አከራይም ነፃነት ይፈልጋል!

 በአከራይና ተከራይ ዙሪያ ብዙ ተብሏል፤ እኔን ጨምሮ በዚሁ በትዝብት ዓምድ እንኳን ብዙ ተብሏል። በየመገናኛ ብዙኃኑ የሚሰጠው የአከራይና ተከራይ ትዝብት ግን የአከራዮች ክፋትና ጭካኔ ላይ የሚያተኩር ነው። በአከራዮች በኩል ያለው ችግር ብዙ ስለተባለበት... Read more »

የሀገር ምርትን የመጠቀም ችግር የግንዛቤ ወይስ…..?

ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ ከምታቀርበው ምርት ይልቅ ከውጭ ገበያ የምትሸምተው እንደሚልቅ ይታወቃል። ይህ በዋናነት የሆነው የሀገር ውስጥ ምርት አቅርቦት ከተጠቃሚው ፍላጎት ጋር ባለመጣጣሙ ይሁን እንጂ፣ ዜጎች የአገራቸውን ምርት የመጠቀም ዝቅተኛ ልምድ ያላቸው መሆኑም... Read more »

ዕውቀት ለምን ወደ ሥልጣኔ አልወሰደንም?

 በትምህርት ሂደት ውስጥ የሚጠቀሱ ሦስት ደረጃዎች አሉ። ዕውቀት፣ ክህሎት እና አስተዋይነት(attitude)። ሦስተኛውን ደረጃ(attitude) በትክክል ሊገልጸው የሚችል የአማርኛ አቻ ቸገረኝ፤ ብዙም ሲባልበትም አንሰማም። ጥቅል ትርጉሙ ግን ከዕውቀት(knowledge) እና ክህሎት(Skill) በኋላ የሚገኝ አስተዋይነት፣ ሥልጡንነት፣... Read more »

ከሳይንስ የተጣሉ የበዓል ወቅት አመጋገቦች

ኢትዮጵያውያን ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ታላላቅ ሃይማኖታዊ በዓሎችን እያከበሩ ይገኛሉ። ህዝበ ክርስቲያኑ ባለፈው እሁድ ትልቁን የትንሳኤ በአል አክብሯል፤ በዚህኛው እሁድ ደግሞ ዳግማ ትንሳኤን ያከብራል። በሙስሊሙም ዘንድ ታላቁ የረመዳን ፆም ተጠናቆ ትናንት የኢድ አልፈጥር... Read more »

የመንግሥት ሠራተኛ ክብር ድሮ እና ዘንድሮ

‹‹ቅዳሜን ከሰዓት›› የተሰኘው የኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ቅርብ ጊዜ የተጀመረ (እኔ እንዳየሁት) አንድ አዝናኝ ፕሮግራም አለ:: ይሄውም ፈቃደኛ የሆኑ መንገድ ላይ የተገኙ ሰዎችን የግል ሕይወታቸውን የተመለከቱ የተለያዩ ጥያቄዎችን መጠየቅ ነው::... Read more »

 የሲስተም እና መመሪያ ነገር…

ባለፈው ሰሞን ለአንድ ጉዳይ በአቅራቢያዬ የሚገኝ ወረዳ ሄጄ ነበር።እንደተለመደው የወረዳው ግቢ በትርምስ ተሞልቶ ማን ለምን ጉዳይ እንደመጣ በማይታወቅበት መልኩ የቅዳሜ ገበያ መስሏል።እኔ የሄድኩት ደግሞ ወሳኝ ኩነት የሚባለው ከገበያም በላይ የሚደምቅ ቦታ ነው።በጊዜ... Read more »

 ‹‹ ቢቀር ዳቦ ድፊ – ጠላ ጥመቂ ነው ››

መቼም ዘንድሮ ይህ ማህበራዊ ሚዲያ ይሉት ጉዳይ አያሳየን የለም።ሰሞኑን ከአንዲት ወዳጄ ገጽ ደርሶ ያየሁት አንድ ወሬ በእጅጉ ሲያስደንቀኝ ከረመ። ነገሩ እንዲህ ነው። አንድ ከፍ ያለ ባለ ክሬም ኬክ ዙሪያው በቀለማት ደምቆ ከመሀሉ... Read more »

 የሞባይል ስልክ አጠቃቀም እና መዘዙ

ዘመናዊነት ካመጣቸው ችግሮች አንዱ ተፈላጊው መረጃ ሁሉ በስልካችን በኩል መምጣቱ እና ስልካችንን ለእርስ በርስ ግንኙነት፣ ለማኅበራዊ ሚዲያ፣ ለጌሞች እና ለመሳሰሉት ተጨማሪ ተግባራት ለረጅም ሰዓታት መጠቀም የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሞባይል ስልክ... Read more »

ጆሯችን የለመደው – ልቦናችን የዘነጋው

 አንዳንዴ የነገሮችን መደጋገም ጆሯችን ይለምድና ልባችን ይደነድናል። እንዲህ በሆነ ጊዜ ድንጋጤ ይሉት ስሜት ከውስጣችን ይርቃል። ሁኔታው እንደሁልጊዜው በጆሯችን አልፎ በስሱ ነክቶን ሲያልፍ ሳናስበው ከነገሮች እንስማማለን። ይህኔ መቼም ቢሆን ዜናው አልያም መረጃው ብርቃችን... Read more »

‘‘ይትባረክ እንደ አብርሃም…’’ብለን ሳንጨርስ…?

ለአቅመ ሔዋን የደረሰች ኮረዳንና ለአቅም አዳም የደረሰን ጎረምሳ አንች ትብሽ በአንተ ይብስ በሚል ቃልኪዳን አስተሳስራ ገመናቸውን ሸፍና የምታኖራቸው፤ በደሴት ላይ ያለች መርከብ መሳይ ህይወት ናት። ተባብረው ጀልባዋን መቅዘፍ ከቻሉ ሞገዱን፤ ውሽንፍሩን፣ ማዕበሉን... Read more »