በአሁኑ ጊዜ ኑሮ በሰዎች ላይ እያደረሰ ያለው ሁለንተናዊ ጫና ይህ ነው ተብሎ ሊገለፅ አይችልም:: የኑሮ ውድነቱ ጣራ ነክቷል:: በኑሮ ውድነት ያልተፈተነ የህብረተሰብ ክፍል የለም:: ከደሃ እስከ ሀብታም ድረስ በኑሮ ውድነት ተማሯል:: ዋጋ... Read more »
የመርካቶዋ ጭምት የመሀል መርካቶ ልጅ ናት። ውክቢያ ግርግር ከበዛበት፣ የሰዎች አጀብ ከሚታይበት ደማቅ ሰፈር አድጋለች። መርካቶ የበርካቶች መገኛ፣ የብዙኃን ንግድ መናኸሪያ ነው። የአካባቢው ጎዳና ጭርታን አያውቅም። ሁሉም በግፊያና ትግል ሲሮጥበት ይውልበታል። ፍቅርተ... Read more »
ወደ መጣሁባት ምድር፣ እስክመለስባት በክብር፤ ሰውን ከማስደሰት በቀር፣ አይወጣኝም ክፉ ነገር። (ተወዳጇ ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ) መጽሐፉ የሰውን ልጅ የ“ከ— እስከ” ጉዞ በግልጽ ሲያስቀምጥ “አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ” በማለት ነው። ይህ ማለት... Read more »
አዲስ ዓመት ሰዎች ተስፋ የሚያደርጉበት፣ በጎ ነገር ለማድረግ የሚነሳሱበት፣ የተለያዩ እቅዶችን ለመፈጸም ሰፋ ያለ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት ጊዜ ነው ማለት ይቻላል:: በተለይ ደግሞ ኢትዮጵያውያን ከክረምቱ የጨለማ ወቅት ወጥተው ወደ አዲሱ ዘመን እና ወደ... Read more »
ፋጡማ ዓሊ ስለነገ ብዙ ታልማለች። የአንድ ልጇ ዓለም፣ የባለቤቷ ነገ የተሰራው በዛሬው ማንነቷ ነው። ይህ ህልሟ ዕውን እንዲሆን አታስበው የለም። ጠንክራ ብትሰራ፣ ጉልበቷን ብትከፍል ያቀደችውን አታጣም። ነገ ለእሷ የዛሬው ላብ ድካሟ ነው።... Read more »
ድሮ ድሮ ውሸት በኢትዮጵያ ውጉዝ ከመ አሪዎስ ነበር አሉ የሚባለው። በጥንታዊቷ ኢትዮጵያ ዋሽቶ መኖር እንኳን ሊደረግ የሚታሰብ አልነበረም። ጥንት አንድ ሰው ዋሸ ማለት ከሰውም ከፈጣሪውም ተጣላ ማለት ሲሆን፣ ተመልሶ ለመታመን የሕይወት ዘመኑ... Read more »
ደብረሲና በመልካም ትዳር የታነጸው ጎጆ ደስተኛ ቤተሰቦች አፍርቶ ዓመታትን ዘልቋል። ጥንዶቹ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ጠዋት ማታ ይተጋሉ። መምህሩ አባወራ ስለልጆቻው ነገ ሃሳባቸው ብዙ ነው። ዕውቀት አጋርተው ቀ ለም ለ ማስረጽ ዓ ይኖቻቸው ከ... Read more »
የአደባባይ በዓላት አይነታቸው ብዙ ነው። መንፈሳዊ የሆኑ እንዳሉ ሁሉ፣ ዓለማዊ የሆኑም ሞልተዋል፤ ልዩነታቸው የሚታወቀው ሚዛን ላይ ሲቀመጡ ብቻ ነው። በዓለማችን ላይ አገራት “ያደጉ” (የበለፀጉ) እና “በማደግ ላይ ያሉ” (በቅርብ ጊዜ ውስጥ እየተለወጠ... Read more »
ልጅነት… ልጅነቷን ተወልዳ ባደገችበት የእናት አባቷ ቤት አሳልፋለች። የዛኔ ሕይወት ለእሷ መልካም የሚባል ነበር። ይህ ዕድሜ ከእኩዮቿ የቦረቀችበት በደስታ ተጫውታ ያለፈችበት ነው። ዛሬ ላይ ቆማ ትናንትን ስታስብ ያለፈው ታሪክ በነበር ይታያታል። ልጅነት... Read more »
አሁን አሁን “ስለኢትዮጵያ” ለጆሮ እንግዳ የሆነ ርእሰ ጉዳይ አይደለም። ከአንድ ዓመት በላይን አስቆጥሮ ሁለተኛውን ጀምሮታልና ከብዙዎቻችን ጋር ትውውቅ አለው። በግልፅ እንደሚታየው “ስለኢትዮጵያ” ከስያሜው ጀምሮ ብዙ የታሰበበት፣ ብዙም የተለፋበት። ራዕይ፣ ግብ . .... Read more »