ሠዓሊና የሥነ ጥበብ ታሪክ ተመራማሪ እሰየ ገብረመድህን እንደሚነግሩን፤ የሥዕል ጥበብ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ተጸንሶ የተወለደ ነው። የአዲስ አበባ ከተማን መቆርቆር ተከትሎ ፎቶግራፍ ተለመደ። የፎቶግራፍ መለመድ ደግሞ ለዘመናዊ ሥዕል አጋዥ ሆነ። እዚህ ላይ... Read more »
ተግባቢ እና ጨዋታ አዋቂ ናቸው። ልዩ የሀገር ፍቅር ስላላቸው ለኢትዮጵያ የበለጠ መስራትን አልመው ጉዞ ጀምረዋል። ቢሊዮኖች የሚያወጣ ሆስፒታል በቅርብ ዓመታት ገንብተው ሲጨርሱ በሙያቸው ዳግም እንደሚሰሩ ለእራሳቸው ቃል ገብተዋል። ጠይም መልካቸው እና ሳቂታ... Read more »
መጋቤ አዕምሮ ስንል የከፈትነው ይህ አምዳችን ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክሩ፣ ለአስተሳሰብ ቀረጻ የጎላ ሚና ባላቸው የተለያዩ እሴቶቻችን ዙሪያ የተመረጡ ንግግር አዋቂዎች የሚያቀርቧቸው ነጻ ሃሳቦች የሚስተናገድበት ይሆናል:: በነገራችን ላይ ማለት እግረ መንገድ ማለት ይመስለኛል።... Read more »
ቅርበታቸውን የሚያውቁ ሁሉ ጓደኝነታቸውን ይመሰክራሉ። የሁልጊዜው አብሮነ ታቸው የፈጠረው ዝምድናም እስከቤተሰብ ትውውቅ አድርሷቸው ነበር። ውሎ ሲያድር ግን መቀራረባቸው ቀዝቅዞ መገናኘታቸው ቀናትን ያስቆጥር ያዘ። እንደቀድሞው ተፈላልጎ አብሮ መዋልን ትተው መራራቅን መረጡ። ይህን ያዩ... Read more »
ተወልደው ያደጉት በትግራይ ክልላዊ መንግስት መዲና መቐለ ከተማ ሲሆን ያደጉትና ትምህርታቸውን የተከታተሉት ግን በአድዋ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው በአድዋ ከተማ በሚገኘው ንግስተ ሳባ ትምህርት ቤት ተምረዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ደግሞ... Read more »
ወርቃማ በሚባለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዘመን የያኔው ሐረርጌ ክፍለ ሃገር ክለቦች የብሔራዊ ቡድኑ ጥንካሬና የጀርባ አጥንት በመሆን ዛሬ ላይ የምንዘክራቸው በርካታ ከዋክብት ተጫዋቾችን አበርክተዋል። በ1952፣ 54፣ 55 እና 57 ዓ.ም ለአራት ዓመት... Read more »
‹‹የደስታችን አንዱ በር ሲዘጋ ሌላኛው ይከፈታል። ሁልጊዜም ግን የተዘጋውን እንጂ ለእኛ የተከፈተውን አናይም›› ያለችው መስማትም ሆነ መናገርም ሳትችል ታዋቂ ጸሃፊ እና መምህር የሆነችው ሄለን ኪለር ነች። ይህ አባባል ከአንዲት ኢትዮጵያዊት እናት እና... Read more »
የታይፎይድ ሕመም እያደጉ ባሉ ሀገሮች ውስጥ በተለይ በሕፃናት ላይ ከፍተኛ የጤና ጉዳት ሊያመጣ የሚችል የሕመም ዓይነት ነው። ሕመሙ የሚከሰተው ሳልሞኔላ ታይፊ በሚባል የባክቴሪያ ዓይነት ሲሆን ሕመሙ ከታማሚው ሰው ወደ ጤነኛው ሰው በተበከለ... Read more »
ጤናማ ሕፃን ያለችግር መተንፈስ ይችላል። ሕፃኑ ጡት በየ2 እስከ 4 ሰዓት መጥባት አለበት እና ሲርበው ወይንም ጨርቁን ሲያረጥብ በራሱ መነሳት መቻል አለበት። የተወለደ ሕፃን ቆዳው ንጹህ ወይንም ትንሽ ቅላት ወይንም ከትንሽ ቀን... Read more »
የጨቅላ ሕፃን ቢጫ መሆን የሚታየው በሕፃኑ ሰውነትና ዓይን ላይ ነው፡፡ የጨቅላ ሕፃን ቢጫ መሆን የሚከሰተው የሕፃኑ ከመጠን ያለፈና ቢጫ መልክ ያለው ቢሊሩቢን የሚባለው ኬሚካል በሕፃኑ ደም ውስጥ መኖር ነው፡፡ የጨቅላ ሕፃናት ቢጫ... Read more »