የ65 ዓመት አዛውንት ናቸው። የተወለዱት በጉራጌ ዞን ቆጠር በተባለ አካባቢ ነው። በጨቅላ እድሜያቸው አባታቸው በመሞታቸው ምክንያት አጎታቸው አዲስ አበባ ይዘዋቸው መጥተው ያደጉት አዲስ አበባ ነው ። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ ሽመልስ ሃብቴ የመጀመሪያ... Read more »

“ብዙዎቻችን ኢትዮጵያን እንወዳታለን ብለን እርር ኩምትር ብለን እንናገራለን፤ በተግባር ግን አንድነት የለንም”-ፕሮፌሰር ፍስሃፂዮን መንግስቱ የቀድሞ የገንዘብ ፖሊሲ እና የታክስ ህግ አማካሪ

የተወለዱት ከዛሬ 75 ዓመታት በፊት በቀድሞ አጠራር ኤርትራ ክፍለሃገር ልዩ ስሙ አዲሞገቴ በሚባል አካባቢ ነው፡፡ አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን መንደፈራ በሚባል እና አስመራ በሚገኘው ቤተ -ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ... Read more »

‹‹አንድነት ሊፈጠርም ሊቆምም የሚችለው በግለሰብ ማንነት ውስጥ ነው›› አቶ ደረጀ በቀለ የኦሮሞ ነጻነት ንቅናቄ/ኦነን/ሊቀመንበር

ስድስተኛው አገራዊ ምርጫን ተከትሎ ከአንድ መቶ በላይ ፓርቲዎች ተመዝግበው ነበር። ይሁንና በተለያዩ ምክንያቶች ወደ 47 ወርደዋል። ከነዚህም ውስጥ አንዳንዶቹ ፓርቲዎች መስፈርትን ባለማሟላታቸው ከውድድሩ የወጡ ሲሆን ከፊሎቹ ደግሞ በራሳቸው ምክንያት ራሳቸውን ከምርጫው ያገለሉ... Read more »

‹‹ለውጭ ጫና ያጋለጠን የአብሮነታችን መሳሳት ነው›› – ዶክተር ጥላሁን ተሊላ

 የዛሬው የዘመን እንግዳችን ዶክተር ጥላሁን ተሊላ ይባላሉ። ተወልደው ያደጉት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኢሉ ወረዳ አስጎሪ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አስጎሪ አንደኛና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በአካባቢው በቅርብ ርቀት... Read more »

“መንግሥት ነው እንጂ ሕዝቡን ፈልጎ አገልግሎት መስጠት ያለበት ሕዝቡ አገልግሎት ፈልጎ ወደ መንግሥት መምጣት የለበትም” አቶ ኤልያስ መሀመድ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

አዲስ አበባ በቅርቡ 11ኛ ክፍለ ከተማ መስርታለች፤ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ። ይህ የሆነው ደግሞ በከተማዋ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የተጀመሩ ሥራዎችን ስኬታማ ለማድረግ ፤ ከሰላምና ፀጥታ እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ጋር ተያይዞ ያሉ ክፍተቶችን ለመድፈንና... Read more »

“አሁን የማስገነባው ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን መስጊዱም የእኔ ነው”

– መላከ ህይወት ቆሞስ አባ አክሊለ ማርያም በምስራቅ ሀረርጌ ሀገረ ስብከት በሀረር ዙሪያ ቤተ ክህነት የላንጌ ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያንና የላንጌ ቢላል መስጊድ አስገንቢ ኢትዮጵያ እንደ አገር የቆመችው በህዝቦቿ አንድነትና ትብብር መሆኑ የማይታበይ... Read more »

‹‹በቀይና በነጭ ሽብር ትውልድ ያለቀው በፖለቲካው ዘርፍ የክርክር እና የውይይት ባህላችን ያልዳበረ በመሆኑ ነው›› አቶ ሲሳይ አሰፌ የኮሙዩኒኬሽን ባለሙያና መምህር

የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ወሎ ክፍለሃገር ኮረም ከተማ ውስጥ ነው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሌተናል ጀነራል ሃይሉ ከበደ እና እቴጌ ጣይቱ ብጡል በሚባሉ ትምህርት ቤቶች ነው የተማሩት። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ወልዲያ ሁለተኛ ደረጃ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ የቅኝ ግዛት ስምምነቶችን መቼም ቢሆን አትቀበልም›› አምባሳደር ኢብራሂም ኢድሪስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪና የኢትዮጵያ የድርድር ቡድን የህግ አማካሪ

 በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪና የኢትዮጵያ የድርድር ቡድን የህግ አማካሪ ናቸው ። የኢትዮጵያና የሱዳን ወሰን ኮሚሽን አባል እንዲሁም የግብጽ አምባሳደርም በመሆን አገልግለዋል ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በነበሩባቸው ጊዜያትም... Read more »

“የሸኔ ፍላጎት ኦሮሚያ ላይ የሚፈጥረውን አይነት ችግር ጋምቤላ ላይም መፍጠር ነው”

-አቶ ቶማስ ቱት ፑክ የጋምቤላ ክልል የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ  ስድስተኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሊካሄድ የቀረው ጥቂት ጊዜ ነው። ምንም እንኳ ለመምረጥ የሚያስችለውን ካርድ ለመውሰድ የተቀመጠው ጊዜ ባለፈው አርብ የተጠናቀቀ ቢሆንም... Read more »

“ግብፅ በአሁኑ ወቅት በቀጥታ ከመምጣት ይልቅ የውክልና ጦርነት ማካሄድ ላይ ተጠምዳለች”  ዶክተር ግርማ ግዛው የአለም አቀፍ ህግ ምሁርና ተንታኝ

ተወልደው ያደጉት ምዕራብ ሸዋ ዞን ጨሊያ ወረዳ ነው። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ በአካባቢያቸው ከሚገኝ ቄስ ትምህርት ቤት ለጥቂት ወራት ተምረዋል። የአስር ዓመት ታዳጊ ሲሆኑም ሚዳቀኝ በተባለ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጅ አባታቸው ያስገቧቸዋል።... Read more »