የችሎቱ ድባብ ሰኔ 18 ቀን 2004 ዓ.ም የሰነድ መለያ ቁጥር 72189 መዝገብ በችሎቱ ፊት ቀርቦ የመጨረሻ የተባለው የዳኞች ቃል ያርፍበታል። ሰበር በውሳኔው አንዳች የመጨረሻ ቃል ይናገራል። በዚህች ዕለት የመጨረሻ የተባለችውን ቃል ተመካክረው... Read more »
ተወልደው ያደጉት ‹‹ዶሮ ማነቂያ›› ከተባለ ሰፈር ነው። ዛሬም ኑሯቸው በዚሁ መንደር ቀጥሏል። የ73 ዓመት አዛውንት ቢሆኑም ለእርጅና እጅ አልሠጡም።ቤት መቀመጥ፣ ከቤተክርስቲያን ደጃፍ እየለመኑ መኖርን አልሞከሩም።አቅም ጉልበት ሲደክም አማራጭ መፈለግ ያለ ነው።እሳቸው ግን... Read more »
ልጅነቷን በተወለደችበት ስፍራ አልገፋችም። እናቷን በህጻንነቷ ማጣቷ ተነግሯታል። ነፍስ እያወቀች፣ ዕድሜ ስትጨምር የአንድ እግሯን ችግር አወቀች። አንድ እግሯ እንደሌሎች አይደለም። እንዳሻት አይሆንላትም፣ በወጉ አይራመድም። ልጅ ብትሆንም የእግሯን ከሁሉም መለየት አውቃለች። ዝም አላለችም።... Read more »
የሕይወታችን ስኬት በየቀኑ በውስጣችን በሚመላለሱ ሃሳቦችና በምንፈፅማቸው ድርጊቶች ይወሰናል። አሸናፊዎች ሁሌም የመሻሻልና የእድገት አስተሳሰብ አላቸው፡፡ ይህ አስተሳሰብ ባሉበት መርገጣቸውን በፀጋ ተቀብለው ከሚኖሩ ወይም ለመሻሻል የሚያስፈልገውን ለውጥ ለማድረግ ድፍረት አጥተው ከተቀመጡ ሰዎች በእጅጉ... Read more »
ቀኑ የካቲት 3 ቀን 2013 ዓ.ም ነበር። ብሩህ፣ ፍክት ያለ ቀን። ብዙ ሰው ማልዶ ወደ ጉዳዩ ለመድረስ ጠደፍ ጠደፍ እያለ የሚንቀሳቀስበት ማለዳ። ሁሴን አህመድ ኦይል ሊቢያ፣ የመኪና ዘይት እና ቅባቶች ማከፋፈያ ድርጅት... Read more »
በማኅበረሰባችን ውስጥ ልክ እንደሌሎቹ ባሕሎቻችን የምንገለፅበት አልያም ብዙዎቻችንን የሚያመሳስለን ነገር ነው፡፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ courtesy ይሰኛል፡፡ ትርጉሙ ይበልጥ ሲብራራ ደግሞ መልካም እርዳታ ይባላል፡፡ ሆኖም የሚደረገው መልካም እርዳታ ከራስ ሙሉ ፍላጎት ሳይሆን ሰዎች ምን... Read more »
ልጅነቷ በሳቅ ጨዋታ የተዋዛ አይደለም:: እናትዋን በሞት ያጣችው በሕጻንነት ዕድሜዋ ነው:: የእናት ወግ ፣ የልጅነት ቅብጠት ይሉትን አላየችም:: ባደገችበት የገጠር ቀዬ በታላቅ ወንድሟ መዳፍ ሥር ቆይታለች:: ነፍስ ማወቅ ስትጀምር ግን ክፉ ደጉን... Read more »
ወላጆችን ወላጅ የሚያስብላቸው በመውለዳቸው ብቻ አይደለም። መውለድ አንዱ ጉዳይ ቢሆንም ወላጅ ለልጁ ሊያደርግ የሚገባውን አድርጎ ማሳደግ ደግሞ ግዴታ ጭምር ነው። ይህን የማያደርግ ወላጅ ግን እስከነተረቱ “የከብት እዳሪም …. ይወልዳል ” ይባላል። ይሄ... Read more »
ያለነው የካቲት በወጣበት፣ በልግ በባተበት እና መጋቢት በተጋመሰበት ወቅት ነው። የካቲት መክተት መሰብሰብ ማለት ነው። ገበሬው አዝመራውን ወቅቶ ጎተራ ውስጥ የሚከትበት፣ ገለባውን ሰብስቦ የሚከምርበት ወር ነው። ሞፈርና ቀንበሩን ወልውሎ ማረሻውን ስሎ፤ ለበልግ... Read more »
ቤተሰብ ስም ሲያወጣላት በምክንያት ነው። ሰላም እንዳየሁ በማለት የሰላምን አስፈላጊነት ገልጦባታል። በዚህም ለቤቱ ተስፋና ሰላም ሆና ዓመታትን ከእነርሱ ጋር ዘልቃለች። ነገር ግን ሰላሟን የማይሰጥ አንድ ነገር ገጠማት። ያለዕድሜዋ መዳር። ከትምህርቷ አስተጓጉለው ቤተሰቦቿ... Read more »