ተወልደው ያደጉት በቀድሞ አጠራር ትግራይ ክፍለሃገር ራያቆቦ አውራጃ አላማጣ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው አላማጣ ከተማ በሚገኘው ታዳጊዋ ኢትዮጵያ በተባለ ትምህርት ቤት ነው የተማሩት። ዘጠነኛ ክፍል ሲደርሱ ግን ሃይቅ ከተማ እንዲሁም... Read more »
የተወለዱት በቀድሞው አጠራር በሸዋ ክፍለሃገር ጨቦና ጉራጌ አውራጃ ከአምቦ 12 ኪሎ ሜትር ላይ በምትገኘው ጉደር ከተማ ውስጥ ነው:: ይሁንና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ በምትገኘው ወንጪ ወረዳ ነው ያደጉት:: የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ዳርያን በሚባል... Read more »
ሀገሪቱ ካፈራቻቸው ወጣት ፖለቲከኞች አንዱ ነው። ውልደቱ ትግራይ ክልል ህንጣሎ ወረዳ ልዩ ስሙ አዲጉደም በሚባል አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ሀሮዕ በተባለ ትምህርት ቤት እስከ 6ኛ ክፍል የተማረ ሲሆን በአካባቢው መለስተኛ ደረጃም... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን በኢትዮጵያ የሴቶችና የሃይማኖት እኩልነት እንዲሰፍን አስተዋጽኦ ከነበራቸው ሰዎች አንዱ ናቸው። የሰራተኛ መብት ያስከበረውን አዋጅ ቁጥር 64/68 ይባል የነበረውን ከሰሩ ታላላቅ ሰዎች መካከልም እርሳቸው አንዱ ናቸው። ከህብረት ባንክ መስራቾች መካከልም... Read more »
ብዙዎችን በስነጥበብ ታሪክና በአጠቃለይ ታሪክ አስተምረው ለቁምነገር ያበቁ ናቸው። በርከት ያሉ ጥናትና ምርምሮችን በመስራት አገር ብሎም ግለሰቦች እንዲጠቀሙ ያደረጉም ስለመሆናቸው ይነገራል። በተለይም በአገር ወዳድነትና ታሪክ ነጋሪነታቸው እንዲሁም በአነቃቂ ንግግራቸው ብዙዎች ያውቋቸዋል። ከዚያ... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጉዳይ እና የሃገራቸውን ጥቅም ለማስከበር በአለም አደባባይ ቆመው ከሚሞግቱ ምሁራን መካካል አንዱ ናቸው። በተለይም ዲጂታል የመገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ያለማንም ቀስቃሽነትና አስገዳጅነት በራሳቸው ተነሳሽነት የአረቡን አለም... Read more »
በቀድሞው አጠራር ራያና ቆቦ አሁን ደግሞ ራያ አላማጣ ከተማ በሚባለው አካባቢ ነው የተወለዱት። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አላማጣ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ታዳጊዋ ኢትዮጵያ በተባለ ትምህርት ቤት... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸው ካቴድራል እንዲሁም ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤቶች ነው የተከታተሉት። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህክምና ትምህርት ክፍል ገብተውም የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁም... Read more »
የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ወላይታ አውራጃ ዳሞት ወይዴ ወረዳ ደጋጋ ሌንዳ ቀበሌ ውስጥ ነው። በቃለህይወት ሚሽን ስር ይተዳደር በነበረው በዴሳ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ወላይታ ሶዶ ሊጋባ በየነ ትምህርት ቤት ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን ለረጅም ዓመታት አዲስ አበባን በአመራርነት ከአስተዳደሩ ግለሰቦች አንዱ ናቸው። ውልደታቸውና እድገታቸው በደቡብ ወሎ ደላንታ ወረዳ ላይ ነው ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጥቅሽን በተባለ ትምህርት ቤት እስከ 4ኛ ክፍል ተምረዋል።... Read more »