የሰው ልጅ የሕይወት ውጣ ወረድ የተለያየ ነው። ሁሉም የሕይወት መስመሩ በሚወስደው ሃዲድ ይጓዛል።ይወድቃል ይነሳል።በዓለማችን ሆነ በሀገራችን በርካታ ሰዎች የዕለት ጉርሳቸውን ሸፍነው ከቻሉም ሌሎችን አግዘው ይኖራሉ። ይህ የሕይወት ኡደት ነው።በዚህ ኡደት መጓዝ ግን... Read more »
መጽሐፉ የነገረን እና ያልነገረን የመጽሐፉ ስም፡– አየርና ሰው ደራሲ፡– መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የህትመት ዘመን፡– 1951 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡– 88 መጽሐፉ የመሸጫ ዋጋ አልተቀመጠለትም። ምናልባት ለመጀመሪያ ጊዜ በታተመበት ዘመን ለሚመለከታቸው አካላት ብቻ... Read more »
በችግኙ መስታወት ያ እንቶፈንቶ ነገሮችን ሁሉ ሲመዘግብ የነበረው የዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ (ጊነስ ቡክ) ግን ምን ካልሆንኩ ብሎ ነበር በሰዓቱ ያልተገኘው? አናውቀውም እንዴ የምግብ ጉርሻ ውድድር ሲመዘግብ? ታዲያ አሳሳቢ የሆነውን የዓለም የሙቀት መጠን... Read more »
አሁን አሁን እየተደጋገመ በሚፈጠ ረው መድረክ የማቀብለው ብቻ ሳይሆን የምቀበለው ነገር ለእኔም ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር፤ እውቀት እየጨመረልኝም በመምጣቱ መቀባበል መደጋገፍም ነውና ተደስቻለሁ፤ መተባበር መግዘፍም ነውና እንዲህ መሰሉን መድረክ ለሃሳቦች መንሸራሸር ለመልካም ውጤት... Read more »
ውድቅት ነው። ከእኩለ ሌሊት በኋላ። በዚህ ሰዓት ብዙዎች በእንቅልፍ ላይ ናቸው። በሮች ጠብቀው ተዘግተዋል። የእግረኞች ዳና አይሰማም። ከወዲያ ወዲህ የሚሉ ውሾች እንደወትሯቸው አካባቢውን ወረው መጯጯህ ጀምረዋል። በመንገዱ አንዳንድ ስፍራዎች ስካር ያናወዛቸው ጠጪዎች... Read more »
አባ በሪሳ፣ አባ ዲክሽነሪ ልዩ መጠሪያ ስማቸው ነው። የትውልድ ቦታቸው ምሥራቅ ኦሮሚያ በወቅቱ የሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት በአሁኑ ደግሞ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ሲሆን፣ 1943 ዓ.ም የትውልድ ዘመናቸው ነው። እኚህ የ69 ዓመት... Read more »
ከአጼ ኃይለስላሴ የንግስና ዘመን ጀምሮ ያሉ መንግስታትን የማየት እድል አግኝተዋል። ከሸቀጣሸቀጥ ንግድ ባለቤትነት እስከ አነስተኛ የጨርቃጨርቅ ንግድ ላይ ተሰማርተው ኑሮን ሲገፉ ቆይተዋል። የህይወትን ውጣ ውረድ ቢረዱም መንገድ ዳር ቁጭ ብሎ ከመለመን ይልቅ... Read more »
ምልክቶቹ እና ህክምናውስ? ከባድ የኩላሊት በሽታ በረጅም ዓመታት ቀስ እያለ ኩላሊታችንን እየጎዳ ከጥቅም ውጪ የሚያደርግ በሽታ ነው። ከጊዜ በኋላ የበሽተኛው ኩላሊት ሙሉ በሙሉ ስራ ያቆማል። ከባድ የኩላሊት በሽታ ወይም ክሮኒክ ኪድኒ ዲዚዝ... Read more »
በወጣትነት እድሜያቸው ለበርካቶች የስራ ዕድል መፍጠር ችለዋል። ታታሪነታቸው እና መልካም ባህሪያቸው ለስራቸው እድገት መልካም አስተዋጽኦ እንዳደረገ በርካቶች ይመሰክራሉ። ከመኪና ኪራይ እና ቱሪዝም ዘርፉ ተሳትፎ ባለፈ በቆዳው ኢንዱስትሪ ዘርፍ በተለያዩ የአሜሪካ እና አውሮፓ... Read more »
ስነ ቃል የኪነጥበብ መነሻ መሆኑን የስነ ጥበብ ሰዎች ይናገራሉ። የስነ ቃል ነገር ከተነሳ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ገበሬው ነው። እንግዲህ የአገራችን ገበሬ የኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን የኪነ ጥበብም የጀርባ አጥንት ነው ማለት ነው። ወቅቱ... Read more »