የጥቁር ቦርሳው ሚስጥር

 ሰዎች በአጋጣሚ ተዋውቀው ትውውቃቸው ወደ ጠበቀ ግንኙነትና ባልንጀርነት ብዙ ጊዜ ያድጋል። በአጋጣሚ የተዋወቁ ሰዎችም በሚኖራቸው ግንኙነት እያደር አንዱ የአንዱን ማንነት፣ ባሕሪ፣ አመለካከት …ወዘተ ይበልጥ እየተረዳ ይሄዳል። በሂደትም ልብ ለልብ ሲግባቡ ወደ ፍቅር... Read more »

 ያልቀለለ ሸክም

ቅድመ -ታሪክ አዲሱ ጎጆ በአዲስ ትዳር ከተሟሸ ሰንብቷል። ጥንዶቹ ባተሌዎች ናቸው። ሁለቱም ቤታቸውን ለመምራት ፣ ጓዳቸውን ለመሙላት ሲሮጡ ይውላሉ። አባወራው ብርቱ አናጺ ነው። ማለዳ ወጥቶ ምሽቱን ሲመለስ ቤተሰቡን ያስባል። ወይዘሮዋ ስለቤቷ አትሆነው... Read more »

 ብሔራዊ ውይይት፤ መሠረታዊ ፋይዳውና የሀገራት ተሞክሮ ሀገራዊ ውይይት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ውይይት የሚለውን እስከ ተረዳን ድረስ የተሸከመው ሀሳብ ግልፅ ነው። በመሆኑም፣ ወደ አስፈላጊነቱ እንሂድ። ሀገራዊ ውይይት የሚያስፈልገው ለምንም ነገር ሳይሆን የጋራ... Read more »

 የባለ መቀሱ እጆች

 እንደ መነሻ … በቀድሞው አጠራር ወሎ ክፍለ ሀገር፣ ላስታ አውራጃ፣ መቄት ወረዳ ነው የተወለዱት፤ በ1963 ዓ.ም:: ልጅነታቸውን ያሳለፉት እንደ ዕድሜ እኩዮቻቸው በሜዳ፣ በመስኩ ሲቦርቁ ነው:: ነፍስ ካወቁ ጀምሮ ለወላጆቻቸው በወጉ ታዘውና ተመርቀው... Read more »

ጦርነት እና ሠላም

ርዕሳችን የቂል ስለመምሰሉ ምንም ጥርጥር የለውም። ርዕሰ ጉዳያችን ግን በተቃራኒው ስለመሆኑ ማንም አይክደውም። “ልካደው” ቢል እንኳን ከራስ ሕሊና ጋር ከመጋጨት የዘለለ ምድር ላይ ያለውን ያፈጠጠ እውነት አይሰርዘውም፤ አይደልዘውምም። እናም ምንም እንኳን እንደ... Read more »

ትዕግስት አልባው መሸተኛ

 ወጣት ምትኩ ይመር በ1985 ዓ.ም ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ነው። ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ በዘርፈሽዋል የመጀመሪያና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገብቶ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ትምህርቱን ተከታትሏል።... Read more »

 እንጀራ አጉራሽ እግሮች …

እንደመነሻ … ጠንካራ እጆቹ ለሥራ ብርቱ ናቸው። ለመንገድ የማያርፉት እግሮቹም ስንፍናን ይባል አያውቁትም። ሰፊ ትከሻው ሁሌም ለሸክም ዝግጁ ነው። ‹‹ደከመኝ››ን ሊናገረው አይሞክርም። በቀን ውሎው ሲባክን ቢውልም መሽቶ በነጋ ቁጥር እንደ አዲስ ይታደሳል።... Read more »

 ሕይወትን እንዴት ቀለል ማድረግ ይቻላል?

አሁን ያለንበት ጊዜ ብዙ ውጥንቅጥና ግሳንግስ የበዛበት ነው በዚህ በኩል የኑሮ ውድነት በሌላ በኩል ደግሞ የሰላምና ደህንነት ጉዳይ ብዙዎቻችንን ያስጨንቀናል በርግጥ ሕይወት ትግል የበዛባት ናት ያለ ብርቱ ትግል ህልውናን ማስቀጠል አይቻልም ያለ... Read more »

 የጥበብ ነገሥታቱ

ዓለማችን ካፈራቻቸው ነገሥታት አንዷ ነበረች። በትንሹም፣ በትልቁም፤ በሴቱም በወንዱም፤ በጥቁሩም በነጩም፣ በቢጫውም ዘንድ ትታወቃለች። በመሪዎች አፍ ተደጋግማ ከመጠራትም ባለፈ የንግግር – ክርክራቸው ማጥበቂያ፤ መቆሚያ መሰረት የነበረች (በዚህ በኩል “ነች” ማለትም እንችላለን) ስትሆን፤... Read more »

ፍርሀትን ማሸነፍ!

እኛ ሰዎች ከአቅማችን በላይ የሆኑ ነገሮችንና ሁኔታዎችን መቀየር አንችልም። መቀየር የምንችለው ራሳችንን ብቻ ነው። የናቋችሁና ፊት የነሷችሁ ወዳጆች እናንተ ካልተለወጣችሁ በስተቀር አያከብሯችሁም። ‹‹ኑሮ መቼ ነው የሚረክሰው?›› አትበሉ። ኑሮ መቼም አይረክስም። ከንጉሱ ዘመን... Read more »