መገናኛ ብዙሃን ከአሉባልታና ከፈጠራ ወሬ ወጥተው በሃላፊነት መንፈስ ሊንቀሳቀሱ ይገባል!

መገናኛ ብዙሃን ለአንድ አገር ህልውና መሰረት ከሚባሉት የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን የገጠሙን ችግሮችን በማራገብም ሆነ መፍትሄ በማፈላለግ የመገናኛ ብዙሃን አውታሮች እና ባለሙያዎች የማይተካ ሚና አላቸው የሚል የፀና ዕምነት አለኝ፡፡ መገናኛ... Read more »

ከጣራው ስር – ለመኖር አለመብላት፣ባለመብላት መኖር

 ደምቆ ከሚታየው ሰፈር ራመድ ብሎ ከጠባቧ ግቢ ጎራ የሚል ቢገኝ ድንገት ከህሊናው ሊላተም ፣ ከማንነቱ ሊጣላ ግድ ይለዋል:: በእርግጥ ለእንዲህ አይነቱ እውነት በተፈጥሮ የሚቸር ዕዝነ- ልቦና ያስፈልግ ይሆናል:: እንደኔ ግን ሰው ሆኖ... Read more »

ባለ ጉዳይ፤ ያለ ጉዳይ!

የዛሬው መንደርደሪያ ታሪካችን እውነተኛ ገጠመኝ ነው ። በእርግጥ በየቀኑ የሚገጥም ገጠመኝ ስለሆነ እምብዛም እንደ ልዩ ገጠመኝ የሚወሰድ አይደለም። “የባለ ጉዳይ ቀን” ተብሎ በተመደበው እለት አንድ ባለሥልጣንን ለማግኘት ወረፋ ይዘው የተሰለፉት ባለጉዳዮች አግዳሚው... Read more »

‹‹በኢትዮጵያ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር የመሬት ባለቤትነት ጉዳይ እልባት ሊያገኝ ይገባዋል›› ዶክተር ጌታቸው ተድላ የግብርና ተመራማሪና ደራሲ

የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቢሆንም ያደጉትና የተማሩት አሰላ ከተማ ነው:: እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ የቄስ ትምህርት ቤት ገብተው ፊደል ቆጥረዋል:: የመጀመሪያ ደረጃም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት ራስዳርጌ ትምህርት ቤት ነው:: የዘመናዊ... Read more »

ተምሳሌት የሚሆኑን ኤሊት፣ ልሂቃን፣ አክቲቪስትና ምሑራን ያስፈልጉናል

ሀገሪቱን ከፊትም ከኋላም በበጎም በክፉም ለመምራት ፖለቲካውን በመግዛትም በመቃወምም የሚዘውሩት ግንባር ቀደም ባለድርሻዎች ኤሊቶች፣ ሊሕቃን፣ አክቲቪስቶችና ምሑራን ናቸው። የእነዚህ መገኛ የት ይሆን ካልን በግለሰብ፣ በቡድን፣ በተቋም፣ በድርጅት እንዲሁም በአማራጭና በገዢ መንግሥት ውስጥ... Read more »

ገሃድ የወጣው አፈና!

አሸባሪው ሕወሓት መራሹ ችግር ፈጣሪ ቡድን እንደ አገር ጦርነት አውጆብን ሁሉ ነገር ወደ ጦር ሜዳ ከሆነ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ኢትዮጵያ እንደ አገር ሃብት ንብረቷን ከማጣቷ፣ የጀመረችውን ልማት ከማስተጓጎሏ ባሻገር... Read more »

የትግራይ ሕዝብ ልጆቹን ከአሰቃቂ እልቂት ለመታደግ አሸባሪውን ሕወሓት በቃህ ሊለው ይገባል !

አሸባሪው ሕ.ወ.ሓ.ት ወደ ትጥቅ ትግል ከገባ 50 ዓመታትን እያስቆጠረ ነው ። ቡድኑ የብሄር አጀንዳን ይዘው ጫካ የገቡት መሪዎቹ 27 ዓመታት ኢትዮጵያን የማስተዳደር ዕድል ቢያገኙም ዛሬም ድረስ የትግራይን ሕዝብ እርዳታ ጠባቂነት ፍፁም ሊያድኑት... Read more »

”የተጻፈ ህግ ባይኖረንም፣ ምን ማድረግ እንደሌለብን እናውቃለን” ጃክሊን ሙማባሲ የሩዋንዳ ሮያል ኤፍ ኤም 94.3 ባልደረባ

ከሩዋንዳ እንዴት ይቀራል?! ባለፈው መጋቢት ወር የጉዞ ሰነዶቼን በማዘጋጀት ሂደት ከጎበኘኋቸው ቢሮዎች መካከል በአንዱ ውስጥ ያስተናገደኝ ኃላፊ፣ “ኪጋሊ በጣም ንጹህ፣ በውሃ መውረጃ ቱቦዎች መካከል እንኳን ተቀምጠሽ ምግብ ብትበይ ምንም የማይመስልሽ ከተማ ናት”... Read more »

በሕግና ሥርዓት የምናጸናው ሰላም የነገ ተስፋችን መሰረት ነው

አሪስጣጣሊስ በግሪክ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ384 ዓ.ዓ እስከ ታህሳስ 7፣ 322 ዓ.ዓ የኖረ ስመ ገናና የግሪክ ፈላስፋ ነው። በምዕራቡ ዓለም ሥልጣኔም ከፍተኛ ስፍራም የሚሰጠው ነው። ይህ ስመ ገናና የሆነ ፈላስፋ ብዙ መጻሕፍትን... Read more »

ኑሮ – ከቤተመንግስት እስከ ጎዳና

የወልዲያው ጉብል የጁ- ‹‹የእግዜር መሀል እጁ›› ከሚባልበት መሀል ወልዲያ ተወልደው አድገዋል። በእሳቸው ዘመን ‹‹ህይወት እንዳሁኑ አልከበደም። ‹‹ቀላልና መልካም ነበር›› ይላሉ። አቶ ዮሀንስ ሀይሉ። የዛኔ ያሻቸውን አላጡም። የፈለጉት ጉዳይ ከእጃቸው የራቀ አልነበረም። የወልዲያው... Read more »