በልጅ የተፈተነች ነፍስ

ለሰው ልጆች ትልቅ የሕይወት ምዕራፍ ከሆኑ ሁነቶች መካከል አንዱና ቀዳሚው ዘጠኝ ወራትን አርግዞ ልጅን ያህል በረከት ማግኘት ነው። ይህንን በረከት ለማየት ግን ቤተሰብ በተለይም ደግሞ እናት የምትከፍለው መስዋዕትነት በቀላሉ የሚገለጽም አይደለም። ዘጠኙን... Read more »

ሸማች በተርታ፤ ዘማች በገበታ

ሸማችነት ሰዎች በዘመናቸው የሚከተሉት፣ የሚከተላቸው የሕይወት ክስተት ነው። አንዳንዴም እንደ ጥላ በሉት። ስንሸሸው ሲከተለን፤ ስንከተለው ሲሸሸን ዓይነት ነገር ፤ በሕይወታችን የማይነጠለን ማለት እንችላለን። ሰው በዘመኑ፤ ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ ይሻል። ይህንን የመጀመሪያ ደረጃ... Read more »

“አለባብሰን አርሰን በአረም ተመለስን”

አልወደቅንም ብለን አንዋሽም፤ የዘንድሮው የልጆቻችን የአሥራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት ላለፉት ረጅም ዓመታት አውቆ የተጨፈነው የሀገሪቱ ዓይን እንዲበራ፣ሆን ተብሎ የተደፈነው ጆሮዋ እንዲከፈትና እውነቱን ይፋ ላለመግለጥ የተሸበበው አንደበቷም እንዲፈታ የትምህርቱን ዘርፍ... Read more »

የሁለት አሥርተ ዓመታቱ ትምህርት ሥርዓታችን ውድቀት ሲገለጥ

የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት እንደ ሀገር የትምህርት ውድቀታችንን አደባባይ ላይ ያሰጣ ሰሞነኛ መነጋገሪያችን ሆኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ አዳዲስ አሠራሮችን መዘርጋቱን ተከትሎ ያለፉት የሁለት... Read more »

የሰላም መገኛ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው

የሰላም መገኛዋ መንገድ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ ሰላም ሊያመጣ የሚችል ሃይል በምድር ላይ የለም። ሰላማዊ ተግባቦት አገርና ሕዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ መሻትን ያስከተለ ነው። ሰላማዊ ተግባቦት ሁሉም ሰው የተለየ እና... Read more »

የትምህርት ሥርዓቱን መውደቅ እና የአገር ህልውና አደጋ ውስጥ መግባቱን የጠቆመው የፈተና ውጤት

የ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ውጤት ከቀናት በፊት ይፋ መደረጉ ይታወሳል። የትምህርት ሚኒስቴር በገለፀው መሠረት፣ ፈተናውን ከወሰዱ 899ሺ520 ተማሪዎች መካከል ከግማሽ በላይ ውጤት (ከ350 በላይ) ማስመዝገብ የቻሉት 29ሺ909 (3.3%) ብቻ... Read more »

ኢትዮጵያ ሆይ! “ሣቅሽን ማን ዘረፈው!?”

የመነሻ ወግ፤ ከሁለት አሥርተ ዓመታት በፊት ይህ ጸሐፊ በአንድ የውጭ ሀገር በተገኘበት አጋጣሚ መረር ያለ ሞጋች የውስጥ ስሜት አጋጥሞት ነበር:: ያ ክስተት ያጠላው የሀዘን ድባብ ዛሬም ድረስ ደብዝዞ ሊጠፋ አልቻለም:: ሙግቱ አገርሽቶ... Read more »

ሀገርን እንደ ሀገር ያቆሙ ምሰሶዎቻችን እንዳይነቃነቁ

ሽንቁሮቻችን ብዙ ናቸው። በዚህኛው ስንደፍን በወዲያኛው በኩል የሚያስተነፍስ ቀዳዳ እልፍ ነው። ጥንቃቄ የሚያሻቸው፣ ሊታከሙ የሚገባቸው ቁስሎቻችን እዚህም እዚያም አመርቅዘው ይታያሉ። ቅድሚያ የሚሹ አንገብጋቢ ጉዳዮቻችን እየበዙ ነው። እንደ ህዝብ ብዙ ይጠበቅብናል። ሆደ ሰፊነት፣... Read more »

ያለወንጀል የተቀጡ ነፍሶች

ህፃን ሰሚራ አልሃጂ በቃሊቲ የሴቶች ማረሚያና ማረፊያ ቤት ከእናቷ ጋር ነው የገባችው። የሕግ ታራሚ እናቷ ሣራ ተሰማ እንደምትለው ስትገባ 14 ዓመቷ ነበር። እሷ ኬኒያ ላይ በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል በኢንተርፖል ስትያዝ ሰሚራም... Read more »

ተስፋ ማጣት ለምን ?

የፖለቲካ ውጥንቅጥ፣ የኑሮ ውድነት፣ በሽታ፣ ጦርነት፣ ስደት፣ መፈናቀልና ሌሎችም ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች በምድራችን እየበዙ መጥተዋል። የሕይወት ትግሉ በርትቷል። የኑሮ ውጣ ውረዱ አይሏል። የእርስ በርስ ፉክክሩና ፍትጊያው ጨምሯል። ገንዘብ አልበረክት ብሏል። ፍቅርም እንደዛው።... Read more »