የሚጠናው እንዲህ ነውን?

እኔማ ከዚህ በኋላ ጥናት አላምንም! ደግሞ እኮ የሬዲዮ ጣቢያዎች ወሬ ‹‹ጥናቶች እንደሚጠቁሙት›› እየተባለ ነው፡፡ ጥናት እንዲህ ከሆነስ ይቅርብኝ! ሰሞኑን የሥራ ቦታዬ ላይ እያለሁ አንድ የጥናት መጠይቅ እንዲሞላ ተሰጠኝ፡፡ ጥናቱን የሚሰሩት ሰው ከመገናኛ... Read more »

አጉል ኪነ ጥበብ ቢቀርስ?

ቀኑንና ወሩን በትክክል አላስታውስም(ታኅሣሥ ወር ውስጥ ይመስለኛል)። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለመሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አንድ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጀ። ያው እንግዲህ በቀጣይ ዓመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ወደ ሱስ... Read more »

የበግ ፍርምባ ወጥ

200 ግራም በሰይፍ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 250 ግራም የበግ ጉበት 250 ግራም የተጠበሰ የበግ ሳንባ 250 ግራም በደንብ ታጥቦ የተገነፈለ የበግ ጨጓራ 250 ግራም የወጥ ቅቤ 1 የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ 1 የሾርባ... Read more »

የጠቆረ እጅና እግርን በቀላሉ የማስለቀቂያ ዘዴዎች

እጅና እግሮቻችን በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠቁሩ ይችላል። እንዲህ መሆኑ ደግሞ ለእይታ ከማስቀየሙም በላይ መሳቀቅንና በራስ ያለመተማመንን ያስከትላል። ችግሩን ለማስወገድ ግን ከዚህ የሚከተሉትን ዘዴዎች መጠቀም እንችላለን። የሚያስፈልጉ አቅርቦቶች 1- ሎሚ 2- አንድ ማንኪያ ማር... Read more »

ለምን ተባለ?

 ዛሬ መሃል አዲስ አበባ እንሁን፤ በነገራችን ላይ በአንድ ሰፈር ውስጥ ብቻ ብዙ ትንንሽ ሰፈሮች ደግሞ ይኖራሉ፡፡ በተለይም አንዳንድ ሰፈሮች ሰፊ ስለሚሆኑ በውስጣቸው ንዑስ ሰፈሮችን የመያዝ ዕድላቸው ሰፊ ነው፡፡ እስኪ ካዛንቺስ አካባቢ እንቆይ፡፡... Read more »

‹‹አሳዳጊ የበደለው››

 ‹‹አሳዳጊ የበደለው›› ትል ነበር አያቴ ሕጻን ልጅ የሆነ ነውር ነገር ሲሰራ ካየች ፡፡ የምትሳደበውም ልጁን ሳይሆን አሳዳጊዎቹን ነው ፡፡ ምክንያቱም ልጁ ምንም አያውቅም ፡፡ ህጻናት የወላጆች የአስተዳደግ ውጤት ናቸው፡፡ ‹‹አሳዳጊ የበደለው›› ማለቷ... Read more »

የባከኑ እውቀቶች

በአንድ መድረክ ላይ አንድ የዕድሜ ባለጸጋ ንግግር እንዲያደርጉ ተጋበዙ። በአዳራሹ የሚበዙት ወጣቶች ናቸው። ወጣቶች ናቸው ማለት እንግዲህ ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ ነው (ኧረ ይሄ ወጣት አሁንስ ወቀሳ በዛበት)። የተጋበዙት አዛውንት ንግግራቸው በጣም... Read more »