ብዙ ሰዎች እንደሚሉት የሰላምን ዋጋ የምንረዳው ሰላምን ስናጣ ነው! “በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል” የሚባለውም ለዚህ ነው፡፡ በመሆኑም የሰላም ዋጋው ለአገር የጋራ ጥቅምና ደህንነት በአንድነት መቆም ብቻ ነው፡፡ ሰላም የመኖር ዋስትና እና... Read more »
የተወለዱት ጅባትና ሜጫ አውራጃ ደንዲ ወረዳ አቤቤ ቄሬንሳ የሚባል ቀበሌ ውስጥ ነው። ስድስት ዓመት ሲሞላቸው ወደ አዲስ አበባ የመጡ ሲሆን ልዑል ሳህለ ስላሴ ትምህርት ቤት ገብተው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተማሩ። በዳግማዊ ምኒሊክ... Read more »
የተወለዱት በቀድሞ አጠራር ጎንደር ክፍለሃገር ጋይንት አውራጃ ነው። የመጀመሪያም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጋይንት ንፋስ መውጪያ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በ1976 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር ሃይል ያወጣውን ማስታወቂያ መስፈርት በማሟላታቸውና ፈተናውን በማለፋቸው ተቀጠሩና ለስልጠና... Read more »
የተወለዱት በቀድሞ አጠራር ጎንደር ክፍለሃገር ጋይንት አውራጃ ነው።የመጀመሪያም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጋይንት ንፋስ መውጪያ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል።በ1976 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር ሃይል ያወጣውን ማስታወቂያ መስፈርት በማሟላታቸውና ፈተናውን በማለፋቸው ተቀጠሩና ለስልጠና ሶቭየት ህብረት... Read more »
የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ቢሆንም ያደጉትም ሆነ የተማሩት በቢሾፍቱ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸው እዛው ከተማ በሚገኘው ከታ በተባለ ትምህርት ቤት የተከታተሉ ሲሆን በቀድሞ ስሙ ልዕልት ተናኘወርቅ፣ በኋላ ደግሞ ደግሞ ደብረዘይት አጠቃላይ... Read more »
ባደጉበት አካባቢ በነበረው የውሃ አቅርቦት ችግር ከትምህርት ቤት በፊት ጠዋት ተነስተው ውሃ መቅዳት የዘወትር ተግባራቸው ነበር። የውሃ እጥረት ችግሩ ውስጣቸውን እንዲጠይቁ አደረገ። የልጅነት ገጠመኛቸው አሁን ለደረሱበት ምክንያት ሆኗቸዋል። በልጅነታቸው የመስኖ ልማት በውስጣቸው... Read more »
ከቀድሞ የአየር ኃይል አባላት አንዱ ናቸው። የተወለዱት በአዲስ አበባ ከተማ ቢሆንም ያደጉትም ሆነ የተማሩት በአዳማ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ቁጥር ሶስት በተባለ ትምህርት ቤት የተከታተሉ ሲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ አፄ... Read more »
ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ አራት ኪሎ አካባቢ ነው:: የመጀመሪያም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት ዳግማዊ ምኒሊክ ትምህርት ቤት ነው:: የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ የኢትዮጵያ አየር ኃይልን የመቀላቀል እድል አገኙ:: ወዲያውኑ ለስልጠና ወደ... Read more »
የተወለዱት ምስራቅ ወለጋ ጅማ አርጆ አውራጃ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርጆ ከተማ በሚገኘው ቢተወደድ መኮንን ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን ነቀምት ከተማ ይገኝ በነበረው ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ኮምፕሬሄንሲቭ ትምህርት ቤት ገብተው 9ኛ እና... Read more »
በአሁኑ ወቅት የሃራችንን ህልውና ለማስቀጠል ስማቸው ከፊት ከሚጠራው የሃገር መከላከያና የጸጥታ ዘርፍ አባላት ባሻገር ጋዜጠኞች፣ የታሪክ ምሁራንና ደራሲያን፣ ትልልቅ ፖለቲከኞች በአጠቃላይ ከእውነት ጋር የተቆራኙና ለሆዳቸው ያላደሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሁም የሌሎች ዓለማት... Read more »