እምቢኝ! ባዩ መንገደኛ

ትውልዱ አዲስ አበባ አማኑኤል ከሚባለው ሰፈር ነው። ገና በወጉ ጡት ሳይጥል ነበር ወላጅ እናቱን በሞት ያጣው። የልጅነት ዕድሜውን ሳያጣጥም አባቱ ጉራጌ አገር ‹‹ጉንችሬ›› ከሚባል ስፍራ ወሰዱት። አባት የወላጆቻቸውን መሬት እያረሱ በሚያገኙት ገቢ... Read more »

የአባወራው ምላጭ

በድንገት ያቃጨለውን የእጅ ስልኳን ፈጥና አላነሳቸውም። ጥሪው አሁንም እየደጋገመ ነው። ስራ ላይ የነበረችው ወይዘሮ በዝግታ ተራምዳ ወደ ስልኩ ቀረበች። እጇን ሰንዝራ ስልኩን ከማንሳቷ በፊት ጥሪው ተቋረጠ። ጠጋ ብላ በሞባይሉ ግንባር ላይ የተመዘገበውን... Read more »

በአረቄ ቤቱ…

ቶሎሳ ዳቢ ልጅነቱን ያጋመሰው ከትምህርት ገበታ ጋር ነው:: የዛኔ ወላጆቹ ለእሱ የሚሆን አቅም አላጡም:: እንደ እድሜ እኩዮቹ ደብተር ይዞ ቀለም እንዲቆጠር ሲፈቅዱ ከልባቸው ነበር:: እንዲህ በሆነ ጊዜ የህጻኑ ቶሎሳ ደስታ ወደር የለሽ... Read more »

ውለታ ቢስ እጆች

የወልቃይቱ ወጣት የልጅነት ህይወቱን ያጋመሰው በትምህርት ገበታው ላይ ሆኖ ነው። ዕድሉ ቀንቶት የቀለም ‹‹ሀሁ››ን ለመቁጠር የታደለው ገና በጠዋቱ ነበር።የዛኔ እሱን መሰል እኩዮቹ ከእርሻ እየታገሉ ከከብቶች ጭራ ስር ሲውሉ ክፍሉ ሀጎስ ደብተር ይዞ... Read more »

በጨለማው መንገድ…

የገጠር ህይወቱ ከልጅነት እስከ ወጣትነት ዕድሜ አላዘለቀውም። በጠዋቱ የጀመረው ትምህርትም ቢሆን ከአምስተኛ ክፍል ሳይሻገር ባለበት ሊቋጭ ግድ ነበር። የቤተሰቦቹን ፍቅር ሳይጠግብ ቀዬውን ጥሎ ሲወጣ በዕድሜው እምብዛም የበሰለ አልነበረም። በስራ ፍለጋ ሰበብ ያጠፋውን... Read more »

የአማትና ምራት ችሎት

ቅድመ- ታሪክ ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች ስር ያሉ ቀበሌዎች አብዛኞቹ ገጠራማ የሚባሉ ናቸው። በነዚህ ስፍራ ያሉ በርካታ ነዋሪዎችም ህይወታቸው በግብርና ላይ ተመስርቷል። ጠዋት ማታ አፈር ገፍተው ፣በሬ ጠምደው የሚውሉበት... Read more »

በሬ ካራጁ

ቅድመ-ታሪክ ልጅነቱን እንደ ዕድሜ እኩዮቹ ሲቦርቅ ቢያሳልፍም ትምህርት ቤት ገብቶ ቀለም ለመቁጠር አልታደለም። ወላጆቹን በማገዝ ጊዜውን መግፋት ዕጣ ፈንታው ሆነ። ከፍ ማለት ሲጀምር ግን ወጣትነቱን በስራ ማሳለፍ እንደሚገባ አመነበት። ይህ አመኔታው ሩቅ... Read more »

የጨለማው ምስጢረኛ

ጸጋዬ ትውልድና ዕድገቱ ሞረትና ጅሩ አካባቢ ነው። ጅሩና የልጅነት ህይወቱ የሚጀምረው ደግሞ በቀለም ትምህርቱ ተቃኝቶ ነው። ቤተሰቦቹ አግዘውትና ዕጣ ፈንታው ሆኖ ፊደል መቁጠር የጀመረው ገና በጠዋቱ ነበር። ትምህርት ቤት ውሎ ሲመለስ ደብተሩን... Read more »

የአባት እንግዳ

ቅድመ -ታሪክ ሱሉልታ ተወልዶ ያደገው ወጣት በበርካታ ችግሮች መሀል ተመላልሷል። ወላጆቹ ድሆች መሆናቸው ያሻውን እንዲያገኝ ዕድል አልሰጠውም። የባልንጀሮቹ ወላጆች ለልጆቻቸው አዲስ ልብስ ሲገዙ እሱ ለእግሩ ጫማ አልነበረውም። ሌሎቹ ጠግበው ሲያድሩ እሱና መላው... Read more »

ደባሎቹ ባልንጀሮች

የልጅነት ዕድሜውን የገፋው ቤተሰቦቹን በመታዘዝና በጉልበቱ በማገዝ ነው። ዕጣ ፈንታው ሆኖ በትምህርቱ ከአምስተኛ ክፍል በላይ አልተሻገረም። አበራ የቤቱን ችግርና የወላጆቹን እጅ ማጠር ጠንቅቆ ያውቀዋል። ወላጆቹ እሱን ጨምሮ እህትና ወንድሞቹን ለማሳደግ ራሳቸውን ሲጎዱ... Read more »