ቅድመ – ታሪክ ልጅነቱን ያሳለፈው እንደ ዕድሜ እኩዮቹ ዘሎና ፈንጥዞ ነው። አካባቢው ከከተማ ወጣ ያለ መሆኑ ለልጆች ውሎ ምቹ የሚባል ነበር። የዛኔ የካ አባዶ እንደአሁኑ በቤቶች የተሞላ አልነበረም። ጫካማው ስፍራ የጅቦች ጩኸትና... Read more »
ቅድመ- ታሪክ ልጅነቱን ያሳለፈው ውጣ ውረድ በሞላው ህይወት ነው። ዕድሜው ከፍ ሲል ወላጆቹ ትምህርት ቤት አልሰደዱትም። ከብት እየጠበቀ ግብርናን ብቻ እንዲያውቅ መንገዱን አሳዩት። በቀለ እንደ እኩዮቹ ከሜዳ እየዋለ ሲመሽ ቤቱ ይመለሳል። የእነሱ... Read more »
ቅድመ- ታሪክ ዓመታትን በትዳር የዘለቁት ጥንዶች መሃላቸው ቅያሜ ከገባ ሰንብቷል። እስከዛሬ የቤታቸውን ገመና ሰው ሰምቶት አያውቅም። አንዳቸው የሌላቸውን አመል እየቻሉ በትዕግስት ሊያልፉ ሞክረዋል። አሁን ግን ይህ ልማድ አብሯቸው የሚቆይ አይመስልም። ንትርካቸውን ጎረቤት፣... Read more »
ሰሜን ጎንደር ዞን ደንቢያ ወረዳ የሚኖሩት ወይዘሮ ክፉኛ ተቸግረው ከርመዋል። ጊዚያትን ላስቆጠረው የቤታቸው ጎዶሎ መላና መፍትሄ አጥተውለት ሲብሰለሰሉ መቆየታቸውን ብዙዎች አይተው ታዝበዋል። ሴትዮዋ ላሉበት ችግር ፈጥኖ የሚደርስላቸው መፍትሄ ገንዘብ መሆኑን ጠንቅቀው ያውቁታል።... Read more »
የመርካቶ ገበያና አካባቢው ሁሌም ግርግር አያጣውም። በየቀኑ በርካቶች ሲገበያዩና ሲሸጡ ይውሉበታል። መንገዱን ሞልተው ከላይ ታች የሚተራመሱም ከመረጡት ዘልቀው ያሻቸውን ያገኙበታል። ግዙፉ የገበያ ስፍራ ሆደ ሰፊና መልከ ብዙ ነው። ቦታውን ለሥራ የረገጡ ደክመውና... Read more »
አዲሱ ዓመት ከባተ አንድ ወር አስቆጥሯል። ብራ ሆኖ የከረመው መስከረም ለብዙዎች መልካም ሆኖላቸው አልፏል። በርካቶች ዓመቱን የተቀበሉት በተለየ ስሜትና ብሩህ በሆነ ተስፋ ነው። ተማሪዎች በአዲስ መንፈስ ትምህርት ቤት መዋል ጀምረዋል። አንዳንዶች ደግሞ... Read more »
ተወልዶ ያደገባትን የወልቂጤ ከተማ እስከ አስረኛ ክፍል ተምሮባታል። የልጅነት ህይወቱ በችግር የተፈተነ ነበር። የቤተሰቦቹ አቅም ማጣት በምቾት ባያኖረውም በትምህርቱ እስከ አስረኛ ክፍል ዘልቋል። መሀመድ ሙሄ በዕድሜው ከፍ ማለት ሲጀምር በትምህርቱ በኩል ተስፋ... Read more »
በዕድሜው ገና ለጋ የሚባል ወጣት ነው።ልጅነቱ ከብዙ ቢያውለው ጠብና ግርግር ከሚበዛበት ጥግ አይታጣም።የዘወትር ግልፍተኝነቱ ከብዘዎች ሲያጋጨው ይውላል።ችኩልነቱም ከስህተት ይጥለዋል።ትዕግስት ይሉት ባህሪይን አያውቅም።ከማዳመጥ መጮህ፣ ከመሸሽም ቀድሞ መጋፈጥ ይቀነናዋል።የአስራ ስምንት አመቱ ወጣት ስለሺ ተገኑ፡፡... Read more »
የእረፍት ቀኑን በቤቱ ያሳለፈው ወጣት ከሰአት በኋላ ከመኝታው አረፍ ብሎ ቀጣዩን ዕቅድ ያብሰለስላል። ድንገት ግን ቀሪውን ጊዜ ፊልም ማየት እንዳለበት ውስጠቱ ሹክ አለው። በድንገቴው ሃሳብ አላንገራገረም። በቅርቡ ካሉት በርካታ ሲዲዎች አንዱን መርጦ... Read more »
ቅድመ – ታሪክ ለእሱ ቄራና አካባቢው ተወልዶ ያደገበት ብቻ አይደለም። እንጀራውን የበላበት፣ ህይወቱን ያቀናበትና ያሻውን ሁሉ የፈጸምበት ስፍራ ነው። ልጅነቱ በመከራ የተፈተነ በመሆኑ ተመችቶት አላደገም። ወላጆቹ ችግረኞች ነበሩ። እንደ እኩዮቹ ትምህርቱን የጀመረው... Read more »