ምርጫ 2013ን ተከትሎ የመንግሥት ምስረታ ዋዜማ ላይ እንገኛለን። ከበረከቱ ሀገራዊ ጉዳዮች ውስጥ የመንግሥት ምስረታው ቀዳሚው ሰሞነኛ ትኩረት ሆኗል። አሸናፊው ፓርቲ ተፎካካሪዎችን አብረው እንዲሰሩ ስልጣን በመስጠት ያሳየው አዲስ ባህል እንዲሁ ትኩረትን የሳበ ሰሞነኛ... Read more »
እቁብተኞቹ ተረኛውን እድለኛ ለማወቅ ከሳምንታዊ መሰባሰቢያቸው ቦታ ላይ ተሰባስበዋል። የእቁብ ማህበራቸው ዓመታትን ያስቆጠረ ማህበር ነው። እለተ እሁድ በእቁብ ድባብ ልዩ ሆኖ የሚያልፍ ቀን ነው። ድምቀቱም የሚመነጨው “ተረኛው እቁብተኛ ማን ይሆን?” ከሚለው መጠበቅና... Read more »
ድሮ ድሮ አፍቃሪዎች ፍቅራቸውን ለመግለጽ የተወጋ ልብ ያለበት ደብዳቤ ይልካሉ፡፡ የአሁኖቹ አፍቃሪዎች ምንአይነት ደብዳቤ ለአፈቀሩት ሰው እንደሚልኩ አላውቅም፡፡ በተለይም ተማሪዎች አካባቢ በጦር የተወጋን ልብ በመልእክት አድርጎ በጥንቃቄ እንዲደርሰው ለተፈለገው አካል እንዲደርስና ምላሽ... Read more »

እነሆ 2014! አንድ ብለን መቁጠር ጀመርን። ያለፈው ዓመት ወራቱና ቀናቱ ትዝታ ሆነው ከኋላችን ናቸው። የዘመናችንን ታሪክ ለመስራት የተገለጡ አዳዲስ ቀናት። በውስጣዊ ሰውነት በአዲስነት ለሚቀበለው ትርጉም የሚሰጥ። የለውጥ መንገድን የራሱ ላደረገ። በዘመን መለወጫ... Read more »

በንጉሡ ዘመን የንግድ ሥራ በሰፊው ለሚሰሩ ዜጎች በአንጻራዊነት የተመቻቸና መንግስታዊ ገደብና ቁንጥጫ እምብዛም ያልነበረበት እንደነበረ በወቅቱ በንግድ ሥራ ውስጥ ተሳትፎ ያደርጉ የነበሩ ሰዎች ይናገራሉ።የሸቀጥ ንግድን አቀለጣጥፎ በመስራት ውጤታማ መሆን የቻለ አንድ ግለሰብ... Read more »

“ቁራሊዮ፤ ቁራሊዮ…” የሚለው ድምጽ ሲሰማ የሰፈሩ ልጆች ግርር ብለው ይወጣሉ። የቁራሊዮው መምጣት የሚያስደስታቸው ቁራሊዮ ሥራውን ጨርሶ ሲሄድ ሁሌም እየደጋገመ የሚናገራትን ንግግር ለማድመጥ ነው። ንግግሩን ልጆቹ ሰምተው እርሱ ከአካባቢው እስከሚለይ ድረስ በዜማ ይደጋግሙታል።... Read more »

በሰፈር ውስጥ ያሉ ሆያ ሆዬ የሚሉ ታዳጊዎች ምክክር እያደረጉ ነው። ምክክራቸው ከሆያሆዬ ስለሚያገኙት ገንዘብ ነው። ገንዘቡ ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል፤ እንዲሁም እንዴት ሊከፋፈሉት እንደሚገባ ሞቅ ባለ ምክክር እየመከሩ ነው። ምክክሩን ተከትሎ ገንዘብ... Read more »

ኦሎምፒክ ከሚደረግበት ቦታ የሆነ ነው። እንደ አሁን በኮቪድ ምክንያት ነፃነት ተነፍጎ መንቀሳቀስ አስቸጋሪ ባልነበረበት የኦሎምፒክ ወቅት የተደረገ ታሪክ ነው። ቤተሰቡ በሀገራቸው የሚደረገውን ኦሎምፒክ ለመደገፍ ፕሮግራማቸውን አስተካክለው ክንውኑ ወደሚደረግበት ስፍራ ይሄዳሉ። የአስራ ሁለት... Read more »

ድንገት ሰዎች በተሰበሰቡበት አካባቢ ይደርስና “ቁም” ይላል፤ ሴት ከሆነች ደግሞ “ቁሚ”:: ለመጀመሪያ ጊዜ ድርጊቱን የታዘበ ሰው ደንግጦ ምላሽ ይሰጣል:: አካባቢዎችን እየቀያየረ ይህንኑ መልእክቱን ያቀርባል:: ግለሰቡን የሚያውቁ ሰዎች “አውቆ አበድ” ይሉታል:: አውቆ ያበደ... Read more »

አባት በልጆቹ ጉዳይ ዳኝነት መቀመጥ የዘወትር ተግባሩ ከሆነ ሰነበተ። በተለይ የመጨረሻ ልጁ ከሁሉም ወንድሞቹና እህቶቹ ጋር ተጣልቶ ጉዳዩ አባት ጋር ይደርሳል። አባትም ለልጁ ያለውን መሳሳት ስለሚያውቁ ሌሎቹ ጥፋተኛ ሆነው ላለመቅረብ ይጥራሉ። አንድ... Read more »