አንድ ማኅበረሰብ በብዙ ፈተናዎች እና ውጣ ውረዶች ያልፋል። በድቅድቅ ጨለማ ተከቦ መውጫ የሚያጣበት፤ ዙሪያ ገባው ገደል የሚሆንበት ጊዜያት ብዙ ናቸው። የፈተናዎች መብዛት ጨለማውን የማይሻገረው፣ ተራራውን የማያልፈው መስሎ እንዲታይ ቢያደርገውም ከጨለማው በኋላ ብርሃን፣... Read more »
ሰሞኑን የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተናን የወሰዱ ተማሪዎች ያስመዘገቡት ውጤት የብዙዎችን ትኩረት ስቦ ነበር። ታዲያ ይህ ምን አዲስ ነገር አለው? ሊባል ይችላል። በርግጥም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ተፈታኝ ተማሪዎቹን አለፍ... Read more »
“ቤት ገመና ነው“ ሁሉን ነገራችንን በተለይ ለሌሎች ገልጠን የማናሳየውን ሁሉ የሚሸፍንልን ክትት አድርጎ የሚይዘን ነው። ምንም ሁሉም የሚኖርበት ቤት እንደ አቅም እንደ ኪሱ ጥራቱና ምቾቱ የተለያየ ቢሆንም አንገት አስገብቶ እግር አዘርግቶ ካሳደረ... Read more »
በራስ መተማመን ከፍም ዝቅም ይላል። ከፍ ባለ ጊዜ ሰዎች ለራሳቸው ያላቸው ግምትና ግንዛቤ ይጨምራል። ለራሳቸው የሚሰጡት ዋጋም ከፍ ያለ ነው። በሌሎች ሰዎች ዘንድ የሚሰጣቸው ቦታና ከበሬታም ያዛኑ ያህል ያድጋል። ያለማንም ተፅእኖና ጥገኝነት... Read more »
የሀገራችን የግብይት ሥርዓት ስሙ “ነፃ”፣ ባህርይው ባርነት፣ ተግባሩ ሽፍትነት መሆኑን በድፍረትና በአደባባይ የምንመሰክረው እኛ የእለት እንጀራ አሮብን ጦም ማደርን ባህል ያደረግን ዜጎች እንጂ በቁጥር እንቆቅልሽ የሚያማልሉን መንግሥታዊና ምሁራዊ እስታስቲክሶች አይደሉም። ርሃባችን የዳቦ... Read more »
የኢትዮጵያ ስፖርት በተለያዩ የእድገት ደረጃዎች እየተጓዘ አሁን ካለበት ይድረስ እንጂ የወደፊት ጉዞው ግን ውሉ እንደጠፋበት ልቃቂት የተዛባ ስለመሆኑ ለስፖርቱ ቅርብ የሆነ ሁሉ ሊታዘበው ይችላል። የወራሪውን ጣሊያን ቆይታ ተከትሎ ብቅ ብቅ ማለት የጀመረው... Read more »
ልብን የታደገ መልካም ልብ፤ ታሪኩን ያደመጡ የዓለም ሕዝቦችን በሙሉ በእምባ ያራጨ አንድ እውነተኛ ታሪክ በማስታወስ ልንደርደር:: ይህንን ታሪክ ያሰራጨው MBC4 Channel የተባለው ታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነበር:: ሐምሌ 10 ቀን 2003 ዓ.ም ከምሽቱ... Read more »
ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የሆኑና ያልሆኑ የበርካታ ወንዞች ባለቤት መሆኗን ተከትሎ የውሃ ማማ እየተባለች ብትወደስም ስሟና ግብሯ ሳይገናኙ ዘመናትን አሳልፋለች:: አብዛኛዎቹ ወንዞቿ እንደዳቦ በሚገመጠው ለም መሬት መካከል ያለምንም ሥራ ሲገማሸሩ እና ሲተኙ የኖሩ... Read more »
አንድ አገር ስኬትና ኪሳራን የምታወራርደው ባለመችው፣ እልምታም ባበቃችው ትውልድ ነው። ትምህርት ደግሞ ይህን ትውልድ እውን ለማድረግና ለአንድ አገር እድገት መሰረት፣ ዋልታና ማገር ነው። የትምህርት ጥራትን ማስጠበቅና የተደራሽነት መጠኑን ማስፋትም የአገርን እድገት አንድ... Read more »
የ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ውጤት ከቀናት በፊት ይፋ መደረጉ ይታወሳል:: የትምህርት ሚኒስቴር በገለፀው መሰረት፣ ፈተናውን ከወሰዱ 899ሺ520 ተማሪዎች መካከል ከግማሽ በላይ ውጤት (ከ350 በላይ) ማስመዝገብ የቻሉት 29ሺ909 (3.3%) ብቻ... Read more »