ሻጭን ከሸማች ሲያገናኝ የሚውለው ገበያ ሁሌም በግርግር አርፍዶ ያመሻል። ህይወታቸውን በስፍራው የመሰረቱ አንዳንዶችም በየቀኑ ወደዚህ ስፍራ ይመላለሳሉ። ይህ ቦታ ለብዙዎች የእንጀራ መገኛቸው ሆኗል። ሰርተውና ለፍተው በላባቸው የሚያድሩ ሁሉ አመሻሹን የድካማቸውን ያገኙበታል። ደንበኞችን... Read more »
ቅድመ- ታሪክ አዲሱ ትዳር በንዝንዝ ተጀምሯል። ነጋ ጠባ ጭቅጭቅ የሚሰሙት ጎረቤቶች የጥንዶቹን ጉዳይ የለመዱት ይመስላል። አባወራው ሚስቱን ከመሳደብ ባለፈ መደብደብና ማሰቃየቱን ቀጥሏል። ይህን የሚያዩ ብዙዎች ደግሞ በሚሆነው ሁሉ ያዝናሉ። ሰበብ ፈላጊው ሰው... Read more »
ገበሬው አባወራ በከፋ ሀዘን ውስጥ ከርመዋል። ሁሌም ብቻቸውን ሲሆኑ ይተክዛሉ፡ የሚያዋያቸው ወዳጅ ዘመድ ሲያገኙ ደግሞ የልባቸውን እያወጉ፡ የትናንቱን ከዛሬው ያነሳሉ። የትዳር አጋራቸው በሞት ከተለየቻቸው ቀናት ተቆጥረዋል። ሚስታቸውን አፈር አልብሰው ከተመለሱ ወዲህ በለቅሶ... Read more »
ዛሬ በተማሪዎች መካከል የእግር ኳስ ጨዋታ ይካሄዳል።ሁሌም ቢሆን በዚህ ሜዳ ላይ የሚኖረው ቆይታ ደማቅ እንደሚሆን ብዙዎች ያውቃሉ።ጨዋታው ባለ ጊዜ በርካቶች ከያሉበት ተገኝተው ቡድኖቻቸውን ይደግፋሉ፤ ተጫዋቾቹን ለማበርታትና የአቅማቸውን ለማድረግም የሚያህላቸው የለም። ሜዳው በዕድሜ... Read more »
ቅርበታቸውን የሚያውቁ ሁሉ ጓደኝነታቸውን ይመሰክራሉ። የሁልጊዜው አብሮነ ታቸው የፈጠረው ዝምድናም እስከቤተሰብ ትውውቅ አድርሷቸው ነበር። ውሎ ሲያድር ግን መቀራረባቸው ቀዝቅዞ መገናኘታቸው ቀናትን ያስቆጥር ያዘ። እንደቀድሞው ተፈላልጎ አብሮ መዋልን ትተው መራራቅን መረጡ። ይህን ያዩ... Read more »
ውድቅት ነው። ከእኩለ ሌሊት በኋላ። በዚህ ሰዓት ብዙዎች በእንቅልፍ ላይ ናቸው። በሮች ጠብቀው ተዘግተዋል። የእግረኞች ዳና አይሰማም። ከወዲያ ወዲህ የሚሉ ውሾች እንደወትሯቸው አካባቢውን ወረው መጯጯህ ጀምረዋል። በመንገዱ አንዳንድ ስፍራዎች ስካር ያናወዛቸው ጠጪዎች... Read more »
ሆሳዕና ተወልዶ ያደገው መኮንን ዋለ በትምህርቱ ከአምስተኛ ከፍል በላይ አልዘለለም። ሁሌም ግን ራሱን ለመለወጥ የተለየ ፍላጎት ቢኖረውም፣ሁኔታዎች እንዳሰበው አልሆን ይሉታል፤ አሁንም አርቆ ማሰብ ይጀምራል፤ ተቀምጦ ከመዋል ሰርቶ ማደር እንደሚበልጥ ገባው። ይህን ሀሳቡን... Read more »
በደብሩ መዳንን ናፍቀው፣ፈውስን ፈልገው የሚመላለሱ ብዙ ናቸው። በዚህች ቤተክርስቲያን አረፋፍዶ የሚያመሸው፣ ሰንብቶ የሚሄደው ጥቂት አይደለም። ውሎ አዳራቸውን ከደጃፏ ያደረጉ ምዕመናን በጠበሏ ተፈውሰው ለመዳን መክረሚያቸውን በስፍራው ካደረጉ ቆይተዋል። ወራትን በተሻገረ ቆይታቸው የነገውን መልካምነት... Read more »
ቅድመ -ታሪክ በፖሊሶች የምርመራ ክፍል ድንገት በር አንኳኩተው የገቡት ባለጉዳይ የሆነውን ሁሉ መናገር ጀምረዋል። አረፍ ብለው ሀሳባቸውን እንዲያስረዱ ወንበሩን ያሳያቸው መርማሪ በትዕግስት እያዳመጣቸው ነው።ሰውዬው በእጅጉ ስለመናደዳቸው ገጽታቸው ይመሰክ ራል። በአንገታቸው ቁልቁል የሚንቆረቆውን... Read more »
ቅድመ -ታሪክ አዲስ አበባ ቢወለዱም ዕድሜያቸው በወጉ ሳይጠና ወደ ገጠር ሊሄዱ ግድ ሆነ። የዛኔ ስልጤ አካባቢ የሚኖሩት ዘመዶቻቸው አቅም ደህና የሚባል ነበር። ይህ መሆኑ ደግሞ ለሕፃኑ አስተዳደግ የሚበጀው ገጠር መሆኑን ታምኖበት ወደ... Read more »