የፀጉርዎ ነገር! ሳይንስ ስለፀጉርዎ የሚለውን እንንገርዎት

 ዘመናዊ ሰዎች የሌሎች ሰዎችን ፀጉር ሲያደንቁ ይስተዋላሉ። ፀጉራቸውን ለመስተካከል(ለመሠራት) ሲሯሯጡም እናያለን። በፀጉር አምሮና ተውቦ ለመገኘት ሁሉም እንደየአቅሙ ሲሟሟት ይታያል። ግን ለምንድነው ሰዎች ፀጉራቸውን የሚንከባከቡት? ለፀጉር የሚጠፋው ገንዘብና ጊዜ ቀላል ነው? ነጋ ጠባ... Read more »

ከበርካታ ወጣቶችና ከመገናኛ ብዙሃኑ ጀርባ ያሉ የንግድ ሰው

በተለይ አዋጭ የንግድ ስራ ይዘው ገንዘብ ካጠራቸው ባለብሩዕ እዕምሮ ባለቤት ወጣቶች ጋር በጋራ የመስራት ትልቅ ፍላጎት አላቸው። በዚህ የተነሳ በርካታ ወጣቶችን በየዕለቱ ያማክራሉ። በሌላ በኩል ደግሞ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማትን እና የማስታወቂያ ድርጅቶችን... Read more »

እስልምና እና ጥበብ

 ብዙ ጥበባዊ ሥራዎች መነሻቸው ሃይማኖት ነው። የኪነ ህንጻ፣ የዘመን አቆጣጠር፣ የተለያዩ ዜማዎች… ወዘተ። በተለይም በዓለም አቀፍ ደረጃ በቅርስነት የተመዘገቡ ኪነ ህንጻዎች መነሻቸው ሃይማኖታዊ ነው። በኢትዮጵያ ያሉ ታሪካዊ ቅርሶችንም ካየን በሃይማኖታዊ እሳብ /ጥበብ/... Read more »

መጋጋልና ማጋጋል ወይስ መስከንና ማስከን

መጋጋልና ማጋጋል ወይስ መስከንና ማስከን  በሰው ልጅ የአኗኗር ባህል ውስጥ ነገር እንደያዥው መሆኑ የታመነ ነው። ሰው በህይወት አጋጣሚ በሥራው በትዳሩ፣ በተሰጥኦው፣ በሙያው፣ ከሰዎች ጋር መገናኘቱ እውነት ነው። ሁሉም ነገር ፣ ቢኖርህ ያለሰው... Read more »

ከወርቅ ቤቱ …

የመርካቶ ገበያና አካባቢው ሁሌም ግርግር አያጣውም። በየቀኑ በርካቶች ሲገበያዩና ሲሸጡ ይውሉበታል። መንገዱን ሞልተው ከላይ ታች የሚተራመሱም ከመረጡት ዘልቀው ያሻቸውን ያገኙበታል። ግዙፉ የገበያ ስፍራ ሆደ ሰፊና መልከ ብዙ ነው። ቦታውን ለሥራ የረገጡ ደክመውና... Read more »

«ቢቻል ትከሻችንንም ጠጋ አድርገን የዚህን የለውጥ አራማጆችን ችግር መሸከም ይገባናል» አቶ አስራት ጣሴ

 ከዛሬ 73 ዓመት በፊት ነው በሸዋ ክፍለሃገር ጅባትና ሜጫ አውራጃ ነው የተወለዱት። ለትምህርት እንደደረሱ ቤተሰቦቻቸው ወደ አዲስ አበባ በመምጣታቸው የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በደጃዝማች በየነ መርዕድ ትምህርት ቤት ተማሩ። በዳግማዊ ምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ... Read more »

ህወሓት ከባህር ዛፍ ፖለቲካዋ ብትታቀብ!

 ምንም እንኳን በሀገራችንም ሆነ በውጭ ሀገር የፖለቲካ ፈላስፋዎች ዘንድ የባህር ዛፍ ፖለቲካ የሚባል ነገር ባንሰማም ወይም ተፅፎ ባናይም የህወሀት የፖለቲካ መርህ ከአንደኛው የባህር ዛፍ ጠባይ ጋር ስለሚመሳሰል የህወሀትን የፖለቲካ አካሄድ የባህር ዛፍ... Read more »

የኮሮና የሕይወት ንቅሳቶች

የኮሮና ቫይረስ አይረሴ የሕይወት ታሪኮችን በደማቁ አስፅፏል። እናትና ልጅን፣ እህትና ወንድምን፣ ባልና ሚስትን በህመም ጊዜ እንዳይጠያየቁ አድርጓል። በሌላ ህመም የታመሙ ሰዎች እንኳን ሆስፒታል ውስጥ ተኝተው ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸው ተደርጓል። የሕግ ታራሚዎች ከጠያቂ ተለያይተዋል።... Read more »

‹አጀንዳ›› (Op-Ed) አምድ፡ ነፃ የወጣው ገጽ

‹‹አጀንዳ›› የተሰኘው የጋዜጣ አምድ ለዲሞክራሲያዊ ባህል ዕድገት የሚጫወተውን ሚና ያህል በአገራችን ብዙ ያልተጻፈበትና ጥናትና ምርምር ያልተደረገበት ገጽ ነው። በእንግሊዘኛ “Opposite editorial” ተብሎ የሚታወቀው ይህ አምድ በተለያዩ ጋዜጦችና መጽሔቶች የተለያየ ስያሜና ትርጓሜ ሲሰጠው... Read more »

ቴምር እና ጤና

በርካቶቻችን በብዛት የምንጠቀመው እና በተለይም በረመዳን ጾም ወቅት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚዘወተረው ቴምር በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። በቫይታሚን፣ ማዕድናትና የተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዲኖሩት አስችሎታል፡፡ የቴምር የጤና... Read more »