‹‹በደን ውስጥ ያለ ዛፍ ሲያድግ ድምፁ አይሰማም፤ ሲሰበር ግን …›› ሰዎች ሲያድጉና ሲሻሻሉ አዋጅ አያስፈልጋቸውም፤ ይህንኑ ለመስማትም ማንም ጉዳዩ አይደለም። ውድቀታቸውን ግን ሰምቶ ለማዛመት ሁሉም ይፈጥናል። ስለዚህ ውድቀትህን፣ ችግርህን፣ መከራህን ለማንም አትንገር፤... Read more »
ሆሳዕና ተወልዶ ያደገው መኮንን ዋለ በትምህርቱ ከአምስተኛ ከፍል በላይ አልዘለለም። ሁሌም ግን ራሱን ለመለወጥ የተለየ ፍላጎት ቢኖረውም፣ሁኔታዎች እንዳሰበው አልሆን ይሉታል፤ አሁንም አርቆ ማሰብ ይጀምራል፤ ተቀምጦ ከመዋል ሰርቶ ማደር እንደሚበልጥ ገባው። ይህን ሀሳቡን... Read more »
የተወለዱት በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር በ1954 ዓም ነው። አባታቸው የመንግሥት ሠራተኛ ስለነበሩ በተለያዩ ክፍለ ሀገራት ይዘዋቸው ይዞሩ ስለነበር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በነቀምቴ ከተማ ሲሆን ስምንተኛ ክፍልን በሀዋሳ ከተማ ነው። ከዘጠነኛ ክፍል... Read more »
አካባቢው ደመና የለበሰው ሰማይ የፀሐይ ብርሃን ሙቀቱን ሊያግድ አልተቻለውም። በቆላማው መሬት ሰዎች ወዲህ ወዲያ ይወራጫሉ። ሁሉም በየፊናው የኑሮ ቀዳዳን ለመድፈን ደፋ ቀና በሚልበት በዚያ ሃሩር ከጭንቅላቷ ላይ የጠመጠመችው ጨርቅ እንደ ሳር ቤት... Read more »
ቤት የተባለች አንዲት ሴት እንዲህ ብላለች፦ “ደም ማነስ የያዘኝ በአሥራዎቹ ዕድሜ ሳለሁ ነው። ቶሎ ይደክመኝ፣ አጥንቶቼን ይቆረጥመኝ፣ እንዲሁም ትኩረቴ በቀላሉ ይከፋፈል ነበር። ሐኪሜ የብረት ማዕድን አዘዘልኝ። ኪኒኖቹን መውሰድ ጀመርኩ፤ አመጋገቤንም አስተካከልኩ። ብዙም... Read more »
የ19 ዓመቷ አና ድንገት በመውደቋ ምክንያት በጣም ኃይለኛ የወገብ ሕመም የጀመራት አኖሬክሲያ ነርቮሳ ከተባለ የአመጋገብ ችግር እንዳገገመች ነበር። የአከርካሪዋ ሁለት አጥንቶች የተሰበሩ ሲሆን ይህም ቁመቷ በ5 ሴንቲ ሜትር እንዲያጥር አድርጓል። ለዚህ መንስኤው... Read more »
በወጣትነት ዕድሜያቸው በርካታ ፋብሪካዎችን በማስተዳደር የብልህ አዕምሮ ባለቤት መሆናቸውን አሳይተዋል። ከምግብ እህሎች የወጪ ንግድ ጀምሮ እስከ ከረጢት አምራች ፋብሪካ ባለቤትነት የዘለቀ የኢንቨስትመንት ህይወትን እያሳለፉ ይገኛል። ዘለግ ካለው ቁመናቸው ጋር ጨዋ አነጋገራቸው ተጨምሮበት... Read more »
የመጽሐፉ ርእስ ታላቁ ጥቁር ኢትዮ-አሜሪካ ዘዳግማዊ ምኒልክ ደራሲ ንጉሤ አየለ ተካ የገጽ ብዛት 474 የመጽሐፉ ዋጋ 225 ብር ኅትመት ኢክሊፕስ ማተሚያ ቤት፤ አዲስ አበባ፤ ታላቁ ጥቁር ኢትዮ – አሜሪካ ዘዳግማዊ ምኒልክ የሚለውን... Read more »
የሰው ልጅ በታሪኩ ውስጥ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማለፍ ከሚጓዝባቸው መንገዶች አንዱ ለውጥ ነው። ከሁሉም የላቀው ለውጥ፣ በራስ ላይ የሚካሄድ ለውጥም ነው። ምክንያቱም ለውጥ ከነበረው ወዳልነበረው፤ ካለው ወደተሻለው የመሸጋገሪያ ፍኖት በመሆኑ በጥንቃቄ ተይዞ... Read more »
በደብሩ መዳንን ናፍቀው፣ፈውስን ፈልገው የሚመላለሱ ብዙ ናቸው። በዚህች ቤተክርስቲያን አረፋፍዶ የሚያመሸው፣ ሰንብቶ የሚሄደው ጥቂት አይደለም። ውሎ አዳራቸውን ከደጃፏ ያደረጉ ምዕመናን በጠበሏ ተፈውሰው ለመዳን መክረሚያቸውን በስፍራው ካደረጉ ቆይተዋል። ወራትን በተሻገረ ቆይታቸው የነገውን መልካምነት... Read more »