ግርማ መንግሥቴ ህይወት እንደ ወንዝ ውሃ አይደለም። አባጣ ጎርባጣ የበዛበት እንጂ፣ ዝም ብሎ አይወርድም፤ ወይም አይፈስም። ይህ ለሁሉም ነው። በትምህርትም ይሁን በንግድ፤ በግብርናም ይሁን በትዳር አለም … በሁሉም ዘርፍ ህይወት ከፈተና ነፃ... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ ደቡብ ክልል ቱለማ ቀበሌ ያፈራት ጨቅላ ከፍ እስክትል በወላጆችዋ እንክብካቤ አደገች። እድሜዋ ሲጨምር እንደ እኩዮቿ ትምህርት ቤት መሄድ ነበረባት። ቤተሰቦቿ የትምህርት ፍላጎቷን አይተው የሚያስፈልገውን አሟሉላት። ቀለም መቁጠር የጀመረችው ልጅ የልቧ... Read more »
በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ መንደርደሪያ፣ በአንድ የራዲዮ ጣቢያ በጎዳና ተዳዳሪዎች ህይወት ዙሪያ መሰናዶ እየቀረበ ነው። ኑሯቸውን ከጎዳና ያደረጉ ከታዳጊ እስከ ሽምግልና እድሜ ክልል ያሉትም ይናገራሉ። ፕሮግራሙ ትኩረትን የሚስብ ያደረጉ ገጠመኞችም አሉት። በትምህርታቸው የዘለቁ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በተለያዩ የግልና የመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከአምስት አመታት በላይ በመምህርነት አገልግለዋል። በህዝብ ትምህርት ቤቶችም በሙያቸው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጥተዋል። መምህርነትን ተቀጥረው ቢሰሩም የራሳቸውን ትምህርት ቤት መክፈት የሁልጊዜም ምኞታቸው ነበር።... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ አካባቢ ሲሆን ያደጉት ደግሞ በመሃል ፒያሳ ነው። ትምህርታቸውን አማሃ ደስታ ትምህርት ቤት እስከ ሰባተኛ ክፍል ተከታተሉ። ይሁንና ሰባተኛ ክፍል ገብተው እየተማሩ ባሉባት አንድ ቀን ከልጅነት... Read more »
ዳንኤል ዘነበ የጥርስ ህመም ከካንሰር ቀጥሎ ከባድ የሚባል የህመም ዓይነት ነው። ብዙ ጊዜም ታካሚዎች ከህመሙ ለመዳን ሲሉ ጥርሳቸው እንዲነቀል ሀኪሙን ሊያስገድዱ ይችላሉ። እንዲህ ያሉ አጋጣሚዎች ቢኖሩም ታማሚው ጥርሱ በመነቀሉ ሊያጣቸው የሚችሉ ነገሮችን... Read more »
ዳንኤል ዘነበ ማንኮራፋት የምንለው በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት በሚመጣ ድምፅ ነው። ማንኮራፋት አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና እክሎች ምልክት ሊሆን ይችላል። ማንኮራፋት አንድ... Read more »
ብስለት እውነት እናንት እነማን ናችሁ? ከየት ነው የመጣችሁት? ማንስ ነው የወለዳችሁ? ግራ ገባኝ። እኔ የማወቀው እናንተ መጣንበት የምትሉት ህዝብና እናንተ እየሆናችሁት የላችሁትን ነገር ማስታረቅ ከበደኝ። የምሰማውን አደረጋችሁት የተባለው ነገር ከአእምሮዬ በላይ ሆኖብኝ፡፡... Read more »
ግርማ መንግሥቴ በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም። እራሱን ችሎ በእቅድ ሊመራና ወደ ተግባር ሊወርድ የሚገባን ስራ ይፈልጋል። ይሁን እንጂ በእኛ አገር ምንም የተለየ ነገር ሲሰራ አይታይም። ይህ ባለመሆኑም በርካታ ችግሮች... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ ባልና ሚስቱ በትዳር ዘመናቸው መልካም የሚባል ጊዜን አሳልፈዋል፡፡ በመተሳሰብና በፍቅር የገፉት ጊዜም ለብዙዎች ምሳሌ ሆኖ ቆይቷል፡፡ በአዳማ ከተማ ሲኖሩ በጋራ ባፈሩት ሀብትና ንብረት ሲተዳደሩ ቆይተዋል፡፡ አቶ ዓለማየሁ ወይዘሮ አዜብን ከማግባታቸው... Read more »