ሰርጋቸውን በቅርቡ ሊያደርጉ እቅድ ያደረጉ ጥንዶች ቀለበት ሊገዙ ከወርቅ ቤቶች በር ላይ ናቸው። አንዱን ቤት አይተው ወደ ሌላኛው፤ ከዚያም ወደ ሌላኛው እያሉ እያማረጡ። የሚገዛው ቀለበት አይነትና የገንዘብ አቅማቸውን ለማስታረቅ ያወጣሉ ያወርዳሉ ደጋግመው... Read more »
ታታሪ ናት፤ ደከመኝ ማለትን አታውቅም። በዚህ ጥንካሬዋ የማይወዳት የለም።ገና በልጅነቷ በሰሜን ጎንደር ከቤተሰቦቿ ጋር ስትኖር ከማጀት ወጥታ እየሠራች ቤተሰቧን ለማስተዳደር የምትባዝነዋ ታታሪ ሴት ለትዳር የማይፈልጋት አልነበረም።ከፈላጊዎቿ መካከል ዕድል ቀንቶት ጎሹ አከላት ፈቃድ... Read more »
የክረምቱ አገባብ አስደስቶናል፤ ከብዶናልም፡፡ ደስታው ፈጣሪ ራርቶልን በቂ “ሰማያዊ ጠል” አግኝተን ተፈጥሮና ፍጡራን በጋራ መፈንደቃችን ሲሆን፤ በርካታ አካባቢዎች በጭጋግ ተሸፍነው እስከ እኩለ ቀን ድረስ መዋላቸው ደግሞ ክረምቱን ትንሽ ጠነን ሳያደርግብን እንዳልቀረ በብርዱ... Read more »
ኢትዮጵያ አንድ ክፍለ ዘመን በላይ ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ካላቸው የአውሮፓ አገራት መካከል ፈረንሳይ በግንባር ቀደም ትጠቀሳለች። አገራቱ በተለይም ካለፉት 125 ዓመታት ጀምሮ በፖለቲካና በኢኮኖሚ ብሎም በህዝብ ለህዝብ ትስስር ጠንካራ የሚባል ግንኙነት ያላቸው... Read more »
እንደ ማዋዣ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የምርጫ ካርዱን እንደ “ክብር መረማመጃ ቀይ ምንጣፍ በመደልደል” የአገሩን አደራ በጫንቃቸው ላይ አሸክሞ ለፓርላማ ወንበር ያበቃቸው “እንደራሴዎቹ” የሦስት ሩብ ወራት የተግባር ክራሞታቸውን አጠናቀው ከመንበራቸው ወደ “ጓዳቸው” ለመትመም ተሰነባብተዋል።... Read more »
መስጠትና መቀበል በሁለት እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላት መካከል የሚደረግ ግንኙነት ነው። ይህም ያለው ለሌለው በመስጠት። የሌለው ካለው በመቀበል እንዲሁም እርስ በእርስ የመመጋገብ ሂደት ነው።በመሆኑም ሁላችንም በዚህ የህይወት መንገድ ውስጥ እናልፋለን።እንሰጣለን እንቀበላለን።አስበነውም... Read more »
ዳመና ነው። ክረምቱ ከብዷል። የቆምንበት ሰፈር በወጉ መፈናፈኛ የለውም። ጥቂት ቤቶችን አልፈን ከአንድ ስፍራ ቆምን። ከጠባቧ መተላለፊያ የተቀመጡትን ወይዘሮ አየናቸው። በከሰል የጣዱትን ወጥ እያማሰሉ ቀና ብለው አስተዋሉን። ጠጋ ብለን ሰላምታ አቀረብን። ለምላሹ... Read more »
የጥንት ግብጻውያን የዘመን መቁጠሪያ፣ ፀሐይን መሠረት ያደረገ ነበር። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ‹ዖን› የተባለችውን የፀሐይ አምላክ ያመልኩ ስለነበር ነው። የዚህች አምላክ ቤተ መቅደስ በሄልዮፖሊስ ይገኝ የነበረ መቅደስ ነው። በመጽሐፈ ፊሳልጎስ የሄልዮፖሊስ ቤተ መቅደስና... Read more »
ሰሞኑን በየመንገዱ ዳርቻ የእግረኞችና የመኪኖች ሰልፍ በርክቷል። በተለይ ደግሞ መኪኖቹ በሰልፍ ውለው በማደር ቀናትን እያስቆጠሩ ነው። ተሽከርካሪዎቹ ባልተለመደ ሁኔታ መንገዱን ማጨናነቃቸው ያለምክንያት አልሆነም። እረፍት አልባው የነዳጅ ወረፋ በሰውሰራሽ ችግር ተተብትቦ ጊዜን በመቁጠሩ... Read more »
የከተማ ግብርና በበርካታ ሀገራት የሚተገበር ሲሆን የአደጉ ሀገሮች አብዛኛውን የከተማ የምግብ ፍጆታቸውን የሚሸፈኑት በከተማ ግብርና ነው።በዓለማችን 125 ሚሊዮን የሚጠጉ ነዋሪዎች በከተማ ግብርና ተሳታፊ እንደሆኑ ሰነዶች ያሳያሉ።ብዙ ዩኒቨርሲቲዎች በዲግሪ እና በሰርተፍኬት መርሃ ግብራቸው... Read more »