የተክሌ ዝማሜ

የተክሌ ዝማሜ አቋቋምን የሚተካ ቃል ሲሆን አቋቋም ‹‹ቆመ›› ከሚለው የሰዋስው አንቀጽ የተገኘ ቃል ነው። የቃሉ አሰያየምም “ውስተ ዝንቱ መካን ቅዱስ ንቁም ንሰብሕ ወንዘምር ” (በዚህ በተቀደሰው ቦታ እንቁምና እናመስግን) ያለውን የሊቁን የቅዱስ... Read more »

ፈተናችንን እንፈትነው

 “የህይወት ጉዞ ሲከብድህ አንተ ክብደት ጨምረህ መንገድህን ቀጥል።” ይህ የቆየ አባባል ነው። በሌላ አባባል ችግር ሲገጥምህ ችግሩን ለማስቸገር በሃይልም በጥበብም በርታ እንጂ ችግሩ እንዲያሸንፍህ እድል አትስጠው። ይህንን አውቀውበት፣ ጉዟቸውን የሚቀጥሉ ሰዎች ጥቂት... Read more »

በርካታ ፍትህ አካላት የዳሰሱት – የቤት ውርስ ጉዳይ

 በመዝገብ ቁጥር 43511 ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ድረስ በመሄድ የሟች አቶ ዋሲሁን መኮንን ሚስት እና 10 ወራሾች የህገ መንግሥት ትርጉም ይሰጠን ሲሉ ይጠይቃሉ። በዚህ መዝገብ ተከራካሪ ወገኖች የሟች... Read more »

«ዘንድሮ የግብርና ልማታችን መንታ ገጽታዎች ያሉት ነው» አቶ ሳኒ ረዲ – የግብርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

የሀገራችን ግብርና በተስፋና በስጋት ውስጥ ይገኛል። በአንድ በኩል ለግብርና ሥራው ትኩረት በመሰጠቱና ለዘንድሮው የ2011/2012 ምርት ዘመን የተሳካ ቅድመ ዝግጅት በመደረጉ እንዲሁም ለእርሻ ሥራ አመቺ የሆነ የዝናብ ስርጭት መኖሩ የዘንድሮውን የምርት ዘመን የተሻለ... Read more »

ሾተላይ

 እንደሚታወቀው ማንኛውም ሰው ሲያገባ የመጀመሪያው ትኩረት ፍቅር እና ስምምነት መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ አስፈላጊ የሆኑ ምርምሮች በተለይም የኤችአይቪ ምርመራ አስፈላጊነት ግዴታ ነው፡፡ የደም ወገን (ምድብ) ምርመራ አድርጎ የሚያገባ ሰው የለም፤... Read more »

የበረሃውን መርከብ ለገበያ ያቀረበ የንግድ ህይወት

በቡና ፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት 287 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት 104ሺህ 666 ነጥብ 51 ቶን የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት በመላክ 349 ነጥብ 3 ሚሊየን የአሜሪካን... Read more »

በሬ እና ገበሬን የሚያግባቡ የቃል ግጥሞች

 በድንቃድንቅ የመዝናኛ ዜናዎች «ዛፎች ሙዚቃ አዳመጡ» ሲባል እንሰማለን። ሙዚቃ እየሰማች የምትታለብ ላም እንዳለችም ሰምተን እናውቃለን። እንግዲህ ዛፎች ሙዚቃ ይሰማሉ ከተባለ የእንስሳት ብዙም አይገርመንም ማለት ነው፤ ምክንያቱም ከዛፍ ይልቅ እንስሳት ለሰው ልጅ ይቀርባሉና።... Read more »

ተረት ስንዋዋስ

 ኢትዮጵያችን ድንቅ ምድር ናት:: የድንቅነቷ መነሻ ደግሞ ሕዝቧና አኗኗሩ ከዚህም ውስጥ የሕዝቦቿ ሥነ- ቃልም ነው:: የዛሬ ነገሬ ማጠንጠኛም እርሱ ነው:: እንደሚታወቀው ሥነ-ቃል ከትውልድ ወደትውልድ በአፍ የሚተላለፍ ሀብት ነው:: በአፍ ይተላለፍ እንጂ፤ አይዛነፍም... Read more »

የ«ይግባኝ» ባዩ ፍትህ

አመልካች፡- የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጉዳዩ፡- የሕገመንግሥት ትርጉም ጥያቄን በተመለከተ አመልካቹ የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የሥራ ዘመናቸው ካበቃ በኋላ ‹‹ይገባኛል›› ያሏቸውን ልዩ መብትና ጥቅማጥቅሞችን አስመልክቶ መጋቢት 28 ቀን... Read more »

<> – ፕሮፌሰር ፍሰሀጽዮን መንግስቱ

የዛሬው እንግዳችን ፕሮፌሰር ፍሰሀጽዮን መንግስቱ ይባላሉ። ኤርትራ ውስጥ በ1939 ዓ.ም ነው የተወለዱት። ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር አንድ ትምህርት ቤት በወቅቱ ልዑል መኮንን የተሰኘው ትምህርት ቤት ነው የተማሩት። 12ኛ ክፍልን ሲያጠናቅቁ ወደአዲስ... Read more »