እናት የጡቷን ወተት፣ የእጇን ጉርሻ ለልጇ እንደምተለግስ ሁሉ አዲስ የጀመሩትን የስራ ዘርፍም ወደልጃቸው አሸጋግረዋል። ከታሸገ ምግብ ጋር የተያያዘው የንግድ ዘርፋቸው በበርካቶች ዘንድ ታውቆ ገቢ ማስገኘት እንዲችል አድርገዋል። የማታ የማታ ግን የለፉበትን ውጤት... Read more »
በኪነ ጥበብ ውስጥ የአንዲት አገር ምንነት ይታያል። ምክንያቱም ኪነ ጥበብ የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው። ሃያል የሚባሉ አገራት ገናናነትን ያገኙት በኪነ ጥበብ ነው። ለምሳሌ አሜሪካና ህንድን የምናደንቃቸው ሁላችንም አሜሪካም ሆነ ህንድ ሄደን አይደለም።... Read more »
ጽሑፌን የምጀምረው ፤ ድሮ በማውቃት ሐገር በቀል ቀልድ መሰል ወግ ነው። መቼም የቆሎ ተማሪ በድሮ ጊዜ ስልቻውን ይዞ ከቤት ቤት እየዞረ ከለመነ በኋላ አኩፋዳውን (ስልቻውን) ባገኛት እህልም ጥሬም ሞልቶ ነው ወደ መማሪያ... Read more »
ቅድመ- ታሪክ ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች ስር ያሉ ቀበሌዎች አብዛኞቹ ገጠራማ የሚባሉ ናቸው። በነዚህ ስፍራ ያሉ በርካታ ነዋሪዎችም ህይወታቸው በግብርና ላይ ተመስርቷል። ጠዋት ማታ አፈር ገፍተው ፣በሬ ጠምደው የሚውሉበት... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞ ስሙ የረርና ከረዩ አውራጃ ናዝሬት ከተማ (አዳማ) ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩትም እዚያው ከተማ ውስጥ ባለው አፄ ገላውዲዮስ ትምህርት ቤት ሲሆን በተለይም ደግሞ አባታቸውም የትምህርት ቤቱ... Read more »
የልጅነት ጣዕሟቸውን በእናትነት ኃላፊነት ለማሳለፍ የሚገደዱ እንስቶች የትየለሌ ናቸው፡ ልጅ እያሉ ልጅ ያዥ ናቸው፤ ታናናሾቻቸውን ተንከባካቢ ናቸው። ይሄ እንግዲህ ቀላሉ ነው፤ ልጅ ናቸውና ከታናናሾቻቸው ጋር እየተጫወቱ ቢያድጉ ችግር የለውም። ችግሩ ልጅ ከመያዝ... Read more »
1) መደንዘዝ ስሜታዊ ነርቮች (sensory nerves) መጎዳታቸውን የምናውቅበት የመጀመሪያው ምልክት የመደንዘዝ እና የመውረር ስሜት በእጅ፣ በጣት፣ በእግር፣ እና በእግር ጣቶች ላይ ሲፈጠር ነው። ስሜታዊ ነርቮች ስራቸው የስሜት መልእክት መላክ ሲሆን ጉዳት ሲያጋጥማቸው... Read more »
አልዛይመር በተወሰኑ በሽታዎች ላይ የሚከሰት የአንጎል ተግባር ማጣት ነው። የማስታወስ፣ አስተሳሰብ፣ ቋንቋ፣ ፍርድን እና ባህሪን ይነካል። የአልዛይመር በሽታ (ኤዲ) ከጊዜ በኋላ ቀስ በቀስ እየባሰ የሚሄድ አንድ ዓይነት የመርሳት በሽታ ነው። ይህ በሽታ... Read more »
በመምህርነት ሙያቸው የሚያውቋቸው በርካታ ናቸው። በከፍተኛ ትምህርት ተቋም አብረዋቸው ያስተምሩ የነበሩ ባልደረቦቻቸው ከፍተኛ የመንግሥት ስልጣን ላይ ይገኛሉ። እርሳቸው ግን ወደግል ሥራ በማተኮራቸው የንግዱን ዓለም ተቀላቅለዋል። በአብዛኛው ገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኙ የእርሻ መሳሪያዎችን... Read more »
ደራሲና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ በአንድ መድረክ ላይ ስላጋጠመው ገጠመኝ በተናገረው ጉዳይ ልጀምር። መቼም ደራሲ አስተዋይ ነውና ከአንድ ጎበዝ መምህር ያስታወሰውን ለታዳሚው አካፍሏል። በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት በቀላሉ ማስረዳት የሚችሉ መምህራን ቢኖሩን ሁላችንም... Read more »