንዲት ቃል ብቻ የተጻፉ ጽሑፎችንም አናነብም፡፡ አንድን ነገር ምን እንደሆነ የሚገልጽ ጽሑፍ ተጽፎ ልብ አንለውም፤ ይልቁንም በግምትና... Read more »

በወረት የቀሩ ነገሮች…..

ሰው በባህሪው ስልቹ ነው፣ ሰው ወረተኛ ነው፣ ዛሬ የያዘው ወርቅ ነገ መዳብ ይመስለዋል። ዛሬ ያመሰገነውን ነገ ሊኮንነው ይችላል። አሁን የሳመውን አፍታም ሳይቆይ ይነክሰዋል። ሰው ወረተኛ ብቻ አይደለም፣ ራስ ወዳድም ጭምር ነው። ምንም... Read more »

የፕላስቲክ ከረጢቶች መዘዝ

 አዲስ አበባን በመሳሰሉ ከተሞች አነስተኛ ሸቀጣ ሸቀጦች በተለይ እንደ ጫት ያለ ቅጠላ ቅጠል፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ ጥራጥሬ፣ ፍራፍሬ፣ ምግብና ወዘተ ስንሸምት ለመያዣነት የምንጠቀመው የፕላስቲክ ከረጢቶችን (ፌስታል) ነው፡፡ ቀድሞ ካኪ/ኪስ ወረቀት እንጂ ፌስታል ለቁሳቁስ... Read more »

ሙያን መውደድ ለራስ ወይስ ለሌሎች?

ሰሞኑን አንዲት የቤት ሰራተኛ ሕጻን ልጅ ይዛ ጠፍታ በፖሊስ ጥበባዊ የምርመራ ስልት ተገኝታለች፡፡እንዲህ አይነት የፖሊስ የምርመራ ጥበቦች ያስደምማሉ። መኖር ማለት እንዲህ ህሊናን የሚያረካ ሥራ ሲሰራ ነው ያሰኛል፡፡ ‹‹አሁን እኔም አገሬን አገለገልኩ ነው... Read more »

ስድብ ያለመሰልጠን ምልክት ነው

  በዚህ ዘመን ከሥራም ሆነ ከተለያየ ጉዳይ ፋታ ሲገኝ ምን ተባለ? ለማለት ብዙዎች ከሰው ምላሽ አይጠብቁም። የእጅ ስልክ አንስቶ ማህበራዊ ድረ ገጾችን(ሶሻል ሚዲያ) ፈተሸ ፈተሸ ማድረግ በቂ ነው። ማህበራዊ የትስስር ገፆች ከእውነቱ ውሸቱ... Read more »

ስብሰባ(ሥልጠና) እና ስልክ

የስብሰባ ዋና ዓላማ ምንድነው? ተብሎ ቢጠየቅ ያን ያህል ውስብስብና ሰፊ ማብራሪያ የሚጠይቅ አይመስለኝም። የስብሰባ ዋና ዓላማ በአንድ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመወያየት የሚደረግ እና ለችግሮች መፍትሔ ለማስቀመጥ ነው። ሥልጠና ደግሞ በአንድ ጉዳይ ላይ... Read more »

በጎ ፍቃድ በዓላትና ክረምትን ለምን ይጠብቃል?

 ማህበራዊ ደህንነቱ የተረጋገጠ ሕዝብ ማህበራዊ ፍትህና ተጠቃሚነቱ ይበልጥ ይረጋገጣል። ማህበራዊ ችግሮቹም ተቀርፈው ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል እንደሚኖር ሁሉንም የሚያስማማ ሐቅ ነው። በመሆኑም ማህበራዊ ችግሮችን በመቅረፍ ማህበራዊ ደህንነትን በማረጋገጥ ሂደት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከፍተኛ... Read more »