ብሂላችን ሲብላላ፤ የጽሑፉ ርዕስ የተዋቀረው “እሺ ይበልጣል ከሺህ!” የሚለው ነባሩ ብሂላችን መነሻ ሆኖ ነው። ከታዳጊነት እስከ ሽምግልና በአንደበታችን ታዝሎ የኖረው ይህ ዕድሜ ጠገብ ሸበቶ አባባል አንድም ትዕዛዝ ቀመስ ነው፤ ሁለትም መደለያና ማመስገኛ... Read more »
የፈራነውማ… ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአገሬ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መቆዘምና መተከዝ ስጀምር የማላውቀው የፍርሃት ቆፈን እየጨመደደኝ በቃላት ልገልጸው የማልች ለው ውስጣዊ ብርድ ሲያንዘፈዝፈኝ ይታወቀኛል። ይሄ ስሜት የጸሐፊው ብቻ አይመስለኝም። ቢሆን ደስታውን አልችለውም። ግን... Read more »
ሀገር በህዝቦች አንድነትና ስምምነት የሚመሰረት እንደመሆኑ ህዝቦችን የሚያስተዳድር መንግሥትም ከህዝብ የሚወጣና በህዝብ የሚመረጥ ነው። መንግሥት ደግሞ ህዝቡን የሚያስተዳድርበት ህገ መንግሥት አውጥቶ ወደ ሥራ ይገባል። ይሄ በሁሉም የዓለም ሀገራት ተግባር ላይ የዋለ ነው።... Read more »
አለም በአሁኑ ሰአት የተለያየ ርዕዮተ አለምን በሚያራምዱ ሀገራት፣ መንግስታት፣ ግለሰቦች የተሞላች ነች:: የነዚህ ሁሉ የሀሳብ ማረፊያ ደግሞ ሀገርና ህዝብ ናቸው:: ሀገር የምርጥ ሀሳብ ማረፊያ ናት፣ ህዝብ የድንቅ እውነት ስፍራ ነው:: ሀገርና ህዝብ... Read more »
ክፉና ደጉን መለየት በማንችልበት የሕጻንነት እድሜ ላይ እያለን ለወላጆቻችን እንደ ጌጥ የምንታይ ነን። መሮጥ፣ መቦረቅ፣ መጫወት … የዘወትር ተግባራችን ናቸው። ትንሽ ከፍ ስንል ደግሞ ወላጆቻችን ፊደል እንድንቆጥር ትምህርት ቤት ያስገቡናል። በዚህ ወቅትም... Read more »
በሆስፒታሉ ድንገተኛ ክፍል ውስጥ እየተመላለስ ጥናቱን እያደረገ ያለ አጥኚ ዛሬም በተለመደው ሥራው ላይ ሆኖ መረጃ እየሰበሰበ ነው። በድንገተኛ አደጋ ክፍል ለህክምና የሚመጡ ሕሙማን ዙሪያ የሚደረግ ጥናት። በዋናነት ለድንገተኛ አደጋ የሚያጋልጡ ነገሮችን በጥናት... Read more »
በርከት ያለ ቤተሰብ ያላቸው ባልና ሚስት የልጆቻቸው ዕድሜ ተከታታይ ነው። ልጆቹ በላይ በላይ በመወለዳቸው እኩዮች ይመስላሉ። ሁሉንም በፍቅር ሰብስበው የያዙት ጥንዶች ፈጣሪ ባደላቸው ፍሬዎች ተማረው አያውቁም። ቤተሰቡን በወጉ ለማሳደር፣ እንደአቅም አልብሶ፣ አብልቶ... Read more »
ተረከ ዘመን፤ ትናንት የዛሬ መደላድል ነው። ዛሬ ትናንትን ደርቦ የነገ መሠረት ነው። ከሦስቱ የዘመን ምዕራፎች አንዱ ጎዶሎ ከሆነ ዛሬም ሆነ ነገ አንካሳ መሆናቸው የማይቀር ነው። የአንካሳነታቸው መገለጫ ዝርዝሩ ብዙ ነው። ቢያሻ ከፖለቲካ፣... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡ ሙሺዳዎች አንዱ የሆነ ወጣት ነው። ተወልዶ ያደገው በወሎዋ መናገሻ ደሴ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ዳውዶ በተባለ ትምህርት ቤት የተማረ ሲሆን፣ ሁለተኛ... Read more »
ለአንድ አገር የእድገትና የስልጣኔ ምንጭ ከሆኑ የማኅበረሰብ እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ለበጎነት የሚያበቃው መልካም ሰብዕና ነው። መልካም ሰብዕና የሌለው አገርና ሕዝብ ነውር የሚያውቅ አዲስ ትውልድ መፍጠር አይቻለውም። ካለ መልካም ሰብዕና መልካም አገርና... Read more »