ትውልድ ቀራጺው ደራሲ

ፈላስፋ ፣ ባለቅኔ ፣ ጸሐፊ ተውኔት ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል የተወለዱት ከ103 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥቅምት 23 ቀን 1909 ዓ.ም ነበር። ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል... Read more »

የአንድነት ፓርክ ብዙ ነገሮች

 ወደዚህ ቦታ መግባት ኢትዮጵያን በአራቱም አቅጣጫ ጎብኝቶ ዞሮ እንደመመለስ ማለት ነው፡፡ በቃ እዚህ ፓርክ ውስጥ ሙሉዋ ኢትዮጵያ አለች፡፡ ተፈጥሮ አለ፣ ሰው ሰራሽ ጥበብ አለ፣ ታሪክ አለ፡፡ አንዳንድ ነገሮችን አይተን የሆነ ስሜት ይፈጥርብናል፤... Read more »

አዲስ ዘመንድሮ

 ሐሙስ ጥቅምት 1o ቀን 1959 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ 26ኛ ዓመት ቁጥር 548 ዕትም “ልሰርቅ ሔጄ ጠጅ አስክሮኝ አስያዘኝ” በሚል ርዕስ የአንድ ሌባን ታሪክ እንደሚከተለው አስነብቧል፡፡ ልሰርቅ ሔጄ ጠጅ አስክሮኝ አስያዘኝ... Read more »

የጀግናው አትሌት ስንብት

ግናው አትሌት አበበ ቢቂላ በ 41 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ከ46 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥቅምት 15 ቀን 1966 ዓ.ም ነበር። ሻምበል አበበ ቢቂላ ከአዲስ አበባ 130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ... Read more »

ሥራ ፈላጊ እና ሥራ ቀያሪ

 ጎበዝ አንድ ልብ ያልተባለ ነገር አለ። ሥራ ፈላጊዎች ማስታወቂያ የሚያነቡባቸውን ቦታዎች በማየት ‹‹አቤት የሥራ አጥ ብዛት›› ይባላል። በተለይም አራት ኪሎ ያለው የማስታወቂያ ሰሌዳ እና ጋዜጣ ማንበቢያ ብዙ ሥራ ፈላጊዎች ይበዙበታል። ያ! ሁሉ... Read more »

ሥራና ህይወታቸውን አንድ ያደረጉ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ

ዕውቁ ደራሲ ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ የተወለዱት ከ 110 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት ጥቅምት ሰባት ቀን 1902 ዓ.ም ነበር። በፍቅር እስከመቃብር 19ኛ ዕትም የጀርባ ሽፋን ላይ የተጻፈው የደራሲው አጭር የሕይወት ታሪክ እንደሚያትተው... Read more »

‹‹ፍሬው›› ሲገባ፤ አለው ወከባ!

 አሁን ወቅቱ የፍሬው ወቅት ነው። እርግጠኛ ነኝ እኔ ማለት የፈለኩት አልገባችሁም። አይፈረድባችሁም፤ የጥቅምት ወር የፍሬ ወቅት ነው። አበባው አብቦ የሚጎመራበት፣ እሸት የሚደርስበት፣ በአጠቃላይ ብዙ የሰብል አይነቶች የሚያፈሩበት ስለሆነ የፍሬ ወቅት መሆኑ ግልጽ... Read more »

አዲስ ዘመንድሮ

 እሁድ ሰኔ 13 ቀን 1963 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ 31ኛ ዓመት ቁጥር 244 ዕትም “የከብቶች ምላስ እየቆረጡ የሰረቁ በእሥራት ተቀጡ” በሚል ርዕስ ተከታዩን ወንጀል ነክ ዘገባ አስነብቦ ነበር። የከብቶች ምላስ እየቆረጡ... Read more »

ለዓድዋ ጦርነት ጉዞ የተጀመረበት ቀን 124ኛ ዓመት መታሰቢያ

ንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ መስከረም 7 ቀን 1888 ዓ.ም የውጫሌ ውልን እንደማይቀበሉና ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ከወራሪ ጠላት እንዲከላከሉ የሚያሳስብ ታሪካዊ አዋጅ ካስነገሩ በኋላ፣ ጦራቸውን ይዘው ከአዲስ አበባ ወደ ዓድዋ ጉዞ የጀመሩት... Read more »

የራስ ተፈሪ የስልጣን ጉዞ

ራስ ተፈሪ መኮንን በንግስተ ነገስታት ዘውዲቱ እጅ ዘውድ ጭነው ንጉስ ተፈሪ የተባሉት ከ91 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት መስከረም 27 ቀን 1921 ዓ.ም ነበር። በ1909 ዓ.ም የልጅ ኢያሱን ከሥልጣን መውረድ ተከትሎ ዘውዲቱ ንግስተ... Read more »