በጨለማው መንገድ…

የገጠር ህይወቱ ከልጅነት እስከ ወጣትነት ዕድሜ አላዘለቀውም። በጠዋቱ የጀመረው ትምህርትም ቢሆን ከአምስተኛ ክፍል ሳይሻገር ባለበት ሊቋጭ ግድ ነበር። የቤተሰቦቹን ፍቅር ሳይጠግብ ቀዬውን ጥሎ ሲወጣ በዕድሜው እምብዛም የበሰለ አልነበረም። በስራ ፍለጋ ሰበብ ያጠፋውን... Read more »

«ፖለቲከኛ በሚቆሰቁሰው እሳት ንጹሃን ወንድሞችና እህቶች እንዲማገዱ አንፈልግም» አቶ ማሙሸት አማረ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዚዳንት

የተወለዱት በሸዋ ክፍለሃገር በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ሞረትና ጅሩ ወረዳ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጅሁር መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ደብረብርሃን ከተማ ከሚገኘው ሃይለማርያም... Read more »

ያልተመቻት ህይወት

ህይወት ባለብዙ መልክ፤ባለብዙ ፍርጅ ናት። ለአንዱ ጸጋዋን ለሌላው ችግሯን አውርሳ ሁሉም እንደ አርባ ቀን ዕድሉ ኑሮውን ይገፋል።የመከራ ዕድሜ አሰልቺ ቢሆንም እስትንፋስን ለማቆየት መታተር ግድ ነው።ተዝቆ በማያልቀው የመከራ ህይወት ተወደደም፤ተጠላም የኑሮን ውጣ ውረድ... Read more »

አባይ የሁላችን ስጦታ

ባንተ ላይ ሊያደርጉብህ የማትፈልገውን በሌሎች ላይ አታድርግ የሚለው ወርቃማ አባባል በሁሉም ሃይማኖቶች አስተምህሮ ያለ ይመስለኛል:: አንዱ ሌላውን መረዳት አለበት። ስግብግብነት ማንንም አይጠቅምም። እንደ ጥቁር አባይ ምንጭነቷ ኢትዮጵያ የመጠቀም መብቷን ማግኘት አለባት።ፍትሃዊ አጠቃቀም... Read more »

ኮቪድ-19 (COVID-19) የኮሮና ቫይረስ እና ቻይና

የኮሮና ቫይረስ ኒሞኒያ በቻይናዋ የዉሀን ከተማ መከሰት የዓለምን ትኩረት የሳበ ክስተት ሆኗል።የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረየሱስ እንዲህ ሲሉ ገልጸዋል።የቻይና ፈጣን እርምጃና ደረጃ በዓለም ላይ ያልተለመደ ነገር ነው።ይህም የቻይና... Read more »

ከመምህርነት እስከ ቀለም ፋብሪካ ባለቤትነት

አቶ ታደለ ካሳ ይባላሉ። በኢንቨስትመንት መዳረሻነቷ በምትታወቀው ደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ አካባቢ በ1967 ዓ.ም ነው የተወለዱት። ለቤተሰባቸው ሰባተኛ ልጅ ናቸው። አባታቸው ወታደር ናቸውና እርሳቸውም ያደጉት በወታደር ካምፕ ውስጥ ነው። በልጅነታቸው ወላጅ አባታቸውን ቢያጡም... Read more »

የሴት ደራሲያን ቁጥር ለምን አነሰ?

የደራሲዎች ሕይወት ለብዙዎቻችን ግልጽ ነው። በእርግጥ የሁሉም ደራሲዎች አይደለም፤ የአብዛኞች ነው ማለት ግን እንችላለን። ይሄውም ሕይወታቸው የቅንጦት አለመሆኑ ነው። ለቁሳዊ ነገሮች ብዙም ቦታ የላቸውም። አለባበሳቸውም ሆነ አካላዊ ገፅታቸው ዘረክረክ ያለ ነው። ይሄ... Read more »

በፈተናዎች ያልተበገረ ወጣትነት

የወጣትነት ዕድሜ በፈተናዎች የተሞላ መሆኑ እሙን ነው። በተለይም የተሻለ ሥራ መሥራትም ሆነ ጥሪት ማፍራት የሚቻለው በዚያ ዕድሜ እንደመሆኑ የሚያጋጥሙትን መሰናክሎች አልፎ መገኘት ትልቅ ብልሐትን ይጠይቃል። ይህ የዕድሜ ዘመን ስህተትም የሚበዛበት፤ ለአጓጉል ሱሶችም... Read more »

መርሳ (MRSA)፣ ለፀረ ህዋስ (antibiotics) መድኃኒቶች የማይመለስ በሽታ

Methicillin-Resistant Staphylococcus Aureus ሜቲሲሊን ሬሲስታንት ስታፍሎኮከስ ባጭሩ መርሳ( MRSA ) ተብሎ የሚታወቀው ባክቴሪያ በተፈጥሮው ለብዙ ፀረ ህዋስ (antibiotics) መድኃኒቶች የማይመለስ ወይም የማይድን በሽታ ይፈጥራል። ባለፉት አስር ዓመታት ይህ ባክቴሪያ በሰዎች ላይ የሚያደርሰው... Read more »

የደም ግፊት

 ደም ግፊት (Hypertension) ወይም በተለምዶ በአገራችን ደም ብዛት ስለሚባለው በሽታ አብዛኛው ሰው መጠነኛ ግንዛቤ አለው ተብሎ ይታሰባል። ነገር ግን በደም ግፊት ምክንያት የሚደርሰውን ሌሎች ተያያዥ የጤና ጉዳቶች የሰውነት ጉዳትና የህይወት ህልፈት በሚመለከት... Read more »