በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ለመጠቀም... Read more »
ባለፈው ሳምንት እትማችን የነቀርሳ በሽታ ምንነት፤ መተላለፊያ መንገዶቹንና መከላከያ ስልቶችን በተመለከተ የመጀመሪያውን ክፍል ማስነበቤ ይታወቃል፡፡ለዛሬው መድሃኒት የተላመደ የነቀርሳ በሽታን ከኤች ኤቪ ጋር ያላቸውን ቁርኝት እንመለከታለን፤ መልካም ንባብ፡፡ ብዙውን ጊዜ በማህበረሰብ ውስጥ የነቀርሳ... Read more »
ዕድሜው ገና በሰላሳዎቹ መጀመሪያ ላይ ነው የሚገኘው። በጠይም ፊቱ ላይ ጥቅጥቅ ያለው ሪዙ ልዩ መለያው ነው። ስራ ወዳድ እና ትሁት የንግድ ሰው መሆኑ ደግሞ ከአርሶ አደሩም ከባለሀብቱም ጋር በተሻለ ሁኔታ ተግባብቶ ስራውን... Read more »
ወራት የየራሳቸው ባህሪ አላቸው። እንዲያውም አንድ ባህረሀሳብ (ካላንደር) ላይ ያየሁትን ልንገራችሁ። በየጠረጴዛችን ላይ ያሉት የቀን መቁጠሪያዎች በተለያዩ ተቋማት የሚዘጋጁ ናቸው። ታዲያ እነዚህ ተቋማት በቀን መቁጠሪያዎቹ ጀርባ ላይ የሚያደርጉት ፎቶ የተቋሙን የገጽታ ግንባታ... Read more »
“የፖለቲካ አስተሳሰብ ሁሉ ግብ ህዝብን ማስደሰት ነው፤ ህዝብን ማስደሰት ካልቻለ ግን ፖለቲከኛው ከስፍራው ራሱን ማግለል አለበት። ” ጃዋሃርላል ኔህሩ ነበሩ፤ ይህንን ያሉት። ኔህሩ፣ የመጀመሪያው የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩ ናቸው። ይህ አስተሳሰብ የመነጨው... Read more »
ከትውልድ ሀገሩ ርቆ ለመውጣት ምክንያቱ ከወንድሙ ያለመስማማቱ ነበር። በልጅነቱ የትምህርት ዕድል ያለማግኘቱ ሲያበሳጨው ኖሯል፡፡ ያም ሆኖ ግን ዕድሜው ከፍ ሲል ትዳር ይዞ ልጅ በመውለዱ ደስተኛ ነበር፡፡ ይህ መሆኑ ብቻ ግን በቂ አልነበረም።... Read more »
ተወልደው ያደጉት በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ነው። በቤተሰቦቻቸው የሥራ ሁኔታ ምክንያት የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዘጠኝ ትምህርት ቤቶች የተማሩ ሲሆን 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ኩየራ በሚገኘው ኩየራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... Read more »
ለሥራው አዲስ ቢሆንም ቀጣሪዎቹ ግን ፊት አልነሱትም። ሥራም ሰውም ይለመዳል ሲሉ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሠራተኛ መዝናኛ ክበብን የተከራዩት ግለሰብ ይቀጥሩታል። እርሱም ሥራ ማግኘቱን እንጂ ስለደመወዙም አልተጨነቀም። ዋናው ውሎ መግባቱ ነበር። በባህሪው ዝምተኛ፣... Read more »
ክረምቱ አልፎ፣ ብርሃኑን ያሳየን ፈጣሪያችንን በደስታ ለምናመሰግንበት ቀን ኢሬቻ እንኳን በሠላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። በዚህ ቀን ሰዎች ከየቦታው ተሰብስበው አብረው ፈጣርያቸውን ያመስግናሉ፣ ይደሰታሉ። ደስታ ደግሞ በሳይንስ የተረጋገጠ የጤና ጥቅም እንዳለው በዚሁ ልንገራችሁ። 1.... Read more »
እንስቷ በሐረርጌ ባህላዊ ልብስ እና ጌጣጌጦች ተውበው ታዳሚውን እያስተናገዱ ነው። ከፊት ለፊታቸው ከቦረና የመጡ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ባህል የሚያንጸባርቁ ምርቶችን ለታዳሚው ያስጎበኛሉ። ሌሎች ደግሞ ከቀንድ የተሰሩ መጠጫዎችን እና የተለያዩ አልባሳትን ይዘው ቀርበዋል። ይህ... Read more »