በኃይል ከተንኳኳው በር በስተጀርባ

አስፈሪው የሌሊቱ ጨለማ ቦታውን ለብርሃን ለቋል። ታዲያ ንጋቱ በወፎች ጫጫታ ሲበሰር ዘወትር በጠዋት ተነስታ አምላኳን የማመስገን ልማድ ያላት ወይዘሮ ጨረቃ ሽፈራው፤ እንደ ሁልጊዜው በጠዋት በጸሎት ቤቷ ተንበርክካ አምላኳን እየተማጸነች ነበር። ጸሎት እያደረገች... Read more »

ራስህ ላይ ስራ!

‹‹ጠንክረህ ከሰራህ ጥሩ ገቢ ስለምታገኝ ቅንጡ ሆቴል ሄደህ ልትዝናና ትችላለህ። ከስራህ በተጨማሪ ራስህ ላይ ጠንክረህ ከሰራህ ግን ያን ቅንጡ ሆቴል ትገዛዋለህ›› ይላል በአነቃቂ ንግግሮቹ የሚታወቀው እውቁ አሜሪካዊ ስራ ፈጣሪና ደራሲ ጂም ሮን።... Read more »

ስለ ሰው ሰው መሆን …

የዛሬው ኑሮዋ ከተማ ላይ ቢያቆማትም የማንነቷ ምንጭ የሚቀደው ከገጠሩ ክፍል ነው፡፡ ትውልድና ዕድገቷ ሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ልዩ ስሙ ‹‹ኩሻይና›› ከተባለ ስፍራ ነው፡፡ የአርሶአደር ልጅ ነች። እንደማንኛወም የገጠር ጉብል በአካባቢው ወግና... Read more »

በልጆች የጨከኑ እጆች

ከአቶ መኮንን ኃይሉ እና ከወይዘሮ ፅጌ ገመቹ ከተባሉ አባትና እናቷ በ1995 ዓ.ም በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰንዳፋ ቀበሌ ልዩ ቦታው 44 ማዞሪያ ሥላሴ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ይችን ዓለም ተቀላቀለች። ቤተሰቦቿ ልጆቻቸውን እንደማንኛውም... Read more »

‹‹በአግባቡ ራሱን እየተቆጣጠረ የሚሄድ የተፈጥሮ ሥርዓትን ማዛነፍ ዋጋ ያስከፍላል››ዶክተር ጌቴ ዘለቀበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውሃና መሬት ሀብት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር

የተወለዱት በቀድሞ አጠራሩ ጎጃም ክፍለ ሀገር አዲስ ቅዳም በምትባል ከተማ ሲሆን፣ ያደጉት ደግሞ የታላቁ አባይ ወንዝ መፍለቂያ በሆነችው ግሽ አባይ ሰከላ አያታቸው ዘንድ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በዚያው በሰከላ በደጃዝማች ዘለቀ... Read more »

ከትናንትናው እውነታ …

 እንደመነሻ … ዛሬም በርካታ የማንነት ፈተናዎች ከታለፉበት፣ ብዙ የህይወት እጥፋቶች ከተዘረጉበት፣ አሰልቺ የኑሮ ውጣወረዶች ከሚተረኩበት ሰፊ ግቢ ውስጥ እገኛለሁ። አሁንም እንደዋዛ ያለፉ የማይመስሉ ፣ አስደናቂ ታሪኮችን እየሰማሁ ነው፡፡ በትናንቱ የህይወት መንገድ እንደጥላ... Read more »

 ህይወት ቀያሪ የጠዋት ፀባዮች

‹‹ዛሬ ደግሞ ተጫጭኖኛል፤ እንቅልፍ እንቅልፍ ብሎኛል›› እያሉ እንዲሁ ግዜያቸውን በከንቱ የሚያሳልፉ ብዙዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች በጠዋት መነሳት አይሆንላቸውም፡፡ ማልደው ባለመነሳታቸው ስራቸውን በሰአቱና በአግባቡ አይከውኑም፡፡ ይነጫነጫሉ፡፡ ስልቹ ናቸው። ድብርትም ያጠቃቸዋል፡፡ በህይወቱ ስኬት እንዲመጣ... Read more »

 እኩለ ሌሊት

የድሬዳዋ መልከመልካም፤ ቆንጆ ከመባልም በላይ ነች፡፡ የቀይ ዳማ ሆና፤ ፈገግ ስትል ሁለቱም ጉንጮቿ ይሰረጉዳሉ፡፡ አፍንጫዋ ሰልካካ ባይሆንም የደም ግባቷ ያያት ሁሉ እንዲመኛት ያስገድዳል፡፡ ከዘመዶቿ፣ ከጎረቤት እና ከጓደኞቿ ጋር ያላት ቅርበት በፍቅር የተሞላ፤... Read more »

ቀን ለማውጣት – ቀን ሲጨልም

የህፃን ልጇም ሆነ የእሷ ልብስ ሁሌም የፀዳ ነው። እናትና ልጅ በመልክ ብስል ይሉት ቀይ ናቸው። ሁለቱንም አስተውሎ ላያቸው የፊታቸው ገጽታ በሰም እንደተቀባ ወለል ያንፃባርቃል፡፡ ውብ መልክና ቁመና ይዘው ካልታሰበ ቦታ መገኘታቸው ሁሉንም... Read more »

ራስን መግዛት

ስኬታማ እንደምትሆንና እንደማትሆን የሚጠቁምህ ነው። የነገ ህይወትህ የጀርባ አጥንት ነው። በህይወታቸው ደስተኛና ስኬታማ የሆኑ ሰዎችም በዚህ እሳቤ ይስማማሉ። በርካታ ምርምሮችና የጥናት ውጤቶችም የስኬታማ ሰው ቁልፍ ፀባይ እሱ መሆኑን ይመሰክራሉ-ራስን መግዛት ወይም /self... Read more »