
ርብቃ ተካልኝ እና ባለቤቷ ዮሐንስ ትዳር ከመሠረቱ አራት አመት ያህል ጊዜን አስቆጥረዋል። አስቀድመው ይኖሩበት ከነበረው የሽሮ ሜዳ ሰፈር ለቀው ወደ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አያት አካባቢ ወደተከራዩት አዲሱ ቤታቸው የገቡት ርብቃ የመጀመሪያ... Read more »

አቶ ትዕግስቱ አወሉ የምሥራቅ አፍሪካ የጂኦፖለቲካ ተንታኝ ረጅሙን እድሜያቸውን ያሳለፉት በፖለቲካው ውስጥ ነው:: ከልጅነታቸው ጀምሮ በዘርፉ ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል:: በተለይም በተፎካካሪ ፓርቲ ውስጥ ረጅም ጊዜያት እንደማሳለፋቸው መጠን በአባልነት እና አመራርነት በርካታ ተሳትፎዎችን አድርገዋል:: በዚሁ... Read more »
እንደ መነሻ.. ሰንበት ነው:: ዕለተ እሁድ:: ብዙዎች የሚያርፉበት፣ በርካቶች ወደ ቤተ-ዕምነት የሚተሙበት ልዩ ቀን:: ዕለቱ ለብዙዎች መልከ ብዙ ሆኖ ይፈረጃል:: ዘመድ መጠየቂያ፣ ጉዳይ መከወኛ፣ ማረፊያና መዝናኛ ሆኖ:: ሰንበትን እንደ ልምዴ ለማሳለፍ ማለዳውን... Read more »
በዛሬው ርእሰ ጉዳያችን ላይ ስለ ገንዘብ ያለንን አመለካከት የሚቃኝ አጭር ቆይታ ለማድረግ ወድጃለሁ። በተለይ ገንዘብ እና ገንዘብ ይዞት ስለሚመጣው ነፃነት (financial freedoms) ትኩረት አድርጌ ጥቂት ለማለት ፈቅጃለሁ። ዛሬ የማነሳቸው እነዚህ ነጥቦች በተለይ... Read more »

ሼህ እንድሪስ … ሕይወት፣ ኑሯቸው በደቡብ ወሎ፣ ሀርቡ ቃሉ ወረዳ ነው:: ዕድገትውልደታቸው ከአካባቢው ቀዬ አይርቅም:: ትዳር ይዘው፣ ጎጆ ቀልሰው ልጆች ያፈሩት ከዚሁ ሥፍራ ነው:: ዛሬም ድረስ ትውልድ መንደራቸውን ቢለቁ፣ ርቀው ቢሄዱ አይወዱም::... Read more »
ዛሬ ብዙዎችን ወደኋላ ስለሚያስቀረውና ከህልማ ቸው ደጃፍ እንዳይደርሱ እንቅፋት ስለሆነው ፍርሃት ጥቂት ነጥቦችን ለማንሳት ወድጃለሁ። ለመሆኑ ‹‹ፍርሃት›› ምንድነው? ይህን ስሜት ለእድገታችንና ዓላማችንን ከግብ ለማድረስ በምናደርገው ጉዞ ላይ እንቅፋት እንዳይሆን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን?... Read more »

እንደ መነሻ በአንድ ሥፍራ ለአንድ ዓይነት ዓላማ በቀጠሮ የተገናኙት እናቶች ዛሬም ስለልጆቻቸው ልዩ ወግ ይዘዋል። እነሱ ሁሌም ቢሆን ስለነዚህ ልጆች ማውጋትና ማሰብን አያቆሙም። ስለ እነርሱ እንርሳ፣ እንተው ቢሉ እንኳን ፈጽሞ አይቻላቸውም። በጀርባቸው፣... Read more »
አንዳንዴ እኮ ጎዶሎህ ብዙ ይሆናል። ያስጨነቀህ ነገር የማይገፋ ሊመስልህም ይችላል። ኑሮ ያሳስብሃል። የቤተሰብ ጉዳይ ሰላም ይነሳሃል። የሀገር ጉዳይ ያስጨንቅሃል። ብቻ ብዙ ነገር ይረብሽሃል። ማን የማይጨንቀው አለ ብለህ ነው። ማን የማያሳብ አለ? ሁሉም... Read more »

እንደ መነሻ … ከዓመታት በፊት አገሯን ለቃ ስትርቅ ብዙ ምክንያቶች ነበሯት፡፡ ባለቤቷን በሞት አጥታለች፣ አቅም ጉልበት አንሷታል፡፡ ሕይወት ለእሷ በብቸኝነት፣ መልከ ብዙ ነበር፡፡ ሁለቱ የሙት ልጆች ከእናታቸው ብዙ ይሻሉ፡፡ ባለችበት፣ በኖረችበት ቦታ... Read more »
ተፈጥሮ በድንቅ ነገሮች የተሞላች ናት። እንዴት መኖር እና ማደግ እንዳለብን የምታሳየን አስተማሪ ጭምር። የተፈጥሮን ዓለም ለማየት የተወሰነ ጊዜ ከወሰድን በሕይወታችን ውስጥ ሊረዱን የሚችሉ ጠቃሚ ትምህርቶችን መማር እንችላለን። ከተፈጥሮ የምናገኛቸው ሶስት ቁልፍ ትምህርቶች... Read more »