« በሰላም ወርዶ በሰላም እንዲኖር እድል የተሰጠው ህወሃት ብቻ ነው» አቶ ኦሃድ ቤናሚ – የሚዲያ አማካሪ

የተወለዱት ኤርትራ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ በነበረችበት በ1950ዎቹ አጋማሽ አስመራ ከተማ ሲሆን እድገታቸውም ደግሞ ደቀመሃሪ በተባለ አካበቢ ነው:: በዚህም ምክንያት አማርኛንም ሆነ ትግርኛን አቀላጥፈው መናገር ይችላሉ:: የልጅነትም ሆነ የጎርምሳና እድሚያቸው በኤርትራውያን መሃል ሆነው... Read more »

«አሁን ያለው መንግሥት ጠንካራ በመሆኑ የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ይቋቋም የሚለውን ሃሳብ አልደግፍም» – ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

የተወለዱት በደቡብ ክልል ሸኔ ከተማ ነው። ከልጅነታቸው ጀምሮ ለትምህርት ባላቸው ፍቅር ከተወለዱበት ከተማ ርቀው በመጓዝ የትምህርት ጥማታቸውን ለማርካት ወጥተው ወርደዋል። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በተወለዱበት ሸኔ ከተማ፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በቀድሞ አጠራር... Read more »

«ወያኔዎች ሲዘርፉ ሲያፍኑ የነበረው የራሳቸውን ስልጣን ለማራዘም እንጂ ለህዝቡ ጥቅም ሲሉ አይደለም» አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የተከበራችሁ ውድ የዘመን እንግዳ

አንባቢዎቻችን ባለፈው ሳምንት የቅዳሜ እትማችን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በግልና በፖለቲካ ህይወታቸው እንዲሁም በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ማቅረባችንን ታስታውሳላችሁ። በዛሬው እለትም ቃል በገባንላችሁ መሰረት ከአንጋፋው ፖለቲከኛ ጋር ያደረግነውን ውይይት ቀጣይ... Read more »

«እንደ ኢህአዴግ ዴሞክራሲን በዚህ ደረጃ የስለላ መሳሪያ ያደረገ መንግስት የለም» – አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

 እድሜ ዘመናቸውን ለፍትህና ዲሞክራሲ መስፈን ከታገሉ ፖለቲከኞች መካከል በግንባር ቀደምትነት ስማቸው ይጠቀሳል። በተለይም ባለፈው 27 ዓመታት የገዢውን ፓርቲ አሰራር በመቃወምና ፊት ለፊት በመታገል ብዙ ዋጋ መክፈላቸው በብዙዎች ዘንድ አንቱታን አትርፎላቸዋል። በመዲናችን አዲስ... Read more »

«ቢቻል ትከሻችንንም ጠጋ አድርገን የዚህን የለውጥ አራማጆችን ችግር መሸከም ይገባናል» አቶ አስራት ጣሴ

 ከዛሬ 73 ዓመት በፊት ነው በሸዋ ክፍለሃገር ጅባትና ሜጫ አውራጃ ነው የተወለዱት። ለትምህርት እንደደረሱ ቤተሰቦቻቸው ወደ አዲስ አበባ በመምጣታቸው የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በደጃዝማች በየነ መርዕድ ትምህርት ቤት ተማሩ። በዳግማዊ ምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ... Read more »

«የፖለቲከኞች የመጨረሻ ግባቸው ሥልጣን መያዝ ሳይሆን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ሊሆን ይገባል» አቶ ኢብራሂም ሙሉሸዋ የታሪክ ምሁርና የሚዲያ ባለሙያ

የተወለዱት አዲስ አበባ በተለምዶ እሪ በከንቱ በሚባለው አካባቢ ነው። ይሁንና የቤተሰቡ ቤት ወንዝ ዳር በመሆኑ ጎርፍ ይከሰትና ይፈርሳል። መንግሥትም በልማት ድርጅቶች የአካባቢዎቹን ነዋሪዎች አንስቶ መገናኛ 24 ቀበሌ በሚባለው አካባቢ ቤት ሰጥቶ ያሰፍራቸዋል።... Read more »

«ተስፋችን አርሶ አደሩ መሆኑን ተገንዝቦ ምርት በጥሩ ሁኔታ የሚደርስበትን መንገድ ማዘጋጀት ይገባል» ረዳት ፕሮፌሰር ደምመላሽ ሃብቴ መምህርና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

የተወለዱት አዲስ አበባ ቢሆንም ገና በጨቅላ ዕድሜያቸው ቤተሰቦቻቸው ለሥራ ወደ ድሬዳዋ መሄዳቸውን ተከትሎ አብዛኛውን የሕይወት ጊዜያቸውን ድሬዳዋ አሳልፈዋል፡፡ በዚህ ምክንያት ልክ በድሬዳዋ የተወለዱትን ያህል ለሕዝቡና ለከተማው ልዩ ፍቅር አላቸው፡፡ በድሬ አሸዋ ላይ... Read more »

“ቻይና አንዳንድ የህክምና ቁሳቁሶችን ከመደገፍ ባለፈ እዳችንን እንድትሰርዝልን ልንደራደር ይገባናል” አቶ ያሬድ ሃይለመስቀል

ተወልደው ያደጉት ሆለታ ገነት በሚገኝ ካምፕ ውስጥ ነው። የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት እዚያው ሆለታ ገነት ይገኝ በነበረ የካቲት 25 በተባለ ትምህርት ቤት ነው። የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በከፍተኛ ውጤት በማለፍ አዲስ... Read more »

‹‹ የሮመዳን ወር የስጦታ ወር ነው፤ ያለው ለሌለው የሚሰጥበት የእዝነት ወር ነው፤ ይህ ተግባር ከመቼውም ጊዜ በላቀ መልኩ ሊተገበር ይገባል ›› – ሸህ ሱልጣን አማን-የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝደንት

በተለያዩ በጎ ስራዎች ይታወቃሉ። የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳት፤ በተለያዩ የጤና እክሎች ለሚሰቃዩ ወገኖች ጤና ጣቢያዎችን በመገንባት፤ ትምህርት ላልደረሳቸው ወገኖች ትምህርት ቤቶችን ተደራሽ በማድረግና ልክ እንደ አሁኑ የኮሮና ቫይረስ አይነት ሀገራዊ ቀውስ ሲፈጠርና የዜጎች... Read more »

«በማህበራዊ ገፆቻቸው ህዝቡን ወደአጉል ድፍረት የሚገፋፉ አካላት ከዚህ ስራቸው ሊመለሱ ይገባል» ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀሃፊ

የተወለዱትና ያደጉት በኦሮምያ ክልል ጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በአጋሮ ራስ ደስታ ትምህርት ቤት ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአጋሮ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በመቀጠልም በቅድስት... Read more »