ይኸ ዘገባ ሰሞኑን ቢቢሲ አማርኛ የሰራው ነው። “ባለፉት ሰባት ወራት ለሥራ ወደ ሊባኖስ ካቀኑ ኢትዮጵያውያን መካከል ሰላሳ አራቱ በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸውን እንዳጡ በሊባኖስ ያሉ የኢትዮጵያውያንና ሌሎች የበጎ አድራጎት ማህበራት ይፋ አደረጉ” ይላል።... Read more »
መንገድ ዳር በዚህ ቦታ ጢሱ ግራ ይንፈስ ቀኝ ወይንም ወደ ላይ ቦለል ብሎ እንዲወጣ ሊወስን የሚችለው ባለ ሙሉ መብቱ ንፋሱ ብቻ ነው። ወዲህ ንፈስ አይባል ነገር ከቤት ምድጃ ወጥቶ አስፋልት ዳር ያለ... Read more »
ሐምሌ 21 ቀን 2011 ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ጀንበር 4 ቢሊዮን ችግኝ በመትከል ታሪክ የሰሩበት ቀን ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪክ መስራት እናውቃለን። ወራሪን በጋራ ክንድ እንመክታለን፤ ወድቀን ተዋድቀን ሀገርን በነጻነት እናቆያለን፤በዓለም መድረክ ሮጠን... Read more »
የአስም በሽታ በማህበረሰቡ ውስጥ በጣም ታዋቂ የሆነ እና ብዙውን ህብረተሰብ ክፍል ሊያጠቃ የሚችል በሽታ ነው፡፡ በተለይም ክረምቱ አልፍ መስከረም እና ጥቅምት አካባቢ የአስም በሽታ የሚበረታበት ወቅት ነው:: የዚህ በሽታ ሥርጭት ከቦታ ቦታ... Read more »
ይህ አምድ በዋናነት በማይክሮ ደረጃ ያሉ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የሚስተናገዱበት ይሆናል፤ ትልልቅና አነጋጋሪ ሰበር ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች፣ ንግድና አጠቃላይ የቢዝነስ ዘገባዎች ይስተናገዱበታል። ከትንንሽ ስራዎች ተነስተው በትክክለኛው መንገድ ሰርተው ትልቅ ደረጃ የደረሱ ሰዎች ተሞክሯቸውን ያካፍሉበታል።... Read more »
ስለወሎ ብዙዎቻችን ብዙ እንሰማለን። ማህበረሰቡ የፍቅር ማህበረሰብ ነው። በተለይም የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ የሆነው ማህበረሰብ ከየትኛውም አካባቢ በተለየ የሃይማኖት መቻቻል እና መዋደድ እንዳለው ይነገርለታል። የተነገረለት ደግሞ በተግባር ስለታየ ነው። ለዚህ ደግሞ... Read more »
ሁሉም የሰው ልጅ ህሊና የሚባል ሚዛን አብሮት ተፈጥሯል። አምልኮተ ሥርዓቱ ምንም ሆነ ምን፣ የሚከተለው የዕምነት ዘውግ ምስራቃዊም ሆነ ምዕራባዊ ደግም ሆነ ክፉ፣ መራራም ሆነ ጣፋጭ ሰው በመሆኑ ብቻ ይህን መለየት የሚችልበት ህሊና... Read more »
ልጅነቱን እንደ ዕድሜ እኩዮቹ ሲያሳልፍ በባህሪው ከሌሎች ይለይ ነበር። ረባሽነቱ፣ ተንኳሽነቱና ተደባዳቢነቱ ለብዙዎች ፈተና ሆኖ ቆይቷል። ያም ሆኖ በትምህርት ቤት ውሎ ቀለም ቆጠሮ ይመለሳል። ወላጆቹ የእሱን ተምሮ መለወጥ ይሹ ነበርና የሚያስፈልገውን ከማሟላት... Read more »
የተወለዱት ማይጨው ከተማ በ1928 ዓ.ም ሲሆን የተወለዱበት ወቅት ጣሊያን ኢትዮጵያን የወረረበት ጊዜ ስለነበርም ከዚያ ጋር የተያያዘ ታሪክ እንዳላቸው ይነገራል፡፡ በደሴና አዲስ አበባ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል፡፡ ዲፕሎማቸውንም ከሐረር መምህራን ማሰልጠኛ ትምህርት... Read more »
ወደ መስቀል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ አንድ ወጣት ‹‹የኢትዮጵያ መስቀል›› የሚል ርዕስ የተሰጠው ሥዕል ሸራ ወጥሮ፤ ቀለም ነክሮ ሲጠበብበት ተመለከትኩኝ። አላፊና አግዳሚው ቆም ብሎ ግማሹ በአድናቆት ግማሹም ደግሞ አመል ሆኖበት ቆሞ ይመለከታል።... Read more »