የመጨረሻው ችሎት

 አቶ አልይ ዳዌ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሀብሮ ወረዳ ቀበሌ 01 ውስጥ ይኖራሉ። ከወለዷቸው ልጆች መሀል በቅርቡ አንደኛውን በሞት አጥተዋል። ልጃችው ጎበዝና ብርቱ ገበሬ ነበር። አቅምና ጉልበት ባነሳቸው ጊዜ ከጎናቸው ሆኖ ሲያበረታቸው ቆይቷል።... Read more »

ልማደኛው ገዳይ

 ማንነቱን የሚያውቁ ሁሉ ስለ አጉል ባህሪው ይመሰክራሉ። ሁሌም በእልህና ቁጣው ይታወቃል። ቶሎ መናደድና ትዕግስት ማጣት መለያው ነው። እሱ ነገሮችን በመነጋገር መፍታት፣በመግባባት አብሮ መኖር ይሉት ነገር ገብቶት አያውቅም። ይህን ከሚያደርግ ይልቅ ኃይልና ጉልበት... Read more »

ቂም ያረገዙ ልቦች

 ሌሊቱ በጭርታ ተውጧል። በስፍራው ኮቴም ሆነ ድምጽ እየተሰማ አይደለም። አልፎ አልፎ በመንደሩ ውርውር የሚሉ ውሾች ግን ዛሬን በተለየ መጮህ ይዘዋል። ምክንያታቸው በውል ባይታወቅም አንድን ስፍራ በተለየ እየዞሩ ያለማቋረጥ ይጮሀሉ። የአካባቢው ነዋሪዎች ቤታቸው... Read more »

ሲነጋጋ…

 ቅድመ -ታሪክ በትምህርት የሚያምኑት ወላጆች የልጆቻቸውን መልካምነት ሲመኙ ኖረዋል:: እነሱ የንግድ ሰዎች ናቸው፡፡ ህይወታቸውን ለመምራት የሚያዋጣቸውን ሲሞክሩ ቆይተዋል፡፡ ሁሌም ልጆቻቸው ከእነሱ በተሻለ እንዲገኙ ይሻሉ፡: ይህ ይሆን ዘንድም የአቅማቸውን ሲያደርጉላቸው ኖረዋል፡፡ የዘወትር ምኞታቸው... Read more »

በተስፈንጣሪው ጩቤ… ቅድመ -ታሪክ

ልጅነቱን እንደ ዕድሜ እኩዮቹ ሲያሳልፍ በባህሪው ከሌሎች ይለይ ነበር። ረባሽነቱ፣ ተንኳሽነቱና ተደባዳቢነቱ ለብዙዎች ፈተና ሆኖ ቆይቷል። ያም ሆኖ በትምህርት ቤት ውሎ ቀለም ቆጠሮ ይመለሳል። ወላጆቹ የእሱን ተምሮ መለወጥ ይሹ ነበርና የሚያስፈልገውን ከማሟላት... Read more »

የውድቅት ተራማጆች

 ከትውልድ ሀገሩ ርቆ ለመውጣት ምክንያቱ ከወንድሙ ያለመስማማቱ ነበር። በልጅነቱ የትምህርት ዕድል ያለማግኘቱ ሲያበሳጨው ኖሯል፡፡ ያም ሆኖ ግን ዕድሜው ከፍ ሲል ትዳር ይዞ ልጅ በመውለዱ ደስተኛ ነበር፡፡ ይህ መሆኑ ብቻ ግን በቂ አልነበረም።... Read more »

ከጠጅ ቤቱ ደጃፍ

ሶስቱን ባልንጀሮች ከያሉበት አሰባስቦ ያገናኛቸው ‹‹እንጀራ›› ይሉት ምክንያት ነው።በአንድ አካባቢ ሲኖሩ በቀንስራ ከሚያገኙት ገቢ የሚጠበቅባቸውን የቤት ኪራይ ይከፍላሉ።ሰፈሩ ለእነሱ አቅም የሚመጥን መሆኑ ደግሞ ሌሎች እነሱን መሰሎችን ጭምር አበራክቷል። ሀይሌ ዳጣ ትውልዱ ከወላይታ... Read more »

ከእስር ወደ መቃብር

 ድንገት ያቃጨለው የእጅ ስልኩ ከነበረበት ሀሳብ ፈጥኖ አባነነው። ቆም ብሎ ወደ ኪሱ ገባና ሞባይሉን አወጣ። ደዋዩ የቅርብ ጓደኛው ነበር። ሰውዬው ከሰላምታ በፊት ቀጥታ ወደ ጉዳዩ ገባና ያለፋታ ያወራ ጀመር። ሃይሉ ከጓደኛው አንደበት... Read more »

ከዝምታው በስተጀርባ

ቅድመ -ታሪክ በልጅነቱ ደስተኛ ሆኖ አያውቅም። በየምክንያቱ መናደድና መቆጣት መለያው ሆኖ ቆይቷል። ብዙዎች ስሜቱን አውቀው ለመረዳት ይቸግራቸዋል። የሚቀርቡት ቢኖሩ እንኳን ቋንቋውን በወጉ የሚያውቁና በተለየ የሚያውቁት ብቻ ናቸው። ከብዙዎች በቀላሉ ያለመግባባቱ ደግሞ ለብስጭቱ... Read more »

የወታደሩ አፈሙዝ

የ2008 ዓም አዲስ ዓመት ክረምቱን ገፎ ብቷል። የአደይ አበባ ሽታና የአዲስ ጀንበር ብርሃን ምድሪቱን እያደመቀ ነው። የልጃገረዶች ጭፈራ በአቻ ወንዶች ሆታ ታጅቦ መስከረምን አጥብቷል። ይህ ወቅት ሁሌም ለፍጥረታት አዲስ እንደሆነ ነው። አሮጌው... Read more »