ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን ተከትሎ ትናንት ያስተላለፉት መልዕክት የዛሬው ቀን ለሁላችንም ልዩ ቀን ነው:: ለዚህ ልዩ ቀን ለመድረስ... Read more »
የአማርኛው መዝገበ ቃላት አባይን ዋና አባት ሲል ይገልጸዋል። ከዚህ እውነት በመነሳት አባይ ማለት ዋና ማለት እንደሆነና አባት ማለት እንደሆነ እንደርስበታለን። ይህ ስም የስሞች ሁሉ በኩር፣ የክብሮች ሁሉ ቁንጮ ነው። ይህ ስም የእኛ... Read more »
ክብርት ፕሬዚዳንት ፣ ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የተከበራችሁ ሚኒስትሮች ፣ ከሁሉ በላይ በዚህ ታላቅ ፕሮጀክት ላይ የተሳተፋችሁ ሰራተኞች እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በዛሬው ዕለት በምናስጀምረው ሁለተኛው ዩኒት እና አጠቃላይ ግድቡ የስራ ውጤት... Read more »
ሰላም፣ ልማት እንዲሁም ዴሞክራሲ በአንድ አገር ውስጥ አስፈላጊ የመሆናቸው ጉዳይ የሚያጠያይቅ ባይሆንም፤ አንዳቸው በአንዳቸው ውስጥ የሚገለጡ፣ አንዳቸው ለሌላቸው መሰረት እንደሆኑም የሚናገሩ በርካቶች ናቸው። ያለ ሰላም ልማት፤ ያለ ልማትና ሰላም ደግሞ ዴሞክራሲ የማይታሰብ፤... Read more »
ሁለቱ የፕላኔታችን ትልልቅ ክፍለ ዓለማት እስያና አፍሪካ በቆዳ ስፋታቸው ብቻ ሳይሆን በሕዝብ ብዛታቸውም ስድሳ በመቶ የሚጠጋው የዓለማችን ሕዝብ የሚኖርባቸው ግዙፍ አህጉራት ናቸው፡፡ እስያ ብቻ 41 ነጥብ 84 በመቶ የሚሆነውን የዓለማችን ሕዝብ የሚያዋጣ... Read more »
የልጅነት ህይወታቸው በፈተና እንደተሞላ አልፏል። ሰውዬውን የቤተሰቦቻቸው ድህነት ከቤት ያስወጣቸው ገና ህጻን ሳሉ ነበር። ይህ ዕድሜ ለሁሴን ረዲን ከቤት ተቀምጠው የሚጫወቱበት፣ ብስኩት በወተት የሚገምጡበት አልሆነም። ችግር ይሉት እውነት ከእሳቸው የደረሰው አፋቸውን በወጉ... Read more »
እንደ ወትሮው ገና በማለዳው አካባቢው በሰው ተጨናንቋል፤ በበረከተ ጩኸት ውስጥ ሆነው በተሰበሰቡ ሰዎች:: የዛሬው ለየት የሚያደርገው ሁሉም ሰው አንድን ሰው ከብቦ የቆመ መሆኑ ነው:: ለወሬ ሁሉም ጠጋ እያለ የተከበበውን ሰው ለማየት ይሞክራል፤... Read more »
የአመቱ አስራ ሁለተኛው ወር ነሃሴ ከክረምቱ ጋር ተያይዞ ብርዱ አንትን ያሳቅፋል እሚያስብል አይነት ነው። በነጩ ከያዘው ችፍ ችፍ ከሚለው ዝናብ ጋር ተደምሮ ቅዝቃዜው ከቤት መውጣት ከልክሏል፤ አትውጡ አትውጡ የሚለው አየር እጅ እግር... Read more »
ፀሀፊው በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ተመራማሪ ሲሆኑ ፅሁፉ የተጠቀሰው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ የፀሀፊው እንጂ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ሆነ ሌላ የትኛውንም ተቋም ሆነ ግለሰብ አይወክልም። 1. መግቢያ አልሸባብ እ.እ.አ... Read more »
አገራችን አሁን ያለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንድትገኝ በአገራችን ፖለቲካ ውስጥ ተፅዕኖ የማሳደር አቅም ያላቸው ግለሰቦች እና ቡድኖች የአንበሳውን ድርሻ ተወጥተዋል ብንል ማጋነን አይሆንም። የፖለቲካ ቡድኖች እና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ የማሳደር... Read more »