የፈረንጆቹ አዲስ አመት ሰሞኑን ተከብሯል።መቼም አዲስ አመት ሀገሩ ቢለያይም ወጉ አንድ ነውና ባለ አዲስ አመቶቹ ሀገራትም የየራሳቸውን አዲስ እቅድ ያቅዳሉ።በአዲሱ አመት ሊጓዙበት የሚፈልጉትን መንገድም ከአሁኑ ያስተዋውቃሉ። ታዲያ እኛ ምን አገባን የሚል ሰው... Read more »
የኑሮዋን ውጣውረድ የፊቷ ገጽታ ያሳብቃል ። ተጎሳቁላለች፣ ጥርሶቿ ወላልቀዋል፣ እጇቿ በትኩስ ጠባሳዎች ተሸፍነዋል። ደጋግማ ትተክዛለች፣ አንገቷን ደፍታ፣ አገጭዋን ደግፋ አርቃ ታስባለች። ወዲያው በዓይኖቿ ዕንባ ግጥም ይላል። ይህ እውነት የየዕለት ልምዷ ነው። ለእሷ... Read more »
ዓለማችን ካስተናገደቻቸውና እያስተናገደቻቸውም ካለችው ፍልስፍናዊ ንትርኮች መካከል ሁለቱ፣ እዚህ በርዕሳችን የጠቀስናቸው አወዛጋቢና የዓለምን ፈላስፎች (ወደ ፊትም ይቀጥላል) ቀልብና ትኩረት የሳቡ ጥልቅና ሰፋፊ እሳቤዎች ናቸው። ፈረንሳዊው የንድፈ ሀሳብ ቀማሪ፣ በግለሰብ እና መንግሥት (Individual... Read more »
በተደጋጋሚ በዚሁ ጋዜጣ ላይ እንደገለጽሁት ሀገር ሲወረር ፤ ሉዓላዊነት ሲደፈር ልዩነታችንን ትተን ቀፎው እንደተነካ ንብ በአንድነት መቆማችንና መትመማችን የሚገባ ቢሆንም ፤ ወረራንና ጥቃትን እየጠበቅን አንድ የምንሆነው የታሪክ ልምምድ ምቾት አይሰጠኝም። አንድ ለመሆን... Read more »
የልጇ ዕድሜ እየጨመረ ነው። አሁን አካሉ ጎልብቷል፣ ሰውነቱ አምሯል። እንደ እናት እንዲህ መሆኑ ያስደስታታል። የልጇን አድጎ መለወጥ የምትፈልገው፣ የምታልመው ነው። ከዚህ እውነት ጀርባ ግን ሌላው እውነት ያስጨንቃታል። ጠዋት ማታ ለውጡን ባየች ቁጥር... Read more »
በአንዲት ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ጠቢብ የሚባሉ አንድ አዛውንት ነበሩ። መቼም በየቦታው ተጠራጣሪና ተፈታታኝ ስለማይጠፋ አንድ ሰው እኚህ አዛውንት ምንኛ አዋቂ እንደሆኑ ሊፈትናቸው ተነሳ። አንድ ቀን አዛውንቱ አደባባይ ላይ እንደተቀመጡ ይህ ሰው ብድግ... Read more »
የዛሬ አስራ ሁለት አመት ገደማ በአንዱ ቀን ነበር፤ አነስ ካለችው ጎጆ ውስጥ የሰቆቃ ድምፅ መሰማት የጀመረው። ቀኑ ሊነጋጋ አካባቢ ቢሆንም የንጋት ጨለማ ነገር ሆኖ አይን ቢወጉ የማይሰማ ያህል ድቅድቅ ጨለማ ነበር። በትንሿ... Read more »
አቶ ገብርኤል ንጋቱ የአትላንቲክ ካውንስል አፍሪካ ሴንተር ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው፡፡ በአፍሪካ ልማት ባንክ እና በዓለምባንክ ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፡፡ አሁንም በማማከር ሥራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ከካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊና ፕላኒንግ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በሕዝብና... Read more »
“ባህል” ለየትኛውም ዜጋ ቤትኛና “የእኔ” የሚለው ዋና ጉዳዩ ቢሆንም፤ ነገር ግን “ጽንሰ ሃሳቡና ትርጉሙ “እንዲህና እንዲያ ብቻ” እየተባለ ቁርጥ ያለ ብያኔ የሚሰጥበት የእውቀት ዘርፍ ከመሆን ደረጃ ላይ አልደረሰም፡፡ በራሳችንም ሆነ በባዕዳና ቋንቋዎች... Read more »
ፊት ለፊት መተያየት ትርጉሙ ብዙ ነው፤ አንድን ወገን ፊት ለፊት ማየት ደስታውንም ሀዘኑንም ለመረዳትም ሆነ ለመጋራት እድል ይሰጣል፡፡ ፊት ደግሞ ብዙ ይናገራል፤ መናፈቁን፣ መከፋቱን፣ መራራቱን ሆነ መጨነቁንም አይደብቅም፡፡ ፊት ለፊት መተያየት የውስጥን... Read more »