
ባለፈው ሳምንት ስለሀርሞኒካ በሰፊው አስነብበናል። የመገናኛ ብዙኃን ከአገራችን ባህላዊ ነገሮች ይልቅ የውጭውን ማስተዋወቃቸው ለባህላዊ ነገሮች መረሳት ምክንያት መሆናቸውንም ወቀስ አድርገን ነበር። ታዲያ ይህን የወቀሰ ጋዜጠኛ ራሱስ ምን አስተዋዋቂ አደረገው ማሰኘቱ አይቀርም። ለመሆኑ... Read more »
የጥምቀት በዓልን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ኢየሱስ ክርስቶስ በ30 ዓ.ም በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውስ፤ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቅ በዓል ነው። በዓሉን በተመለከተ... Read more »
ባለፈው ማክሰኞ የተከበረው የገና በዓል ዕለት ካጋጠመኝ ልጀምር:: ሰዓቱ ማታ ነው:: ከላምበረት መናኸሪያ በዋናው መስመር ወደ ጉርድ ሾላ እየወረድኩ ነው:: በመንገዱ ግራና ቀኝ ያሉ ምግብና መጠጥ ቤቶች ሁሉ በባህል ዘፈኖች ደምቀዋል:: በቡድን... Read more »

የፈተና ኩረጃ የሰነፍ ተማሪ ምልክት ነው። የባህል ኩረጃ ደግሞ የሰነፍ ህዝብ ምልክት ነው። ሰነፍ ተማሪ ሲኮርጅ ለመኮረጅ ቀላል የሆኑ ነገሮችን ነው የሚኮርጀው። ምርጫ፣ እውነት ሐሰት፣ አዛምድ እና ባዶ ቦታ ሙላ የመሳሰሉትን በቀላሉ... Read more »
ከበርካታ ባህላዊና መንፈሳዊ እሴቶቻችን አንዱ ሥነ-ቃል ነው። በተለይም እሴትነቱ ከአገራዊና ህዝባዊ ፋይዳው አኳያ ሲመዘን ከዚህ በመለስ ሊባል የሚችል አይደለም። ይህ ፅሁፍም “የሥነቃል ምንነት”ን እና “የስነቃል ፋይዳ”ን ባጭሩ፤ ምናልባትም በማስታወሻ መልክ እንዲመልስ ሆኖ... Read more »
እዚህ ቦታ ላይ ሰማይንም መሬትንም ማየት አይቻልም።ወደላይም ተመልከት ወደታች የምታየው ጥቅጥቅ ደን ነው።ይገርምሃል ከዛፎች ሥር እንኳን መሬት ማየት አትችልም፤ የምታየው ጥቅጥቅ የሳር አይነቶችና ትንንሽ የቅመማቅመም ተክሎች ነው።ከትልቅ ዛፍ ሥር ትንንሽ ዛፍ ማለት... Read more »
የሽፋን ሥዕል እራሱን ችሎ እንደ አንድ የትምህርት አይነት የሚሰጥባቸው የተለያዩ አገራት አሉ። በነዚያ አገራት ራሱን የቻለ የጥናትና ምርምር ርእሰ ጉዳይ ሆኖ ይመረመራል፤ ይፈተሻል፤ ይተቻል፤ ይወደሳል። በአገራችን ግን ከዚህ የተለየ ነው። የሥነጽሑፍ መማሪያ... Read more »

የ መንግስት ሰራተኞችን ጠዋት ወደ ቢሮ እና ማታ ወደ ቤት የሚወስደው ሰማያዊው አውቶብስ (ፐብሊክ ሰርቪስ የሚባለው ማለት ነው) አብዛኞቹ ሾፌሮች ከጎልማሳነት በላይ ሲሆኑ አንዳንዶቹም ሽማግሌ በሚባለው ዕድሜ ላይ ያሉ ናቸው። በነገራችን ላይ... Read more »
ማንም እንደሚያውቀው የአንድ መጽሐፍ የሽፋን ሥዕል ጌጥ አይደለም። የሽፋን ሥዕል የግል ስሜት ማራገፊያም ሆኖ አያውቅም። እግረ መንገድ ካልሆነ በስተቀር ለገበያ ፍጆታ ይውል ዘንድም ሙያውም ሆነ ገፁ አይሹም። የሽፋን ሥዕል የተገኘ ቀለም ሁሉ... Read more »
በሁሉም ቋንቋዎቻችን የሚነገሩ ስነቃሎቻችን የተለያዩ ሰብአዊ ርእሰ ጉዳዮችን የማስተናገዳቸው አቢይ ጉዳይ እንግዳ ነገር አይደለም። የትየለሌ ጉዳዮችን ያነሳሉ፤ ይጥላሉም። ከእነዚህ መካከል “የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ነው።”፣”ላም እሳት ወለደች፤ እንዳትልሰው ፈጃት፣ እንዳትተወው ልጅ ሆነባት።” የሚሉትን... Read more »