ዛሬ የመስቀል በዓል ነው፡፡ እናም በዚህ ዕለት በስሙ የተሰየመውን መስቀል አደባባይ እናስተዋውቃችሁ፡፡ መስቀል አደባባይ ታዋቂ ቦታ ስለሆነ ራሱ ማጣቀሻ ይሆናል እንጂ ብዙም በሌሎች ማጣቀሻዎች ለመንገር ቢያስቸግርም እንሞክር፡፡ ከሜክሲኮ ወደ መገናኛ፤ ወይም ከታች... Read more »
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለን ነው። አንድ አፈንጋጭ ጓደኛችን ነበር፡፡ አፈን ጋጭ ያልኩበት ምክንያት ብዙዎቻችን የተስማማንባቸውን ነገሮች የሚጥስ ሀሳብ ስለሚያመጣ ነው፡፡ አለ አይደል አንዳንዴ በጋራ የምንስማማባቸው ነገሮች? አለ አይደል የሆነ የማንደፍራቸው ነገሮች? እነዚያን ነገሮች... Read more »
እሁድ መስከረም 21 ቀን 1978 ዓ.ም የወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ 46ኛ ዓመት ቁጥር 22 እትም “የፊልም ጣጣ” በሚል ርዕስ በፊልም ሥራ ወቅት የተከሰቱ ፈገግ ሚያደርጉ ሁለት ገጠመኞችን አስነብቦ ነበር። የፊልም ጣጣ ማናቸውም... Read more »
በ1900 ዓ.ም የመጀመሪያውን የአማርኛ ቋንቋ ልብ ወለድ መጽሐፍ ያሳተሙት ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረኢየሱስ ሕይወታቸው ያለፈው ከዛሬ 73 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት መስከረም 15 ቀን 1939 ዓ.ም ነበር። ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረኢየሱስ በ1860 ዓ.ም ጎንደር... Read more »
ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ዘመን ለኢትዮጵያ ጠበቃ በመሆን የተሟገቱትና በኢትዮጵያ ዙሪያ ስምንት መጽሐፍትን የጻፉት ወይዘሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ያረፉት ከ59 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት መስከረም 17 ቀን 1953 ዓ.ም ነበር። ወይዘሮ ሲልቪያ ፓንክረስት... Read more »
ለበዓል ወደ ቤተሰብ በሄድኩበት አጋጣሚ አንድ ጓደኛዬን አገኘሁት። ይህ ጓደኛዬ አብረን የተማርን ሲሆን እሱ እዚያ የተማርንበት ትምህርት ቤት ውስጥ መምህር ሆነ። በተገናኘን ቁጥር ያለፈ ትዝታችንን እያነሳን እንጫወታለን። በዚህ ዓመትም ተገናኝተን ተጫወትን። በጨዋታችን... Read more »

ለአማርኛ ቋንቋ ሥነጽሑፍ እድገት ከፍ ያለ አስተዋፅኦ ያበረከቱት ደራሲ ፣ ባለቅኔና ዲፕሎማቱ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ህይወታቸው ያለፈው ከ81 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት መስከረም 9 ቀን 1931 ዓ.ም ነበር። ብላቴን ጌታ ኅሩይ... Read more »
መስከረም የሚለው ቃል በኪነ ጥበብ ሰዎች ዘንድ ተደጋግሞ የሚጠራ ወር ነው። በእርግጥ ስነ ቃሎቻችንም ለመስከረም ሳያዳሉ አይቀሩም። ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም፣ መስከረም በአበባው ሰርግ በጭብጨባው፣ በመስከረም ጤፍ እርሻ ዝናብ ሲያባራ ወደ ዋሻ... Read more »

ወታደራዊው ስብስብ ደርግ በአፈሙዝ ኃይል ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴን ከዙፋናቸው አውርዶ ስልጣን የተቆጣጠረው ከ 45 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት መስከረም ሁለት ቀን 1967 ዓ.ም ነበር፡፡ ንጉሱን ከስልጣን ለማውረድ አስቀድሞ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን... Read more »

ጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ 42 ኪሎ ሜትር በባዶ እግሩ ሮጦ የወርቅ ሜዳሊያ በማጥለቅ አኩሪ ገድል የፈጸመው ከ 59 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጳጉሜን 5 ቀን 1960 ዓ.ም ነበር፡፡ አበበ በ1960ው... Read more »